Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በጠብመንጃ ሕግ ማሻሻያ ሳቢያ የፀረ አይሁድ አሳሳቢነት ቸል እንደማይባል አስገነዘቡ
የ5 ነጥብ 4 ቢሊየን በጀት ማሻሻያ በዘንድሮው የፋይናንስ ዓመት ውስጥ መካተቱን በጅሮንድ ቻልመርስ አመላከቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያውያን ሰጥታ የነበረውን ጊዜያዊ ከለላ አነሳች፤ በውሳኔው ከ5000 በላይ ኢትዮጵያውያን ተጎጂ ይሆናሉ
የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ኢትዮጵያን ጎበኙ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚን ጨምሮ በርካታ መሪዎች ለቦንዳይ የሽብር ጥቃት ሐዘናቸውን እየገለጡ ነው
የዩናይትድ ስቴትስ የሰላም ዕቅድ ልዑክ የሩስያና ዩክሬይን የሰላም ስምምነት እውን ሊሆን እንደተቃረበ አመለከቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሩብ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረውን የአልጀርስ የድንበር ስምምነት እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረቡ
ኤርትራ ከምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባልነቷ በድጋሚ መውጣቷን አስታወቀች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ ታዳጊ ወጣት አውስትራሊያውያን በጋውን ያለ ማኅበራዊ ሚዲያ በደስታ እንዲያሳልፉ አሳሰቡ
ፕሬዚደንት ዜለንስኪ የዩክሬይንን ድንበር ለመለወጥ ሕጋዊም ሆነ የሞራል መብት እንደሌላቸው ገለጡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 እንዲሆን ቀን ተቆረጠ
የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከል የሚያችል ክትባት በደቡብ ኢትዮጵያና በሲዳማ ክልል በተመረጡ አካባቢዎች ለፈቃደኛ ግለሰቦች መሰጠት ተጀመረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ሼክስፒር እኔ ኮርዴሊያን ሆኜ ስጫወት ቢያየኝ፤ እርግጠኛ ነኝ፤ ጥቁር ሴት በመሆኔ ይደነግጣል። በእሱ ጊዜ ዘረኛነት በጣም ነበር።" ተዋናይት አሁንም አበበ
ተዋናይት አሁንም አበበ ከኖቬምበር 15 አንስቶ ሲድኒ በትወና ላይ ያለውና ጃኑዋሪ 4 የሚያከትመው የሼክስፒር King Lear ተውኔት ኮርዴሊያን ብቻ አይደለችም። ከተውኔት ባሻገር ስላላት የማኅበራዊ ፍትሕና የተፈጥሮ ክብካቤ አንቂነት ሕይወቷ፣ የሼክስፒር…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ወጣት ሴቶች ውስጣቸው ጥንካሬና ችሎታ እንዲኖራቸው ነው የምፈልገው፤ ለውጥ ቢኖርም አሁንም ወንዶችና ሴቶች ገና እኩል አይደሉም" ተዋናይት አሁንም አበበ
ተዋናይት አሁንም አበበ ከኖቬምበር 15 አንስቶ ጃኑዋሪ 4 ለማብቃት መድረክ ላይ ለቲአትር አፍቃሪዎች እየተተወነ ባለው የሼክስፒር King Lear ተውኔት የኮርዴሊያን ገፀባሕሪ ተላብሳ በመተወን ላይ ናት። ከስሟ ስያሜ እስከ ተውኔት ሕይወቷ ታወጋለች።…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቀድሞው የአውስትራሊያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የዋን ኔሽን ፓርቲን ተቀላቀሉ
በኒው ሳውዝ ዌይልስ የእሳት ቃጠሎ ሳቢያ የአንድ እሳት አደጋ ተከላካይ ሕይወት አለፈ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ በእዚህ ሳምንት የማርበርግ ቫይረስ የሙከራ ክትባት መስጠት ልትጀምር ነው
የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ለመሳተፍ የድጋፍ ፊርማ እንዲያቀርቡ የሚደነግገው አዋጅ ታገደ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቪክቶሪያ መንግሥት ከአንድ ሺህ በላይ የመንግስት ሠራተኞችን ሊቀንስ ነው
የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ በ2025 ያደመጧቸውን ዋነኛ ዘፋኞችና ባንድ ይፋ አደረጉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዶናል ትራምፕ የሩስያና ዩክሬይን ጦርነትን ለማክሰም ተቃርቤያለሁ ሲሉ፤ በጦርነት ላይ ያሉት ሃገራት እርግጠኞች አይደሉም
