Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ግጥም ውስጤ ያለውን ስሜት የምገልፅበት፣ አንባቢን በእኔ ዓለም ውስጥ፣ ስሜቶቼ ውስጥ የምጋብዝበት መድረክ ነው" ናዲያ ሞናያ
በዩኒቨርሲቲ Exeter የሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ተማሪ ናዲያ ሞናያ፤ ምርምራቸው ስለሚያተኩርበት ለውጥ የሚያሻቸው የሴቶች ጉዳዮችና የመድብለ ባሕል ፋይዳዎችን አንስተው ያናገራሉ። ከግጥም ሥራዎቻቸው በቅርቡ "I Hugged a Tree" በሚል ርዕስ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ከመማር ጋር ኃላፊነት አለ፤ የተማሩትን ለሌላው ማስተላለፍ የራስን ኃላፊነት መወጣት ነው። ለሕይወትም ትርጉም አለው።" ናዲያ ሞናያ
ናዲያ ሞናያ - በሀገረ እንግሊዝ ኤክስተር ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ተማሪ ናቸው። ውልደትና ዕድገታቸው አዲስ አበባ ነው። የኢትዮጵያዊት፣ ኤርትራዊትና ጣሊያናዊት ዝንቅ ብሔራዊ ማንነትን አጣምረው ይዘዋል። ሁለት ሀገርኛና አምስት የውጭ ሀገራት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአውስትራሊያ ጅሎንግ በሚገኝው የነዳጅ ማጣሪያ የእሳት አደጋ ተከሰት
የአውስትራሊያ ከተሞች የራሳቸውን የነዳጅ ክምችት ለርመፍጠር ቅድመ ዝግጅት ጀምረናል አሉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛWomen’s legal services in Australia: Understanding your options - በአውስትራሊያ ለሴቶች ነጻ የህግ አገልግሎት ተቋማት አማራጮች እንዳሉ ይረዱ
Workplace discrimination, gender-based violence and financial inequality—these are just some of the reasons why women need dedicated legal services. You don’t…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበመካከለኛው ምስራቅ ያለው ቀውስ በጦርነት አይፈታም ፤ መፍትሄው የሰላም ውይይት ነው - አንቶኒዮ ጉተሬዝ
በሱዳን ከ 21 ሚልዮን በላይ ዜጎች ለጽኑ ረሀብ እና የምግብ እጦት ተጋልጠዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ወኪል አስታወቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ ለሚኖሩ ስደተኞች መሠረታዊ አቅርቦት ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር በላይ ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊየን በላይ ከደቡብ ሱዳን ፤ ኬንያ ፤ ኤርትራ እና ሶማሊያ የተፈናቀሉ ስደተኞች እንደሚኖሩ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሺህ የሚቆጠሩ አራናውያን አሜሪካ በሆርሙዝ የጣለችውን ገደብ በቃወም ለሰልፍ ወጡ
የነዳጅ ዋጋ መጨመርን ተከትሎ የኡበር አሽከርካሪዎች ደንበኞቻቸውን ተጨማሪ ዋጋ እንዲያስከፍሉ ደንብ ወጣ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ይህ የትንሣኤ በዓል ለሁላችንም የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመሰባሰቢያ፣ ራሳችንን የመጠየቂያ በዓል እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን" ቀሲስ መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ
መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የበዓለ ትንሣኤን ትርጓሜ ያስረዳሉ። የመልካም ምኞት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እንኳን ለበዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ! እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያንና መኖሪያችንን አውስትራሊያን ይባርክ" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ
ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ፤ በዘፀዓት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አገልጋይ፤ የፋሲካ በዓልን አስመልክተው የ ‘እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን’ መልካም ምኞት መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብን ሁለቱንም ወላጆች ላጡ ተፈናቃይ ልጆች ላደረጉት ትልቅ አስተዋፅኦ እናመሰግናለን" ወ/ሮ ገነት ቤተ ጌራወርቅ የም/ቤት አባል
ወ/ሮ ገነት ቤተ ጌራወርቅ፤ በደብረ ብርሃን ከተማ የኤፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና በደብረ ብርሃን መጠለያ ቻይና ካምፕ ተጠላይ እናት ሩቂያ አሕመድ ስለ ተፈናቃዮች ሕይወት፣ በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛለጋሽ እጆች ከደቡብ አውስትራሊያ እስከ ደብረ ብርሃን መጠለያ ካምፖች
የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ዶ/ር ለገሰ ጋረደው፣ የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት አቶ ጥላዬ ተከተልና አቶ መሐመድ በያን፤ እንደምን የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ከወለጋ ተፈናቅለው ደብረ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የኢትዮጵያን ሙዚቃ ካልነበረበት ወደ ነበረበት ያደረስነው በ60ዎቹ ጊዜ ነው" ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ
የአደራ ቃል "አውስትራሊያ ላላችሁ ወገኖቼ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ከልባችሁ አታውጡ። ምንም ይሁን ምን - እንደ ሀገር የሚሆን ነገር የለም" ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ (ዳግም የቀረበ)
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ፤ ከሀገር ቤት እስከ አሜሪካ
አንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ፤ ገጣሚና ሙዚቃ ቀማሪም ነው። ከሙዚቃ ዓለም አዘላለቁ እስከ ስደት ሕይወቱ አንስቶ ያወጋል። (ዳግም የቀረበ)
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን ጥቃታቸውን ለሁለት ሳምንታ ሲገቱ፤ ኢራን በበኩሏ ለሁለት ሳምንታት የሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ መተላልፊያን እከፍታለሁ አለች
የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ አባል ፕሬዚደንት ትራምፕን ኮንግረስ ከፕሬዚደንታዊና ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥነት ስልጣናቸው እንዲያነሳቸው ጥሪ አቀረቡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፋና ወጊዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ በ84 ዓመታቸው ከእዚህ ዓለም ተለዩ
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከ50 በላይ ሴቶች እንዲደፈሩና ከ100 በላይ ሰዎችም ለሞት እንዲዳደረጉ ምክንያት ነው ያለውን ተጠርጣሪ ሕገ ወጥ አዘዋዋሪ ትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ ውስጥ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ የላቀ የጦር ሜዳ ጀብዱ ኒሻን ተሸላሚ በአፍጋኒስታን የጦር ወንጀል ተጠርጣሪነት ለእሥር ተዳረገ
በወርኃ ማርች በአንድ ወር ውስጥ ብቻ በአውስትራሊያ ታሪክ ከፍተኛውን ሬኮርድ የያዘ የአዲስ ኤክትሪክ መኪና ሽያጭ ተመዘገበ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ መካከለኛው ምሥራቅ 'ሊጋይ' እንደሚችል አሳሰቡ
አውስትራሊያ ለተጨማሪ አንድ ወር የሚበቃ የነዳጅ አቅርቦት እንዳላት የፌዴራል መንግሥቱ አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአንድ ወር ሲያካሒድ የቆየውን የምርጫ ምዝገባ ለሁለት ሳምንታት አራዘመ
ኢትዮጵያ በቡድን 20 ማዕቀፍ ስር ከቻይና ያለባትን ዕዳ መልሶ ለማዋቀር ከቻይና መንግሥት ጋር መግባባት ላይ መድረሷ ተነገረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየመኪና መንዳት ስልጠና ለለማጆች መጀመር ያለበት ከወላጆች፣ ወዳጆች ወይስ ባለሙያ አስልጣኞች?
