Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ለP2P 25ኛ ዓመት የደረስነው ትኩረታችንን ጎሣ፣ ሃይማኖትና ፖለቲካ ላይ ሳይሆን ሳይማር ያስተማረን ሕዝባችን ላይ በማድረግ ነው" ዶ/ር አንተነህ ሀብቴ
ዶ/ር አንተነህ ሀብቴ፤ የPeople To People Inc (P2P) የቦርድ ሊቀመንበርና ዶ/ር እናውጋው መሃሪ፤ የPeople To People Inc (P2P) መሥራችና ፕሬዚደንት፤ የP2Pን የ25 ዓመታት የሕክምና መስክ ዋነኛ አስተዋፅዖዎችና የወደፊት ውጥኖች አንስተው ይናገራሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.