ዩቱዩብ - አውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ላይ የጣለችውን የማኅበራዊ ሚዲያ ዕቀባ ግብር ላይ አውላለሁ አለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአዲስ አበባ የHIV / AIDS ስርጭት በወረርሽኝ ደረጃ ይገኛል ተባለ
በኢትዮጵያ ያሉ ብሔራዊ ፓርኮች ሰፊ የመሠረተ ልማት ክፍተት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ዕድሜ ልክ እየለመን መኖር የለብንም። የእኛ ሕዝብ አስተዋፅዖ ማድረግ አለበት፤ እንደ ሕዝብ ክብራችንም ይጨምራል" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትና ማኅበራትን አስፈላጊ ሁነኛ ሚናዎች ነቅሰው ያመላክታሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዘንድ ትልቁ ተግዳሮት አዳዲስ አመራሮችን ለመምረጥ ተተኪዎችን አለማግኘት ነው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትና ማኅበራት ግንኙነቶችን አስመልክተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛከሶስት ሀገራት ጋር ፍርደኞችን ለማስተላለፍና አሳልፎ ለመስጠት የሚያስችሉ ስምምነቶች ይሁንታ እንዲያገኙ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ
ድንቅነሽ (ሉሲ) በኖረችበት ዘመን እንደኖረ የተገመተ የ3.4 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል በኢትዮጵያ ተገኘ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው
በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የነበሩትን የሁለት ልጆች እናት ወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ትኩ ሕልፈተ ሕይወትን ተከትሎ ባለቤታቸው ዶ/ር ተክቶ ካሣው፣ እህት ድርብ ካሳው ገብረመድኅን፣ የቅርብ የቤተሰብ ወዳጆች ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ፣ ዶ/ር ማማሩ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#100 More or less? Talking about quantities - #100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገር
Learn how to talk about amounts and quantities in everyday English. - ስለ ብዛትና ስፍር አዘቦታዊ የእንግሊዝኛ አነጋገርን ይማሩ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ 'ስምንት ስኳር ፋብሪካዎችን ወደ ግል ይዞታ ለማዞር ያደረግኩት ጥረት ባለ ሃብቶች ፍላጎት ባለማሳየታቸው አልተሳካም' አለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ
"አውስትራሊያ ጥሩ ሀገር ናት፣ ብንመጣም የምናተርፍባት እንጂ የምታከስረን ሀገር አይደለችም፤ ሕዝቧም ተቀባይ የሆነ ሀገር ስለሆነች ወደ አውስትራሊያ መብረር የማይፈልግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኛ የለም። እርግጠኛ ነኝ፤ አውሮፕላን እንደተገኘ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበራትን በባሕር ማዶ የማቋቋም ፋይዳ፣ ሳቢና ገፊ ምክንያቶች ምንድን ናቸው?
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የማኅበረሰብ ማኅበራትን የአገልግሎት ፋይዳዎች ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአዲስ አበባ በፆታዊ ጥቃት የሕክምና አገልግሎት ለማግኘት ከሚሔዱት መካከል ከ70-80 በመቶ የሚሆኑት ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ያሉ ልጆች መሆናቸው ተገለጠ
ከ44 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን አሁንም የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት የላቸውም ተባለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛለሥራ አጥነትና የወጣት ጥፋተኞች እሥራት ቁጥር መናር አስባቦች ምንድን ናቸው?
ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል ዳይሬክተርና ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ስለ ወጣት አፍሪካውያን ሥራ አጥነት ቁጥርና ማኅበራዊ ተግዳሮት አስባቦች…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያውያንም ማንኛውም ጥቁር የሚደርስበት ጥቃት ይደርስባቸዋል፤ ጥቁር አይደለሁም የሚል አስተሳሰብ ካለ ይህ የንቃት ጉድለት ነው፤ ያሳስባል" ዶ/ር ተበጀ ሞላ
ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል ዳይሬክተርና ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን አክሎ በፍልሰተኞች ዘንድ ያሉ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ዘረኝነት ቴክኖሎጂ እያገዘው እየሰፋ የሔደበት ጊዜ ላይ ስለምንገኝ በተለይ ኢትዮጵያውያንን ሊያሳስበን የሚገባ ጉዳይ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው
ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል ዳይሬክተርና ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ አውስትራሊያ ውስጥ በተለይም ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ከሕግ ውጪ የሚፈፀሙ ግድያዎች፣ ምጣኔ ሃብታዊ ውድቀትና የሰብዓዊ መብቶች ቀውስ ኢትዮጵያ ውስጥ በአስቸኳይ እንዲገታ ጥሪ አቀረበ
የተቃዋሚ ቡድን መሪ ሱዛን ሊ ድጋፋቸውን ለነፈጓቸው የምክር ቤት አባል ምፀታዊ ውዳሴ አቀረቡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ በቦታው ሆኖ መመርመር የሚያስችል ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ ወደ አካባቢው መላኩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 'የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሙስሊሙ መሪ ተቋም ጋር ሳይወያይ የሙስሊም ተማሪዎች በግዳጅ የግዕዝ ቋንቋ እንዲማሩ ውሳኔ ማሳለፉ ተቀባይነት የለውም' አለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛግማሽ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሳቁሶች ከአውስትራሊያ ወደ ድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል እያመሩ ነው
በሜልበርን አውስትራሊያ የፉትስክሬይ ሮታሪ ክለብ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ጃማ ፋራህ፤ የድሬዳዋን መርጃና መደጎሚያ ማኅበር በአውስትራሊያ ተጠሪዎች፤ አቶ ሳምሶን ከበደና አቶ ዳዊት ከበደ ስለምን ለድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል የሕክምና…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ
'ኢትዮጵያ የኤርትራ መንግሥት በሉዓሏዊነቷና የግዛት አንድነቷ ላይ በሚፈፅማቸው ጥሰቶች ላይ ስትከተል የቆየችው እርምጃ ከመውሰድ የመታቀብ አካሔድ ሁሌም የሚቀጥልና ገደብ የለሽ ተደርጎ መወሰድ የለበትም' አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#99 Saying ‘No’ to alcohol - #99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለት
Learn polite ways to refuse a drink in English. Discover useful expressions for taking it slow, sitting one out or explaining you're on a permanent dry spell…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩ
ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባኤ በ2027 አዲስ አበባ ላይ ለማስተናገድ ይሁንታን አገኘች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛተስፋ የራዲዮ ድራማ፤ ሕይወትና ሞት - ነፃነትና ፅልመት