"አንዱ ዓላማችን ማኅበረሰቡን ማገልገል ነውና በአቅም ውስንነት የመንጃ ፈቃድ ለሌላቸው አንዲት ሴትና አንድ ወንድ ነፃ የመኪና መንዳት ስልጠና እንሰጣለን" ያሉት አቶ ግዛቸው መኮንን፤ የፍቅር ለማጅ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ፤…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ማኅበራዊ አንቂ መሆን አለብን፤ ሀገራችን ውስጥ ብዙ የሚሠሩ ማኅበራዊ ነገሮች አሉ" ሶስና ወጋየሁ
ለወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት መሥራችና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዳይሬክተር፤ ላቋቋመችው የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት በሜልበርን- አውስትራሊያ ሚሊኒየም ሃውስ የማኅበረሰብ ማዕከል የተካሔደ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያ የሃርሙዝ ባሕረ ሰላጤ መተላለፊያን ለመክፈት ዩናይትድ ስቴትስን አግልለው በአስቸኳይ ጉባኤ ላይ ከሚታደሙ 35 ሀገራት ጋር መቀላቀሏን አስታወቀች
ፕሬዚደንት ትራምፕ የኢራን ጦርነት ለፍፃሜ መቃረቡን ገለጡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#107 Protecting Wildlife | Talking About Animals and Nature (Med) - #107 የዱር እንሰሳትን መጠበቅ | ስለ እንሰሳትና ተፈጥሮ መናገር
Learn useful English for talking about animals, nature, and protecting wildlife. Practise everyday phrases for discussing threats to animals, expressing…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጠ/ሚ አንቶኒ አልባኒዚ ዛሬ ከምሽቱ 7:00 pm የመካከለኛ ምሥራቅ ጦርነትን አስመልክተው ለመላ አውስትራሊያውያን በሬዲዮና ቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት ንግግር ሊያደርጉ ነው
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፤ የዩናይትድ ስቴትስ፣ እሥራኤል፣ ኢራን ጦርነት ከሁለት እስከ ሶስት ሳምንታት ጊዜያት ውስጥ ሊያከትም እንደሚችል አመላከቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ በረራዎችን በከፊል ማስጀመሩን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ግሽበቱ ወደ ነጠላ አሃዝ ዝቅ እንዳለ ገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የዳያስፖራ ባንክ አገልግሎት ክፍል ዓላማ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ፍላጎቶችና የባንኩን አቅርቦቶች በማያያዝ ለማገልገል ነው"አቶ ዘሪሁን ተከተል
አቶ ዘሪሁን ተከተል፤ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳያስፖራ ባንክ ክፍል ሥራ አስኪያጅ፤ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት መካከል የተካሔደውን የመግባቢያ ሰነድ ፍረማ ፋይዳዎችን አንስተው ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ባዘጋጀችው የሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት ፎረም ከተለያዩ ኩባንያዎች ጋር የ13 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈራረመች
የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኅን ባለስልጣን በአንድ ዓመት ውስጥ ከማኅበራዊ ሚዲያዎች በናሙና ከታዩ 32 ሺህ ይዘቶች መካከል ከ8 ሺህ በላይ የሚሆኑት የጥላቻና ሐሰተኛ መረጃዎች መሆናቸውን በጥናት መለየቱን አመለከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የፊልም ኢንዱስትሪያችን ገና ዳዴ ማለት እንኳ አልጀመረም" ሶፎንያስ ታድሰ
በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ፀሐፊ፣ አዘጋጅ፣ ዳይሬክተርና መምህር ሶፎኒያስ ታደሰ፤ የኢትዮጵያን የፊልም ኢንዱስትሪ የዕድገት ደረጃና የአሠራር ሂደቶች ነቅሶ ያመላክታል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በሚስጥር ከማኅበረሰቡ ውስጥ ተነቅለው የወጡ እውነቶችን የያዘ ነው፤ በሚስጥር ያደረግነው ነገር በአደባባይ ያስለቅሰናል ነው ፅንሰ ሃሳቡ" ሶፎኒያስ ታደሰ
በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ፀሐፊ፣ አዘጋጅ፣ ዳይሬክተርና መምህር ሶፎኒያስ ታደሰ፤ በቅርቡ በአቦል ቴሌቪዥን ለታዳሚዎች ዓይነ ገብ ለመሆን የዕይታ መሰናዶው ስለተጠናቀቀለት ባለ 260 ክፍል ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ጭብጥ ቀንጭቦ ያጋራል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ልጄ 'ማሚ እኔ ይኼን ቆዳዬን አልወደምው፤ ቀዪሪልኝ' ሲለኝ የተሰማኝን ስሜት በቃል ለመግለፅ ይከብዳል። በጣም ነው የከፋኝ።" ወ/ሮ ጌጤ ነጋሽ
ወ/ሮ ጌጤ ነጋሽ፤ በሀገር ቤት ጎሠኝነትን፣ በሀገረ አውስትራሊያ ዘረኝነትን እምቢኝ ያሉ፤ በኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በእጅጉ የኩራት ሞገስን የተላበሱ ናቸው። ልጃቸው ዕድሜው አምስት ዓመት ሊሞላ ደርሶ ሳለ የገጠመው የቀለም ልዩነት ያሳደረባቸውን ሥነ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ጠብን፣ መቀየምን ትፈራለች፤ ፍቅርን፣ ሰው ማክበርን ትወዳለች። በእምነቷም፣ በልጆቿም በትዳሯም ጠንካራ ነበረች።" የወ/ሮ ወርቅነሽ ባለቤት አቶ አብርሃም ተዘራ ገሠሠ
ወ/ሮ ወርቅነሽ ጥላሁን ካሳ (ቤዛ) ለሶስት ዓመታት ከማኅፀን ካንሰር ጋር ያካሔዱት ፍልሚያ አክትሞ ከእዚህ ዓለም በሕልፈተ ሕይወት ተለይተዋል። ባለቤታቸው አቶ አብርሃም ተዘራ፣ የቤተሰባቸው ወዳጅ አቶ ፍቅሬ (ራያ) ረታ እና የንስሃ አባታቸው መልአከ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ‘በጣም ትልቅ ስጦታ ሰጠችኝ‘ አሉ
የግሪንስ ፓርቲ አውስትራሊያ ያለ ፓርላማ ይሁንታ ወደ ጦርነት እንዳትገባ የሚደነግግ ሕግ እንዲኖራት ፓርቲያቸው ዳግም መጠየቁን አስታወቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ በዓለም 5ኛዋ ግዙፍ አበባ ላኪ ሀገር ተባለች
በኢትዮጵያ የዩናይድ ስቴትስ ኤምባሲ ኢትዮጵያውያን የንግድና ጉብኝት ቪዛ አመልካቾች እስከ 15 ሺህ ዶላር የሚደርስ የማስያዣ ገንዘብ እንዲያሲይዙ የሚጠይቀው አሠራር ከመጋቢት 24 ቀን 2018 ጀምሮ ግብር ላይ እንደሚውል አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኳታር ውስጥ፤ በኑሮ ውድነት ላይ አንዳችም ጭማሪ የለብንም። የነዳጅ ጭማሪ አልተደረገም። መንግሥት ትልቅ ድጋፍ እያደረገልን ነው" ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ
የዶሃ - ኳታር ነዋሪ ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ አሥራቴ፤ የእሥራኤል - ዩናይትድ ስቴትስና ኢራን ጦርነት በእሳቸውና በቤተሰባቸው፣ እንዲሁም፤ በኳታር ነዋሪ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ላይ ስላሳደረውና እያሳደረ ስላለው ተፅዕኖ አንስተው ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤትንና ኢትዮ-ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ማዕከልን እንደግፍ" ኧኒ ዴቪ እና ማርታ ቦረና
ኧን ዴቪ የFlying Fruit Fly Circus አርቲስቲክ ዳይሬክተርና ማርታ ቦረና የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤትና የኢትዮ-ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ማዕከል ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ ቅዳሜ ማርች 28 / መጋቢት 19 ስለሚካሔደው የድጋፍ እራት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን የሆርሙዝ ሰላጤን የባሕር መስመር እንድትከፍት የ48 ሰዓታት ዛቻ አዘል የጊዜ ገደብ ሰጡ
አውስትራሊያ ለአንድ ወር ያህል የሚበቃ የነዳጅ፣ ናፍጣና የአውሮፕላን ነዳጅ ክምችት እንዳላት አስታወቀች።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የሰርከስ ባለሙያ ሆኜ በእዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኔ ዕድለኛ ነኝ" አርቲስት ሶስና ወጋየሁ
ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት መሥራችና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዳይሬክተር፤ ከጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት እስከ እንጦጦ ፓርክ እያስገነባችው ስላለው የሰርከስ ማዕከል ተልዕኮዎችን አንስታ ትናገራለች። የአውስትራሊያ ጉብኝት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአዲስ አበባ በስድስት ወራት ውስጥ ከ5800 በላይ ፍቺዎች ተመዘገቡ
የሕግ ከለላ የላቸውም የተባሉ 8000 ኢትዮጵያውያን እሥራኤልን ለቅቀው ሊወጡ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛስንብት፤ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የባሕል ተፋላሚዋ አክስት ሮዳ ሮበርትስ
በ66 ዓመታቸው ከእዚህ ዓለም ለተለዩት የSBS ነባር ዜጎች አረጋዊትና የዊድጃቡል ዋይባል ሴት የሐዘን መግለጫዎች እየደረሱ ነው። ከማኅፀን ካንሰር ጋር ሲያካሂዱት የነበረው አጭር ፍልሚያ ቅዳሜ ማርች 21 / መጋቢት 12 ከቀትር በኋላ በሕልፈተ ሕይወት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛመጽሐፍ ሻጮች ስልጠና ቢሰጣቸው ደስ ይለኛል፤ ለደራሲያን የሚሰጡት ክብር አናሳ ነው። በጣት የሚቆጠሩት ካልሆኑ በስተቀር።" ደራሲና ጋዜጠኛ ሃሊ ሙዘይን
ሲስተር ሃሊ ሙዘይን የጤና ባለሙያ፣ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ አርታኢና የበጎ ፈቃድ አገልጋይ ናቸው። በተሰማሩባቸው መስኮች ትድግናን ስለሚሹ ሀገራዊ ጉዳዮችና የሙያ አስተዋፅዖዎቻቸው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ለመላው ኢትዮጵያውያንና የዓለም ሙስሊሞች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤ ተቻችለን የምንኖር ያድርገን፤ መልካም ኢድ ይሁንልን" ሼህ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር
ሼህ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መሪ፤ የ2026 የኢድ አል-ፈጥር መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#106 Mmm or Hmm? Trying new and unusual food - #106 Mmm or Hmm? Trying new and unusual food
Learn useful English for talking about unusual or strong flavours. Practise everyday phrases for reacting to new foods, sharing opinions, and encouraging…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" 'በሕይወት ሁሉ ነገር ተሳካልን፤ የእናታችንም ሕልም ተሳክቷል' በምንልበት ሰዓት እናታችንን አጣናት" ሊዲያ ዓለማየሁ
በአውስትራሊያ የሜልበርን ነዋሪ ስለ ነበሩትና ከእዚህ ዓለም በሕልፈተ ሕይወት ስለ ተለዩት ወ/ሮ ዕሌኒ ብርሃኑ፣ ልጆቻቸው፣ እህታቸውና ወዳጆቻቸው ጥልቅ ሐዘናቸውን ይገልጣሉ። መልካም ሰብዕናቸውን አንስተው ይዘክራሉ። ቅዳሜ መጋቢት 12 / ማርች 21…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ሳቢያ የደረሰውን የነዳጅ እጥረትና የዋጋ ንረት አስመልክቶ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ካቢኔ በነገው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ ሊያካሂድ ነው
ፕሬዚደንት ትራምፕ አውስትራሊያን ጨምሮ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት በአጋርነት ለመሳተፍ ፈቃደኛ ያልሆኑ ሀገራት ላይ የሰላ ትችት ሰነዘሩ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ የትራንስፖርቱን ዘርፍ ወደ ኤሌክትሪክና የተፈጥሮ ጋዝ የማሸጋገርና የነዳጅ ቁጠባ ሀገራዊ ጥሪ አቀረበች
የኢትዮጵያ የዲጂታል ግብይት ከ18 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር በላይ መሻገሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ማዕከላዊ ባንክ የ4 ነጥብ 1 ፐርሰንት ወለድ ጭማሪ አደረገ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ኩባን በበላይነት ለመቆጣጠር እንደሚሹ ገለጡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስራሊያ በቂ የነዳጅ ክምችት ስላላት ዜጎቿ እንዲረጋጉ አሳሰበች
እሥራኤል ትልሟ ግቡን እስኪመታ የሊባኖስና ኢራን ጥቃቷን እንደምትቀጥል አስታወቀች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባደረገው ማጣሪያ የፓርቲ አባል የሆኑ የምርጫ አስፈፃሚዎችን ማሰናበቱናን በአንድ ሳምንት ውስጥ 9.36 ሚሊዮን መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 31 በመቶ ዕድገት በማስመዝገብ በአየር መንገዶች የማስፈፀም አቅም ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆነ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛስንብት - ሩፋኤል ተሰማ
ባደረባቸው ሕመም ምክንያት ከእዚህ ዓለም በሞት ስለ ተለዩት የሁለት መንታ ሴት ልጆች አባት አቶ ሩፋኤል ተሰማ፤ መልካም ሰብዕና እና ትውስታዎችን ነቅሰው የቅርብ ወዳጆችና የትግል አጋሮች በስንብት ቃሎቻቸው ይዘክራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የቤት ግዢ ብድርን ከ10 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከፍሎ መጨረስ ይቻላል" አቶ በፈቃዱ ወለሎ
