Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ130ኛውን የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ የጥቁር ሕዝብን ክብር፣ ባሕልና ቅርስ ለማስጠበቅ የተጀመሩ ጥረቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ፕሬዚደንት ታየ አፅቀ ሥላሴ አሳሰቡ
ኢትዮጵያ የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ትምህርትን ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለመስጠት ወጠነች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ማሚ ቆዳዬን አልወደውም፤ ቀዪሪልኝ" እናት "እምቢኝ!" በአድዋ አንደበት
ሥነ ግጥም በጃዝ አዳዲስ ገጣሚያንን አካትቶ በሜልበርን - አውስትራሊያ አሰልሶ ተካሔደ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ነፃነትን የሚወድ ማንም ሰው አድዋን ማክበር አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንትና ተዋናይ ጌታሁን ይርጉ፤ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 28 / የካቲት 21 በሜልበርን ከተማ - አውስትራሊያ 21 Yardley St, Maidstone ከ4:00 pm - 6:00 pm ስለሚከበረው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአድዋ ድል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ፣ የማይደበዝዝ፣ የብሔራዊ ክብር፣ የነፃነትና የሉዓላዊነት ምልክት ነው።" አምባሳደር አንዋር ሙክታር
በአውስትራሊያ፣ በኒውዚላንድ፣ በፊጂ፣ በፓፕዋ ኒው ጊኒ እና በሰሎሞን ደሴቶች የኢፌዴሪ ጥብቅ አምባሳደር አንዋር ሙክታር፤ 130ኛውን የአድዋ ድል አስመልክተው የክብረ በዓሉን ታላቅነትና ልዩ ብሔራዊ መገለጫነት ያመላክታሉ። የሀገራዊ አንድነትና ትብብር…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየፌዴሬሽን ም/ቤት በአማራና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄዎች የተነሱባቸው አካባቢዎች ችግሮች እስኪፈቱ ድረስ ከትግራይ ውጪ የቀጥታ ምርጫ እንዲደረግባቸው ውሳኔ አሳለፈ
ኢትዮጵያ ኃይሏን የምትገነባው በቀጠናው ሽብር እንዳይፈጠር ለመከላከል እንደሁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አመላከቱ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአድዋ ትልቁ ፋይዳ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ተባብረው በአፄ ምኒሊክ አመራር ያንን የመሰለ አንፀባራቂ ድል መቀዳጀት ነው" ፕ/ር ባሕሩ ዘውዴ
የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ፤ ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ ውልደትና ዕድገት እስከ አድዋ ድልና ሕልፈተ ሕይወት አንስተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተጨማሪ ለስምንት ወራት የሥራ ማራዘሚያ ጊዜያት ተሰጠው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ
ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር ታደሰ ብሩ በሎንዶን ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ፤ ስለ የታላቅ መሪ ክህሎት፣ ጥሩ ተከታይነት ሚናና የአመራር መመዘኛዎችን አንስተው ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#104 Talking about school exams | NAPLAN - #104 Talking about school exams | NAPLAN
Learn useful English for talking about school tests, studying, exam pressure, and when you do really well. - የትምህርት ቤት ፈተናዎችን፣ ጥናት፣ የፈተና ጫናንና ማለፊያ ውጤትን አስመልክቶ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ
ኢትዮጵያ በአራት የአፍሪካ ሀገሮች የመርከብ ንግድ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ለማቋቋም ማቀዷ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሉናር አዲስ ዓመት በመላ የዘመን መቁጠሪያ ተጠቃሚዎቹ ዘንድ እየተከበረ ነው
የተባበሩት መንግሥታት የተጠባቢዎች ሪፖርት የጄፍሪ ኢፕስቲን ሰነዶች በሴቶችና ልጃገረዶች ላይ የሚፈፀሙትን መጠን የለሽ ወንጀሎችን ያጋለጠና በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረትም ፀረ ሰብዓዊ ድርጊት እንደሁ አመለከተ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሊብራል ፓርቲ ምክትል መሪ የፓርቲያቸው የፖሊሲ ለውጥና የትኩረት አቅጣጫ የዋን ኔሽን ፓርቲ ተገዳዳሪ ለመሆን እንዳልሆነ አመላከቱ
የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት በክፍለ ዘመኑ አጋማሽ 80 በመቶ አውስትራሊያውያን የቴፍ ኮሌጅ እና ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን እንዲሆኑ ወጠነ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአዲስ አበባ ሲካሔድ የቆየው 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የዐቢይ ፆምን ሱባኤ በማስመልከት አባታዊ መልዕክት አስተላለፉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ተግዳሮት ፊታችን ሲጋረጥ፣ መልካም ዕድልንም ይዞ እንደሚመጣ ማመን፤ ተስፋ አለመቁረጥና ራስን ለአዲስ ነገር ክፍት ማድረግ ያስፈልጋል" በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ
በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከውልደትና ዕድገት፣ የትምህርትና ሥራ፣ የተግዳሮትና ስኬት የሠፈራ ሕይወታቸውን የዳሰሱበትን የግለ ሕይወት ትረካ በምልሰታዊ ምልከታ ይቋጫሉ። የወደፊት ትልማቸውንም ያጋራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ትምህርት፣ ሥራና የአውስትራሊያ ክብር ሽልማት
በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ በሀገረ አውስትራሊያ ከመንፈሳዊ የአገልግሎት ተልዕኳቸው ጎን ለጎን ስላካሔዷቸው የትምህርትና የሥራ ዓለም ሕይወታቸው ነቅሰው ያወጋሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ተቀዳሚ ሙፍቲ የኒው ሳውዝ ዌይልስ ፖሊስ በእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት የተቃውሞ ሠልፈኞች ላይ የወሰዳቸው እርምጃዎች እንዲመረመር ጥሪ አቀረቡ
አንገስ ቴይለር የተቃዋሚ ቡድ መሪ ሱዛን ሊን መተካት ካሹ ከኃላፊነታቸው እንዲለቅቁና ተቀናቃኝነታቸውን ይፋ እንዲያደርጉ ግፊት እየተደረገባቸው ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየነገሌ፣ የጎሬመቱ እና የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታ በተያዘው በጀት ዓመት ተጠናቅቀው ሚያዝያ ወር ላይ እንደሚመረቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋ አደረገ
የትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ሙሉ በሙሉ በብይነ መረብ እንደሚሰጥ አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከነገሌ ቦረና እስከ አውስትራሊያ
በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከውልደት ቀዬአቸው ነገሌ ቦረና እስከ ሁለተኛ ሀገራቸው አውስትራሊያ የተጓዙበትን የመንፈሳዊና ዓለማዊ ግለ ሕይወት ታሪካቸውን ያጋራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የኮንፈረሳችን ዓላማ የኦሮሞ ማኅበረሰብን ማገናኘት፣ ስላለፈው መወያየት፣ ለወደፊት ማቀድና መረጃን መለዋወጥ ነው" ኦቦ ተስፋዬ ድፋ
በቪክቶሪያ የኦሮሞ አረጋውያን ደኅንነት እና በጎ አድራጎት ማኅበር ከአውስትራሊያ የኦሮሞ ሲቪክ ድርጅቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የድርጅቶቹ መሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ተፅዕኖ አሳዳሪዎችና የማኅበረሰብ አባላትን ያካተተ፤ በእራት የታጀበ ዓመታዊ…

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ተወዳዳሪ ዕጩዎች ምዝገባ ጊዜ እስከ የካቲት 16 ተራዘመ
104 የአዲስ አበባ ፖሊስ ሠራዊት አባላት ሥነ ምግባር ብልሹነትና ሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሳቢያ ከሥራቸው ተሰናበቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበፐርዝ ከተማ በተካሔደው የወረራ ቀን የተቃውሞ ሠልፈኞች ላይ በቦምብ ውርወራ ተጠርጣሪ የሆነ ግለሰብ ላይ የሽብር ድርጊት ክስ ተመሠረተ
በ10 ቀናት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የተላከ የአመፅ ዛቻ ደብዳቤ ሙስሊም አውስትራሊያውያንን ለከፍተኛ ስጋት ዳርጓል - አንድ አውስትራሊያዊ ወጣት በእሥራኤልና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንቶች ላይ የግድያ ዛቻ ፈፀመ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየፍልስጥኤም ድርጊት ቡድን ከእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት ጋር ተያይዞ፤ ፖሊስ የጣለውን ግደባ አሌ በማለት ሲድኒ ውስጥ ሰላማዊ ሠልፍ ሊያካሂድ ነው
የተቃዋሚ ቡድ መሪ ሱዛን ሊ ተነጣጥለው ያሉት ሊብራልና ናሽናልስ ፓርቲዎች በእዚህ ሳምንት ውስጥ መልሰው እንደሚጣመሩ ገለጡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ 'በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ችግር የፈጠረው የቀይ ባሕር ጥያቄ ሳይሆን፤ በትግራይ ጦርነት ወቅት የተጠነሰሰ እንጂ' ሲሉ አመላከቱ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ በረራ ጀመረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ማዕከላዊ ባንክ የወለድ መጠን ጨመረ
የእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት ዕቅድ የኒው ሳውዝ ዌይልስ ፖሊስንና የፍልስጥኤም ድጋፍ ቡድንን የሻጉራ እያተያየ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የትራምፕ አስተዳደር የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከጥር 17 ቀን 2018 ጀምሮ በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች አንዳንድ አዋሳኝ አካባቢዎች ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ መረጃ እየተከታተለ መሆኑን ገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቀድሞው የአውስትራሊያ ጠ/ሚ/ር ስኮት ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን የአውስትራሊያ ኢማሞች የሰበካ ፈቃድ እንዲያወጡና አስተምህሮቶቻቸውም በእንግሊዝኛ እንዲሆን አሳሰቡ
ከፍተኛ የሙቀት መጠን በደቡብ ምሥራቅ አውስትራሊያ ቀጥሏል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግማሽ ቢሊዮን ዶላር ጨረታ አከናወነ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የግርዛትን መጥፎ ባሕል በትብብር ወደ ኋላ እንተወው፤ ሴት ልጆቻችንን በእንክብካቤ ከዕውቀት ጋር ካሳደግን የግርዛት ጎጂ ባሕል ቦታ አይኖረውም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም
ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 29 በመላው ዓለም በፀረ - ግርዛት ቀንነት ተከብሮ ይውላል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጃገረዶችና ሴቶችን ከዕድሜ ልክ አካላዊ ጉዳትና የመንፈስ ስብራት ለመታደግ። ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሞናሽ ጤና - የጤና ባለሙያና አንቂ የተባበሩት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአሜሪካ የኢትዮጵያውያንን የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳትን ለማስቆም ክስ ተመሠረተ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት ተከበረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛWhat actually happened on January 26? - በእርግጥ ጃኑዋሪ 26 የሆነው ምንድን ነው?
January 26 is one of the most debated dates in Australia’s history. Often described as the nation’s birthday, the day marks neither the formal founding of the…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#102 Getting organised (Med) - #102 Getting organised (Med)
Learn practical English phrases for getting organised and managing daily tasks, including planning ahead, meeting deadlines, and staying on top of…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ጥምቀት ከፍተኛ የሆነ ምስጢር ያለው፣ የስላሴ ሶስትነት፣ አንድነት የተገለፀበት፤ የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር የተወለደበት ሙሉ የሆነበት ነው" ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሉ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊው በዓለ ጥምቀት በሀገረ አውስትራሊያ - ብሪስበን ከተማ በ Oxley Creek Common ከጃኑዋሪ 24 - 25 / ጥር 16 - 17 ተከብሮ ይውላል። ቀሲስ መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ፤ በኢትዮጵያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየፀረ ጥላቻ ንግግርና የጠብመንጃ ባለቤትነት ሕጎች በፓርላማ ይሁንታ ተቸራቸው
ኩዊንስላንድ ውስጥ ሕይወቷ አልፎ የተገኘችው ካናዳዊት ቱሪስት ምናልባትም በዲንጎ ተጠቅታ ይሆናል የሚል ስጋት አሳድሯል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛግብፅ ኢትዮጵያ ካሣ ትክፈለኝ አለች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና ገንዘብ ሚኒስቴር 'ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) አራተኛውን ዙር የኢትዮጵያ የብድር ግምገማ ሰሞኑን ማፅደቁ የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ቀደም ሲል ከተጠበቀው በላይ ጠንካራ መሆኑን ያረጋግጣል' አሉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ግጥምን በጃዝ የመጀመሪያውና የመጨረሻው ዒላማ 'ለሰዎች የመዝናኛ መድረክ መክፈት፤ ባሕልን፣ የሀገር ፍቅርንና ዕሴትን ማስተዋወቅ ነው" ተዋናይ ጌታሁን ሰለሞን