ተስፋ የራዲዮ ድራማ፤ ድርሰት በሱራፌል ወንድሙ - ተዋናዮች ተስፋዬ ገብረሃና፣ ጌታሁን ሰለሞን እና ዐቢይ አየለ - ድምፅ ቀረፃና ቅንብር SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛቲክቶክ ከሚያዝያ እስከ ሰኔ 2017 ከ2.1 ሚሊዮን በላይ በኢትዮጵያውያን የተለቀቁ ቪዲዮዎችን 'በአደገኛነት' ፈርጆ ለዕይታ እንዳይበቁ ማድረጉን አስታወቀ
የአፍሪካ ሕብረት፤ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ 'የናይጄሪያ መንግሥት በናይጄሪያ ክርስቲያኖች ግድያ እጁ አለበት' በማለት በሀገሪቱ ላይ ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስዱ መዛታቸው ያሳሰበው መሆኑን አስታወቀ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቀድሞው የአደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሣና ቤተሰቦቻቸው በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በሩብ ዓመት ክንውኑ በትግራይና አማራ ክልሎች ከ20 ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ማስቻሉን አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ትልቁ ነገር ባለ ትልቅ ቤት መሆኑ ሳይሆን፤ ከልጆቻችን ጋር ያለን ትልቅ ግንኙነት ነው፤ በተለይ አባቶች። ለእናቶች ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ" ዶ/ር ብርሃን አሕመድ
ዶ/ር ብርሃን አሕመድ፤ የAfricause ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ አፍሪካውያን አውስትራሊያውያን ልጆቻቸውን ለመታደግና እየናረ ላለው ፍቺ ብልሃት ለማበጀት ማለፊያ ቤተሰባዊ ትስስሮሽ ስለሚኖረው ሚና ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እኛ ኤርትራ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ሶማሌ እንላለን፤ ልጆቻችን የሚኖሩት እንደ አፍሪካዊ ነው። በእነሱ ጭንቅላት ማሰብ ግድ ይሆናል" ዶ/ር ብርሃን አሕመድ
ዶ/ር ብርሃን አሕመድ፤ የAfriCause ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ የድርጅታቸውን ተልዕኮና ሚና፣ አፍሪካውያን - አውስትራሊያውን አውስትራሊያ ውስጥ ገጥሟቸው ስላሉ አንኳር ማኅበራዊ ተግዳሮቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ድምፅ የሚሰጥበት ቀን ግንቦት 24 እንዲሆን ጥሪ ቀረበ
በሶማሌ ክልል ማረሚያ ቤቶችና በፖሊስ ጣቢያዎች፤ በታሳሪዎችና ተጠርጣሪዎች ላይ ይፈፀሙ የነበሩ ድብደባዎችና የማሰቃየት ተግባራት ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እንዳስየ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ይቅርታ ይደረግልኝና የኢትዮጵያ ፊልም ከአዳራሽና ሬስቶራንት በባሕል ማዕከል ወይም ሲኒማ ቤት ቢታይ ሲኒማችን ክብር ይኖረዋል" ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ
ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ፤ ለ10ኛ ዓመት የበቃው የHabeshaview ተባባሪ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ስለ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ዕድገትና ሂደት አተያያቸውን ያጋራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ከኔትፊሊክስ ጋር ያለን ችግር 'የኢትዮጵያን ፊልም ከፍሎ የሚያየው ማነው?'ነው፤ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን ፊልም አክብረን፤እየከፈልን ማየት ይኖርብናል"ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ
ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ፤ ለ10ኛ ዓመት የበቃው የHabeshaview ተባባሪ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ድርጅታቸው እያበረከተ ያለውን ሚናና ዋነኛ ተልዕኮውን ነቅሰው ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#98 Splitting the bill (Med) - #98 Splitting the bill (Med)
