Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛHow to lodge your tax return in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የግብር ተመላሽዎን እንደምን ማቅረብ እንደሚችሉ
In Australia, 30 June marks the end of the financial year and the start of tax time. Knowing your obligations and rebates you qualify for, helps avoid…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሰናይት መብራህቱ፤ የእናት ሚና "ምርጥ አጭር ፊልም" ዳይሬክተርና "ምርጥ ተዋናይት"
"Mother's Role" - "የእናት ሚና" ፊልም ፀሐፊ፣ ተዋናይትና ዳይሬክተር ሰናይት መብራህቱ፤ እንደምን ፊልሟ "ምርጥ አጭር ፊልም" ተብሎ እንደተሸለመና እሷም "ምርጥ ተዋናይት" ሆና ለመሸለም እንደበቃች ትናገራለች።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጄዲ ቫንስ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ምክትል ፕሬዚደንት ሆነው በዶናልድ ትራምፕ ተሰየሙ
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) በአቶ በቀለ ገርባ ምትክ አቶ ሙላቱ ገመቹን የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚደንት አድርጎ መረጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#65 Talking about the Olympics (Med)
Learn how to talk about the success of athletes during a big sporting event like the Olympic Games.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደንና የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የብሔራዊ አንድነት ጥሪ አቀረቡ
ከደርዘን በላይ ፍልስጤማውያን በእሥራኤል የአየር ጥቃት ተገደሉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛቅዱስ ሲኖዶስ ከሐምሌ 22 እስከ 28 በሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገዳማት የምሕላ ፀሎት እንዲፈፀም አወጀ
በአማራ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት በ17 ከተሞች ተለቀቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ነቢይ ሀገር ነው፤ ረቂቅ፣ ሩቅና እንደ ተፈጥሮ ጥልቅ ሰው ነው" አቶ አያሌው ሁንዴሳ
አቶ አያሌው ሁንዴሳ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች ዋቤ ነቅሰው ይገልጣሉ። ሰማያዊ ሕይወቱም ሰላምን የተላበሰ እንዲሆንና ለቤተሰቡ አባላትም…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ነቢይን ያጡት ቤተሰቦቹ ብቻ አይደሉም፤ ሀገሪቱም ትልቅ ፈላስፋ፣ ደራሲ፣ ዐዋቂና ዳግም የማይፈጠር ሰው አጥታለች" አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታ
"ነቢይ መኮንን፤ የያኔውን የጨለማ ጊዜና እሥር ቤት ወደ ብርሃን የለወጠልን ነው" የሚሉት አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታ፤ ሰሞኑን ላይመለስ ዓለምን ስለተሰናበተው ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን የእሥር ቤት ሕይወትና የጥበብ ክህሎቶቹን አንሰተው ከትውስታዎቻቸው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ነቢዩ - ገጣሚና ደራሲ ብቻም አይደለም፤ በጣም ትልቅ ትውስታ ያለው ተራኪም ነው። እንፅናናለን፤ እናከብረዋለን" ተዋናይና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ
ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች በጥልቅ ሐዘን በተመላና ሞገስ አላባሽ አንደበት ነቅሶ ይናገራል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበደቡብ ኢትዮጵያ የወባ በሽታ እየተስፋፋ ነው
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ 33 በመቶ ቅናሽ መደረጉ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛWhat is road rage and how to deal with it? - መኪናን በማሽከርከር ላይ እያሉ የሚፈጠር ውዝግብ ምንድን ነው እንዴትስ ማሳለፍ ይቻላል ?
Aggressive driving is a continuum of bad driving behaviours which increase crash risk and can escalate to road rage. People who engage in road rage may be…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛከአምስት አንድ የሚሆኑ አውስትራሊያውያን የጾታ ጥቃትን እንደሚፈጽሙ ጥናቶች ይፋ አደረጉ
ከአምስት አንድ የሚሆኑ አውስትራሊያውያን የጾታ ጥቃትን እንደሚፈጽሙ ጥናቶች ይፋ አደረጉ ፤ በቪክቶሪያ የወጣት ጥፋተኞችን ቁጥር ለመቀነስ እየተደረገ ያለው ጥረት አጣብቂኝ ውስጥ ነው ተባለ ፡፡
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢሰመኮ - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከአማራ ክልል ቢነሳም እሥርና የእንቅስቃሴ ገደቦች መቀጠላቸውን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊመደብ ነው፤ እስካሁን ያሉ የደረጃ ምደባዎች ተሽረው በአዲስ ምዘና ይተካሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሴናተር ፋጡማ ፔይማን የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲን ለቅቀው የግል የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሆኑ
የእንግሊዝ ሌበር ፓርቲ በዛሬው ዕለት መካሔድ በጀመረው ብሔራዊ ምርጫ በእንግሊዝ ፖለቲካ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የምክር ቤት ወንበሮችን በማሸነፍ መንግሥት ለማቆም እንደሚበቃና ከር ስታርመር አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚሆኑ እየተጠበቀ ነው።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛWhy are Indigenous protocols important for all Australians? - የነባር ዜጎች ፕሮቶኮሎች ለሁሉም አውስትራሊያውያን ጠቀሜታቸው እንደምን ነው?