መታሰቢያነቱ ለሰዓሊ ታምራት ገብረማሪያም የተቸረውና ለሁለተኛ ጊዜ የተከወነው 'ግጥምን በጃዝ' የአንድ ሰው ተውኔትን አጣምሮ በዕለተ እሑድ ጃኑዋሪ 18 / ጥር 10 ለሕዝብ ቀርቧል። የመድረክ መሪዎች፣ ገጣሚዎችና የሙዚቃ መሳሪያ ባለሙያዎች አተያያቸውን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የጥምቀትን የተለያዩ የሃይማኖት ሥርዓቶችንና የሕዝቡን ደስታ ስመለከት ሀገሬ ኢትዮጵያ ያለሁ ነው የመሰለኝ" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ
የከተራና ጥምቀት በዓል በሀገረ አውስትራሊያ የሜልበርንና ፐርዝ ከተሞች ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ ደምቆና ገንኖ ተከብሮ ውሏል። በዓለ ጥምቀቱን በጋራ የአንድነት መንፈስ ያከበሩት ቤተክርስቲያናት፣ ምዕመናንና ምዕመናት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ በአሜሪካ የፍልሰት ቪዛ ከማያገኙት 75 ሀገራት መካከል አንዷ ሆነች
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ዋና ጉባኤ ላይ ከአራት ሺህ በላይ ተወካዮች ይሳተፋሉ ተባለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በጥራት ስለምንጨርስ ከደንበኞች ጋር ጥሩ ወዳጅነት አለን፤ እምነት ይጥሉብናል" ዳይሬክተር ጀማል አይዲን
አቶ ጀማል አይዲን፤ የGo Cabinets & Home Renovation ዳይሬክተር፤ እንደምን ወደ ግንባታና ዕድሳት ሙያ እንደተሠማሩና ለሜልበርን የምሥራቅ አፍሪካና የሕንድ ማኅበረሰብ አባላት ከሁለት ወንድሞቻቸው ጋር እየሰጡ ስላሉት ሙያዊ አገልግሎታቸው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጀማል አይዲን፤ የቤት ግንባታና የቤት ውስጥ ዕድሳት
አቶ ጀማል አይዲን፤ የGo Cabinets & Home Renovation ዳይሬክተር፤ እንደምን ወደ ግንባታና ዕድሳት ሙያ እንደተሠማሩና ለሜልበርን የምሥራቅ አፍሪካና የሕንድ ማኅበረሰብ አባላት ከሁለት ወንድሞቻቸው ጋር እየሰጡ ስላሉት ሙያዊ አገልግሎታቸው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢራን በአንድ ተቃዋሚ ሠልፈኛ ላይ ይሙት በቃ ፈረደች
በፓርላማ አባላት ላይ የሚደረሱ ዛቻዎች በ63 ፐርሰንት ማሻቀቡ ተመለከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአዲስ አበባ ቅሬታ ካሰሙ ግብር ከፋዮች መካከል የ58 በመቶዎቹ ቅሬታ ትክክል ሆኖ እንዳገኘው የከተማይቱ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ
'በአማራ ክልል አዲሱ የገጠር መሬትና አስተዳደር አጠቃቀም አዋጅ በተበታተነ መንገድ የሚኖሩ የክልሉን አርሶ አደሮች በፈቃደኝነት በአንድ አካባቢ ለማስፈር ያለመ ነው' ሲል የክልሉ የመሬት አስተዳደር ቢሮ ገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የSBS አማርኛ የፎቶግራፍ ባለሙያ ሆኜ መሥራቴ በጣም ነው የሚያስደስተኝ" ፎቶ አንሺ ስንታየሁ በቀለ
የፎቶግራፍ ባለሙያ ስንታየሁ በቀለ፤ ስለ ፕሮፌሽናል የፎቶ ባለሙያነትና ከሞባይል ይልቅ የግል የፎቶ ካሜራን የመጠቀምን ተመራጭነት አንስቶ ምክረ ሃሳቡን ይቸራል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በሕይወት ያሉትንና የሌሉትን አስታዋሽና ጊዜን ገላጭ ሆኖ የሚቀረው ፎቶግራፍ ነው" ፎቶ አንሺ ስንታየሁ በቀለ
የፎቶግራፍ ባለሙያ ስንታየሁ በቀለ፤ እንደምን ከግራፊክ ዲዛይን ወደ ፎቶ ማንሳት እንደተሸጋገረ ይናገራል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ምግብ አቅርቤ ባዶ ሳህን ሲመለስልኝ ደስ ይለኛል" ወ/ሮ ገነት ሐብተወልድ
የሐረር መሶብ ምግብ ቤት ባለቤቶች፤ ወ/ሮ ገነት ሐብተወልድና አቶ አንተነህ ሐረገወይን፤ ስለ ምግብ ቤታቸው ከፈታና የደንበኞች መስተንግዶ አንስተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቂሊንጦ የጊዜ ቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል መያዝ ከሚችለው የተጠርጣሪዎች ቁጥር በላይ እየያዘ በመሆኑ ከፍተኛ መጨናነቅ መፈጠሩን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አመለከተ
ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ከ704 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቧ ተነገረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበመጪው ሀገራዊ ምርጫ ለውድድር የሚቀርቡ ዕጩዎችና መራጮች በስድስት ቋንቋዎች በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ የሚችሉበት መተግበሪያ ድረገፅ ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዩኒቨርሲቲ ልታቋቁም ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#101 Having a laugh (Med) - #101 መሳሳቅ
Learn how to talk about things that make you laugh. Practise phrases that help you share stories, react to jokes, and enjoy conversations more. - ስለ ሚያስቅዎት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች መያዝ የሚገባቸውን ወርሃዊ የመጠባበቂያ ገንዘብ ምጣኔ በሁለት መደበ
በሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ብዙኅን መገናኛና ጋዜጠኞች በአግባቡ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተገቢው ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል ተባለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እንኳን ለዘላለማዊ ተስፋ ላገኘንበት ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሳችሁ" መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ
መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አሕጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የልደት በዓል ታሪክ አይደለም፤ እውነት ነው። እግዚአብሔር መልካም በዓል ይስጣችሁ" ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ
ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ፤ በዘጸዓት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር የ2006 በዓለ ልደት መልዕክታቸውን ለእምነቱ ተከታዮች ያስተላልፋሉ፤መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሁለት ክፍለ ሀገራት የማኅበረሰብ አባላትን ለፍቅር አብቅቶ ወደ አንድ ጣራ ስር ኑሮ የመራው ዓመታዊው የኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ውድድር ተጠናቀቀ
ሰቲት ሁመራ ከግዕዝ ጋር ብርቱ ፉክክር አድርጎ በ5 ለ 4 የፍፁም ቅጣት ምት ውጤት ለሁለተኛ ጊዜ የድል ዋንጫ ባለቤት ሆነ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ ከ35 ሚዮን በላይ የሚሆነው ሕዝብ ከቀላል እስከ ከባድ የአዕምሮ ሕመም እንዳለበት የባለ ሙያዎች ጥናት አመለከተ
በወርኅ ጥቅምት በቀን 1456 ያህል ሰዎች ድንበር እንዳቋረጡ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የዓመታዊ ስፖርቱ መንፈስ በየሳምንቱ እንዲሆን የምንመኘው ዓይነት ኢትዮጵያዊነትን ያንፀባረቀ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ረቡዕ ዲሴምበር 24 / ታህሳስ 15 የተጀመረው ዓመታዊው 29ኛው የኢትዮጵያውያን የእግርኳስ ውድድር ዓርብ ታህሳስ 27 ሶስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። የሶስቱ ቀናት የግጥሚያ ውጤቶችና ሌሎች ክንውኖች ተጠናቅረው ተካትተዋል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የሚውል ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ልታደርግ ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች መኖሪያ ቤቶች ግንባታ የሚውል የ27.8 ቢሊዮን ብር ፈቀደ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የኢትዮጵያ ቀን ትልቁ የቶርናመንቱ ቀን ነው። ከኢትዮጵያ ብንወጣም፤ ኢትዮጵያ ከውስጣችን አልወጣችም። እየሠራን ያለነው ትንሽቷን ኢትዮጵያ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ዲሴምበር 27 / ታህሳስ 18 በሜልበር ከተማ በልዩ ድምቀት ስለሚከበረው የኢትዮጵያ ቀን ትሩፋቶች ያስረዳሉ። ዓመታዊው በዓል ተከብሮ የሚውለው Arndell Parke Reserve…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ይህ ቶርናመንት በዋነኛነት የሚያደርገው፣ ኢትዮጵያዊነታችንን ማጉላት፤ ልጆቻችን ደህና ቦታ እንዲውሉና የተጠፋፉ ሰዎች እንዲገናኙ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ከዲሴምበር 24 - 28 / ታህሳስ 15 - 19 በሜልበር ከተማ ስለሚከበረው ዓመታዊው 29ኛ የኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ውድድር ሂደትና ተልዕኮ ይናገራሉ። አ ምስት ቀናት የሚፈጀው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ምክር ቤት የትሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከቀናት በፊት ያነሳውን የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ልዩ ከለላ ተቃወመ
ኢትዮጵያ ለአምስት ዓመታት የሚከናወን 'ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030'ን በይፋ አስጀመረች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛUnderstand Aboriginal land rights in Australia - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎችን የመሬት መብቶች መገንዘብ
You may hear the protest chant, “what do we want? Land rights!” —but what does it really mean? Land is at the heart of Aboriginal and Torres Strait Islander…