Learn how to split the bill in English. Discover useful expressions for sharing costs, shouting rounds, and transferring your share easily. - Learn how to…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ግጥም በጃዝን በየሶስት ወራቱ ወደ ተለያዩ የአውስትራሊያ ዋና ዋና ከተሞች እየተዘዋወርን እናሳያለን" ተዋናይና ገጣሚ ጌታሁን ሰለሞን
ተዋናይና ገጣሚ ጌታሁን ሰለሞን፣ እሑድ ጥቅምት 30 / ኖቬምበር 9 በKindred Studio, 3 Harris St, Yarraville በሜልበርን ለተመልካቾች ስለሚቀርበው "ግጥም በጃዝ" ልዩ ዝግጅት ፕሮግራም ይገልጣል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛግጥም በጃዝ በሜልበርን አውስትራሊያ ዳግም መድረክ ላይ ሊያዋዛ ነው
ተዋናይና ገጣሚ ጌታሁን ሰለሞን፣ ጥቅምት 30 / ኖቬምበር 9 ተቋርጦ ከርሞ ዳግም በሜልበርን ከተማ ለመድረክ ስለሚበቃው "ግጥምን በጃዝ" ልዩ ዝግጅት አስመልክቶ ይናገራል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ብዙ የአፍሪካ ሀገራት ድርሰትን ለድርሰት ብለው ነው የጀመሩት፤ የኢትዮጵያ ደራሲያን ግን ድርሰትን ለሀገር የችግር መፍቻ ብለው ስለሆነ ልዩ ያደርጋቸዋል"ደራሲ ጌታቸው በለጠ
ምልሰታዊ ምልከታ፤ ደራሲ ጌታቸው በለጠ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር (ኢደማ) ፕሬዚደንት፤ ስለ ኢደማ ምሥረታ፣ ተልዕኮና ሚና ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛምልሰታዊ ምልከታ "የወታደር ክፉ የለውም፤ የመሪ ክፉ ነው ያለው" ሻለቃ ቦጋለ ንጋቱ
ደራሲ ሻለቃ ቦጋለ ንጋቱ፤ ስለ "ትውልድ ያናወጠ ጦርነት" መፅሐፋቸው ተልዕኮና ታሪካዊ ፋይዳ አንስተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያና ጃፓን ነፃ የኢንዶ - ፓስፊክ ቀጣና ስትራቴጂያዊ ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
በእሥራኤል እገዛ የሐማስ አሳሽ ቡድን የታጋች አስከሬኖች ፍለጋውን አስፍቶ ቀጥሏል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የሩስያውን ፕሬዚደንት ወደ ድርድር ጠረጴዛ ለማምጣት በሁለት የሩስያ ነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣሉ
በመጪው ዓመት 2026 በይፋ የሚመረቀው አዲሱ የምዕራብ ሲድኒ አውሮፕላን ማረፊያ በዛሬው ዕለት የቅድመ ምረቃ በረራዎችን አካሔደ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ኢትዮጵያ ውስጥ መገንጠልም፤ መጠቅለልም አይሠራም። ኢትዮጵያ ትውልድ ተቀባብሎ የሚያፀናት ሀገር ትሆናለች" አሉ
በኢትዮጵያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ፍልሰት መጨመሩ ተነገረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ጠለፋና ደፈራን ለመከላከል በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ በየደረጃው የሥነ ፆታ ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው እላለሁ" ደራሲና የፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱ
የ 'ምሰሶዋ' መፅሐፍ ደራሲና 'ጀቢና' ፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱ፤ በልጅነት ጋብቻ፣ የቤት ውስጥ ጥቃትና የሴት ልጅ ደፈራ ተኮርና የእራሷ እውነተኛ የሕይወት ታሪክ ምንጭ ስለሆነው ፊልሟ ታስረዳለች።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ የመስከረም ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13.2 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ
አዲስ አበባ አረቄ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ እዘጋለሁ አለች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#97 Complimenting someone’s style (Med) - #97 Complimenting someone’s style (Med)