Observing the cultural protocols of Aboriginal and Torres Strait Islander peoples is an important step towards understanding and respecting the First…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፖሊስ አንድ የዩኒቨርሲቲ ወጣትን አንገት በማዕድ ቤት ቢላዋ የወጋ ታዳጊ ወጣት ላይ ክስ መሠረተ
እሥራኤል ለከሃን ዩኒስ ነዋሪ ፍልስጤማውያን የጅምላ ቀዬ ለቀቃ ትዕዛዝ ሰጠች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ስለ አንዲት ቤተክርስቲያን በማሰብ፣ለትውልዱ ቁስል፤ለወገናችንን ቁስል አብረን ዘይት እንድናፈስ መንፈሳዊ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና
መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የሜልበርን ደብረ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን፤ ወጣቶች ሀገርንና ትውልድን በሚጠቅም ሥራ እንዲሰማሩ ሥራዋን እያከናወነች ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና
መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#64 Sharing family culture through food (Med)
Sharing and describing food that is special to your family and culture.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአዲስ ፋይናንስ ዓመት የኑሮ ውድነት ድጎማዎች
ጁላይ 1 አዲሱ የፋይናንስ ዓመት የሚጀምርበት ዕለት ነው። በዘንድሮው የፋይናንስ ዓመት በርካታ ለውጦች ግብር ላይ መዋል ይጀምራሉ። በኑሮ ውድነት ትግል ውስጥ ላሉ አውስትራሊያውያን በመጠኑም ቢሆን በመልካም ጎኑ ተቀባይነት ያላቸውን ዜናዎች ይዞ ብቅ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሳም ሞስቲን 28ኛዋ የአውስትራሊያ ጠቅላይ እንደራሴ ሆኑ
የሌበር ፓርቲ ሴናተር ፋጡማ ፔይማን ላይ የጣለውን ማዕቀብ ተቃርነው የሙስሊም መሪዎችና የመብቶች ተሟጋች ቡድኖች ገልፅ ደብዳቤ አወጡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል በባሕር በር ዙሪያ የተፈጠረው ፖለቲካዊ ውጥረት እንዳሳሰባት ገለጠች
ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎች ያገኘችው የዕዳ ክፍያ እፎይታ በድጋሚ ይራዘማል ብላ እንደምትጠብቅ አመላከተች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አበርካቾችንና የንግድ ማኅበረሰብ ተሳትፎን እንሻን፤ የአባልነት ጥሪም እናቀርባለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዪ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ ንብረት ዓለሙ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ ስለ መጪው 2017 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዝግጅትና አስፈላጊ ማኅበረሰባዊ ተሳትፎ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ለውጥ አደረገ
የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ስለምንና እንደምን የማኅበሩን ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት የሥራ አገልግሎት ኃላፊነታቸውን እንዲለዋወጡ ከመግባባት ላይ እንደደረሰ ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያውያን በብዛት መጥተው የስዕል ኤግዚቪሽኔን ቢመለክቱልኝ ደስ ይለኛል" ሰዓሊ ኦላና ዳመና ጃንፋ
አርቲስት ኦላና ዳመና ጃንፋ፤ ኢትዮጵያ ተወልዶ። የኖርዌይ ዜኘትን ተላብሶ፣ ከአውስትራሊያዊት ባለቤቱ ለልጅ አባትነት በቅቶ መኖሪያውያን ሜልበርን አውስትራሊያ ያደረገ ሰዓሊ ነው። "Too Much Drama" የሚለው የስዕል ኤግዚቪሽኑ ቅዳሜ ጁን 29…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛIndigenous art: Connection to Country and a window to the past - የነባር ዜጎች ሥነ ስዕል፤ ሀገራዊ ቁርኝትና የትናንት መስኮትነት