አቶ በፈቃዱ ወለሎ፤የ Bef Homes Australia መሥራችና ባለቤት፤ ድርጅታቸው በምዕራብ አውስትራሊያ፣ ቪክቶሪያና ኩዊንስላንድ ስለሚሰጣቸው አግልግሎቶች ይናገራሉ። የመኖሪያና ሙዋዕለ ንዋይ ቤት ግዢና ሽያጭ መንገዶችን ያመላክታሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሴናተር ማት ካናቫን የናሽናልስ ፓርቲ መሪ ሆነው ተመረጡ
አውስትራሊያ ለመቅረት ጥገኝነት ከጠየቁት ሁለት ተጨማሪ የኢራን የሴት እግር ኳስ ተጫዋቾች ውስጥ አንደኛይቱ ሃሳቧን ቀይራ ወደ ኢራን ልትመለስ ነው።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና ሶማሊኛ የሰው ሠራሽ መረጃ ፍለጋ አገልግሎት ውስጥ ተካተቱ
እያደገ የመጣውን የኮንፈረንስ ቱሪዝም ራሱን በቻለ ተቋም ለማስተዳደር መታቀዱ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያ ወደ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የቅኝት አውሮፕላን፣ ሚሳየሎችንና ወታደሮቿን በዛሬው ዕለት ልትልክ ነው
ዴቪድ ሊትልፕራውድ ከናሽናልስ ፓርቲ መሪነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ'ሕወሓት ለክልሉ ልማት የተመደበውን በጀት ለታጣቂዎች ቀለብና ለጦርነት ዝግጅት እያዋለ ነው' ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ
41 ሀገራት የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች የተመለከተ ማሳሰቢያ ሰጡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በጄሲ ጃክሰን የምርጫ ዘመቻ ወቅት ትልቅ አስተዋፅዖ አደረግኩ የምለው፤ዜግነት የሌላቸውም አስተዋፅዖ እንዲያደርጉ ያቀረብኩት ሃሳብ ውጤታማ መሆኑ ነው"የሐረርወርቅ ጋሻው
የፖለቲካ አንቂ፣ የፓን አፍሪካኒዝም ቀስቃሽ፣ የቀድሞው የዲሞክራት ፓርቲ የሁለት ዙር ዕጩ ፕሬዚደንት ጄሲ ጃክሰን የወጣቶች ኮሚቴ ሰብሳቢና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አማካሪ ወ/ሮ የሐረወርቅ ጋሻው፤ ፌብሪዋሪ 17 ቀን 2026 ከእዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#105 Celebrating small wins at work - #105 Celebrating small wins at work
Learn useful English for talking about small wins at work. Practise phrases for celebrating achievements, staying motivated, and making progress step by step…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የነበሩ አውስትራሊያውያን ወደ ሲድኒ እያቀኑ ነው
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ኢራን ጦርነት ከሳምንታት ዐልፎ ለተራዘመ ጊዜያት ሊዘልቅ እንደሚችል አመላከቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ ለመሬት መንቀጥቀጥ ራሱን የቻለ ተቋም እንዲኖር ጥያቄ ቀረበ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በየትኛውም ዓለም ያሉ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትን ለማገልገል የሚያስችሉትን አዳዲስ አሠራሮች ወደ ሥራ ማስገባቱን አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ፖፕ ፍራንሲስ 'ተስፋ ፅዮን የራሳቸውን ዕውቀት ያካፈሉ የእምነት አባቶች ውስጥ ሊጠቀስ የሚገባው ነው' ብለው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ በተባባሪ ደራሲነት ለሕትመት ስላበቁት "The…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየእኛ ሰው በሮማ - የኢትዮጵያዊው ፈላሲ ልሂቅ ተስፋ ፅዮን በቫቲካን የመንፈሳዊ ዓለም ተፅዕኖ ፈጠራ
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ በተባባሪ ደራሲነት ለሕትመት ስላበቁት "The…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአድዋ ድል በሁሉም ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን፤ በመላው ጥቁር ሕዝብ ሊከበር የሚገባው ነው" አቶ ንብረት ዓለሙ
የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አዘጋጅነት ሜልበርን ከተማ ውስጥ ተከብሮ ስለዋለው የ130ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ትሩፋቶች አንስተው ይናገራሉ።