Learn how to talk about fashion, and how to compliment someone in English, perfect for parties and cultural events. - Learn how to talk about fashion, and how…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሐማስ የጋዛ ጎዳናዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ ነው
አንድ የሊብራል ፓርቲ ገዲብ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል፤ ፓርቲያቸው በለዘብተኞችና አክራሪዎች ተከፍሎ መለያየት ላይ እንዳይደርስ ስጋት አዘል ማሳሰቢያ አቀረቡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ የድህነት መጠን ባለፉት 10 ዓመታት የ10 በመቶ ጭማሪ በማሳየት ወደ 43 በመቶ እንደሚያሻቅብ የዓለም ባንክ አመለከተ
የአዕምሮ ሕሙማን ቁጥር በአንድ ዓመት ውስጥ እስከ 15ሺህ ከፍ ማለቱን የአማኑኤል ሆስፒታል ገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሰላም ምሕንድስና፤ ደስታና ዕንባን ያቀላቀለው የእሥራኤል ታጋቾችና የፍልስጥኤም እሥረኞች ለቀቃ በመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ጎሕ ቅደት ተመሰለ
የዩክሬይንና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንቶች ዓርብ ዕለት የዩክሬይን - ሩስያ ጦርነትና የሰላም ድርድርን አስመልክተው ሊመክሩ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢሰመኮ በተለያዩ ክልሎች በመንግሥትና ታጣቂ ኃይሎች እርምጃዎች የተነሳ የሰዎች የመዘዋወር ነፃነት አደጋ ላይ መውደቁን አመለከተ
ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ ለዓመቱ የፕሬስ ነፃነት ጀግና ሽልማት ተመረጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"'ሕይወት አጭር ናት' አባባል አይደለም፤ እውነት ነው። ካንሰር እንዳለብኝ ሲነገረኝ ሕይወት አጭር መሆኗን አስተምሮኛል" ደራሲ ሚስጥረ አደራው
ተስጥኦና እውቀት፡ የመፅሀፍ አስተያየት ሚስጥረ አደራው። 2017። እኔ። አዲስ አበባ፡ ማንኩሳ ማተሚያ ቤት። ገፅ ብዛት፡ 184። ግርማ አውግቸው ደመቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እኔ" ማንነትን ወደ ውስጥ የሚመለከት ነው፤ እሸሽ የነበረው እውነትን መጋፈጥ ከሚፈልገው እኔነቴ ነበር፤ አለባብሰን ማለፍ ስለሚቀለን" ደራሲ ሚስጥረ አደራው
ሚስጥረ አደራው የ "እኔ" መፅሐፍ ደራሲ ናት። የአያሌዎች ሽሽትም፤ ድብቅ ሃብትም ስለሆነው እራስን ፈልጎ የማግኘት ዕሳቤ ላይ ስለሚያጠነጥነው የመፅሐፏ ዋነኛ ጭብጦች ታስረዳለች።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛእሥራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁምና የታጋቾች ለቀቃ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ
የኒው ሳዝ ዌይልስ ፍርድ ቤት የሕዝብ ደህንነት ስጋትን ጠቅሶ የፍልስጤም ደጋፊ ሠልፈኞች እሑድ ጥቅም 2 / ኦክቶበር 12 ኦፕራ ሃውስ ዙሪያ ለማድረግ የወጠኑትን የተቃውሞ ሠልፍ አንዳያካሂዱ አገደ፤ የሠልፉ አስተባባሪዎች ይግባኝ እንደሚሉ አመላከቱ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛከእሥራኤል እሥር ቤት የወጡ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ድጋፍ አሳፋሪ ነው አሉ
የቪክቶሪያ ነዋሪዎች ነፃ የሕዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራዋን ከዓርብ አንስታ በይፋ ትጀምራለች
ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘው 2018 አዲስ ዓመት እንደሚካሔድ ፕሬዚደንት ታየ አፅቀሥላሴ አስታወቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያውያን - አይሁዳውያን ማኅበረሰብ አባላት ኦክቶበር 7 በሐማስ የተገደሉ እሥራኤላውያንን ሁለተኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ አስበው ዋሉ
የፍልስጥኤም ደጋፊዎች ለእሑድ ጥቅምት 2 / ኦክቶበር 12 የወጠኑት የሲድኒ ኦፕራ ሃውስ ሠልፍ 'ይካሔድ - አይካሔድ' በጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሊሰጥበት ነው