Embracing their oral traditions, Aboriginal and Torres Strait Islander peoples have used art as a medium to pass down their cultural stories, spiritual…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮሚሽን (ኢሠማኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቦርድ ሰብሳቢ እንዳይሆኑ ተቃውሞ አሰማ
በመቀሌ ከተማ በሴቶችና ላይ የሚፈፀሙ የእገታና ፆታዊ ጥቃቶች እንዲቆሙና ጥቃት አድራሾች ሕግ ፊት እንዲቀርቡ ሴት ሰላማዊ ሰልፈኞች ጠየቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዊኪሊክስ መሥራቹ ጁሊያን አሳንጅ "ነፃ ወጣ" ወደ ትውልድ ሀገሩ አውስትራሊያ ሊመለስ ነው
የአውሮፓ ኅብረት በሩስያ ላይ አዲስ ማዕቀብ መጣሉን አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛእሬቻ አፍራሳ - የተራራው እሬቻ በሜልበርን ከተማ ተከበረ
እሬቻ አፍራሳ - የተራራው እሬቻ በአውስትራሊያ - ሜልበርን ከተማ በሳምንቱ መጨረሻ ተከበሮ ውሏል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበእጅጉ ከፍተኛ በሆነ ሙቀት ሳቢያ ከ1 ሺህ 300 በላይ የሐጅ ተጓዥ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ሳዑዲ አረቢያ አስታወቀች
በሁከት ፈጠራና ሸማቾችን በማደናገጥ የአደላይድን የገበያ ማዕከል ያዘጉ ሁለት ታዳጊ ወጣቶች ዘብጥያ ወረዱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ በ13 ፕሮጄክቶች መጓተት 16.6 ቢሊየን ብር ተጨማሪ ወጪ አወጣች
የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ማደሪያን በኑሮ ውድነት ለተቸገሩ መምህራን ጊዜያዊ መጠለያ አደረገ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየስደተኞች ሳምንት 2024፤ ድምፃዊ ኤልያስ የማነ "ኪዊ" - ከአፍሪካ ቀንድ እስከ እስያ ፓስፊክ
የዓለም የስደተኞች ቀን ከ2001 አንስቶ ወርሃ ጁን በገባ በ20ኛው ቀን ሲከበር፤ አውስትራሊያ ውስጥ ጁን 20ን አካትቶ ከአንድ ቀን መታሰቢያነት ዝለግ ብሎ ከጁን 16 እስከ 22 አንድ ሳምንት ደፍኖ ይከበራል። ይህንኑ አስባብ አድርገን ከሶማሊያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛእሬቻ አርፋሳ - የተራራው እሬቻ እሑድ በአውስትራሊያ - ሜልበርን ከተማ ሊከበር ነው
እሬቻ አፍራሳ - የተራራው እሬቻ በአውስትራሊያ - ሜልበርን ከተማ እሑድ ሰኔ 16 / ጁን 23 እንደምን እንደሚከበር የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ኦቦ በንቲ ኦሊቃና አባ መልካ ዳኜ ደፈርሻ ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ሥነ ጥበብ የቡድን ሥራ ሲሆን፤ ፖለቲካውንና የሕብረተሰብን አስተሳሰብ መምራት ይችላል" ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉ፤ ወደ ሀገረ አውስትራሊያ ስለመጡበት መንፈሳዊ አገልግሎቶችና ፕሮግራሞች ይናገራሉ። ምዕመናንም ሜልበርንና ሲድኒ በሚካሔዱት መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የትዳር አጋሬ ባትረዳኝ ኖሮ የጥበብ ሥራዬ አይቃናም ነበር" ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉ፤ ለምዕመናን ስላበረከቷቸው መዝሙሮች፣ ለሕትመት ያበቋቸውን መፃሕፍትና ለዕይታ ያቀረቧቸውን የቅብ ጥበባዊ ሥራዎቻቸውን አንስተው ይናገራሉ። ለጥበባዊ ሕይወት ስኬታቸው የቤተሰባቸውን ሚና አንስተው ምስጋና ያቀርባሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እንደ ሀገር የተቋም ግንባታ ችግር አለብን፤ አዲስ አበባ ውስጥ ቢያንስ ተጨማሪ አራት ቲአትር ቤቶች ያስፈልጉናል" አርቲስት ዓለማየሁ ገብረሕይወት
አርቲስት ዓለማየሁ ገብረሕይወት፤ የኢትዮጵያን ዐበይት የቲአትር ችግሮችና ዕምቅ የኪን ጥበብ ክህሎቶችን አንስተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኪነ ጥበብና ዲፕሎማሲ፤ የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ 120ኛው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጥበባዊ ተሃስቦ
በ1903 በዳግማዊ ምኒልክ ፊርማ መሠረቱ የፀናው የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ይፋ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከኮሪያ እስከ ቀዝቃዛው ጦርነት፤ ከምጣኔ ሃብትና ረድዔት ድጋፍ እስከ ሰብዓዊ መብቶችና ዲሞክራሲያዊ ርዕዮተ ዓለሞች ተፈትኖ 120ኛ ዓመቱን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየተቃዋሚ ቡድን መሪ ፒተር ዳተን አውስትራሊያ ውስጥ የኑክሊየር ኃይል ማመንጫዎች የሚተከሉባቸውን ሰባት ሥፍራዎች ይፋ አደረጉ
የመሣሪያ ዕገዳ መነሳትን አስመልክቶ የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትርና የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተፃራሪ መግለጫዎችን ሰጡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFacing religious discrimination at work? These are your options - በመሥሪያ ቤትዎ የሃይማይኖት መድልዖ ገጥሞዎታል? አማራጭዎችዎን እነሆ
Australia is a party to the International Covenant on Civil and Political Rights, which provides extensive protections to religious freedom. However, specific…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ73 መሥሪያ ቤቶችና 15 ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ከደንብና መመሪያ ውጪ የ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ግዢ መፈፀማቸው ተመለከተ
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በግለሰቦች ስም የባንክ ሂሳብ ከፍቶ ከ17 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡና ከእዚያም ውስጥ 9 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ለትርፍ ሰዓት ክፍያና የበዓል ስጦታ መዋሉ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፍቅርና አመፅ፤ 'ለምን ለቅቃ አትወጣም?' 'ለምን ኃላፊነትን አይወስድም?
ሲስተር ሰላም ተገኝ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የአፍሪካውያን ማኅበረሰብ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንት፣ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ በብሪስበን - ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበርን -…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቤት ውስጥ ጥቃት / አመፅ አማራጭ መፍትሔዎች ምንድን ናቸው?
ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበርን - ቪክቶሪያ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፣ ሲስተር ሰላም ተገኝ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የአፍሪካውያን ማኅበረሰብ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንትና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ በብሪስበን - ኩዊንስላንድ የደቡብ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢድ አል አድሃ በዓል በመላው ዓለም ተከበረ
አውስትራሊያና ቻይና ልዩነቶቻቸው ላይ እየተነጋገሩ የጋራ ጥቅሞቻቸውን በትብብር እንደሚገነቡ ተመለከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሶማሌ ክልል ኦጋዴን በተደረገ ዳሰሳ 21 ቢሊየን 336 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ እንዳለ መረጋገጡ ተገለጠ
የኢትዮ - ቴሌኮምን ድርሻ ለውጭ ኩባንያዎች የመሸጥ ሂደት በጊዜያዊነት ተገታ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛእናቶቻቸው ላይ ጥቃት ሲፈፀም የማወዱ ኢትዮጵያውያን ወንዶች፤ ፍቅረኞቻቸውና ሚስቶቻቸው ላይ ጥቃቶችን አድራሽ የሚሆኑት ስለምን ነው?
ሲስተር ሰላም ተገኝ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የአፍሪካውያን ማኅበረሰብ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንት፣ ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበርን - ቪክቶሪያ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ በብሪስበን - ኩዊንስላንድ የደቡብ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቤት ውስጥ ጥቃትን የሚረዱት እንደምን ነው?
ሲስተር ሰላም ተገኝ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የአፍሪካውያን ማኅበረሰብ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንት፣ ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበርን - ቪክቶሪያ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ በብሪስበን - ኩዊንስላንድ የደቡብ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ ፋርማሲ - የቤት ሽያጭና ግዢ
በፍሬድ ማየር ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ ባለሙያዋ ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ ባለፉት ሁለት ክፍለ ዝግጅቶቻችን ከመሀል ሜዳ እስከ ሀገረ አሜሪካ ያለፉበትን የሕይወት ጉዞ አንስተው አውግተዋል። በውይይታችን መቋጫ ከፋርማሲ ሙያቸው ጎን በሲያትል ከተማ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ሀገር ቤት ፋርማሲ ውስጥ በዝቶ የገጠመኝ የፋርማሲ ባለሙያ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው" ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ
በፍሬድ ማየር - ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ ባለሙያ ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ እንደምን ወደ ፋርማሲ ሙያ እንደዘለቁና በሙያው መስክ እንደተሠማሩ ያወጋሉ። የኢትዮጵያንና የአሜሪካ ፋርማሲዎች አሠራርን ነቅሰው ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአላማጣ የሰላም ጥሪ ችላ ሊባል እንደማይገባ የከተማይቱ አስተዳደር ኃላፊ አሳሰቡ
ዩናይትድ ስቴትስ የእሥራኤል - ጋዛ ጦርነትን አስመልክቶ የሃማስን ተኩስ አቁምና ታጋቾችን የመልቀቅ ስምምነት ምላሽ እያጤነች መሆኗን ገለጠች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ የብር መግዛት አቅምን ካዳከመች የዋጋ ንረቱ እንደሚባባስ የዓለም የምግብ ፕሮግራም አሳሰበ
የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሕዝብ ቁጥር 129.7 ሚሊየን መድረሱና በ28 ዓመታት ውስጥም በእጥፍ እንደሚያድግ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ ከመሃል ሜዳ እስከ ሀገረ አሜሪካ
ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ በፍሬድ ማየር - ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ ባለሙያ ናቸው። ከመሀል ሜዳ ተነስተው ሀገረ አሜሪካ የዘለቁት የከፍተኛ ትምህርት ጥማታቸው ለማርካትና በላቀ ክህሎት ተጠብበው ሙያዊ አስተዋፅዖ ለማበርከት ተልመው ነው።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቀድሞው የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ከእሥር ተለቀቁ
ኮልስ በቪክቶሪያ የኤቪያን ኢንፍሉዌንዛ መከሰትን ተከትሎ ከምዕራብ አውስትራሊያ በስተቀር የዕንቁላል ሽያጭ ገደብ ጣለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በኢትዮጵያዊነቴ ኮርቻለሁ፤በሕይወት እያለሁ ይህን ክብር በማየቴ አመሰግናለሁ"ለማ ክብረት "በዝግጅቱ ኢትዮጵያዊነትን አይቼበታለሁ"የሺሐረግ ግርማ
ከአምስት ዓለም አቀፍ ፍፁም ቅጣት ምቶች አራቱን በማዳን የግብ ጠባቂ ሬኮርድ ያስመዘገበውና በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ኢትዮጵያ ሞሪሽየስን ለማሸነፍ እንድትበቃ ላስቻለው አንጋፋና ዝነኛው ለማ ክብረት ቅዳሜ ሰኔ 1 ቀን 2016 በሜልበርን - አውስትራሊያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ13 ሚሊየን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የግብርና ግብዓት እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ ውስጥ በ10 ወራት ውስጥ ከመነጨው የኤሌክትሪክ ኃይል፤ 16 በመቶ የሚሆነው ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ የተገኘ መሆኑ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛAustralia’s coffee culture explained - የአውስትራሊያ የቡና ባሕል ሲገለጥ
Australians are coffee-obsessed, so much so that Melbourne is often referred to as the coffee capital of the world. Getting your coffee order right is serious…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢሰመኮ የአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማክተምን ተከትሎ ከአዋጁ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለው ያሉ እሥረኞች እንዲለቀቁ ጠየቀ
የጁባላንድና ደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ አስተዳደር ግዛቶች የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ጦር ሶማሊያን ለቅቆ እንዲወጣ የሚሹ አለመሆናቸውን ገለጡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#63 Taking a dog to the park (Med)
Learn how to talk about your dog at a dog park.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቀድሞው የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ታሰሩ
የዩናይትድ ስቴትስ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ላይ ማዕቀብ ለመጣል ድንጋጌ አሳለፈ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ለመሆን '60 ቢሊየን ብር ያስፈልገኛል' አለ
ሕወሓትን ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ ሕልውና ሊያላብስ ይችላል የተባለለት የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር ማሻሻያ አዋጅ ፀደቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ከእነ ልጆቻችን መጠለያ የለንም፤ እባካችሁ ከቻላችሁ ጋራዣችሁን ወይም ጓሯችሁን ለድንኳን መትከያ ፍቀዱልን" አቶ ጊቤ ዘለቀና ወ/ሮ መቆያ ታምራት
ከአራት ሕፃናት ልጆቻቸው ጋር መጠለያ አጥ ሆነው ለጎዳና የተዳረጉት የሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን አቶ ጊቤ ዘለቀና ወ/ሮ መቆያ ታምራት፤ ከኪራይና ጥገኛ ደባልነት አልፈው ለድንኳን ነዋሪነት ተዳርገዋል። ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ…