Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሚሊየን የሚቆጠሩ አውስትራሊያውያን ከጁላይ 1 ቀን አንስቶ የደመወዝ ጭማሪ ሊደረግላቸው ነው
አውስትራሊያ የዩናይትድ ስቴትስን የተኩስ ማቆምና ታጋቾችን የማስለቀቅ ዕቅድ እንደምትደግፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ አስታወቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ማኅበር በኢትዮጵያ በሚካሔዱ ግጭቶች ሳቢያ በተለይ በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍሎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በቂ ሕክምና እንደማያገኙ አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ300 ሚሊየን የናይጄሪያን አየር መንገድ የማቋቋም ፕሮጄክት ድርሻ ግዢ በዕግድ ሊቆይ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግፎ እዚህ አድርሶኛል፤ ከአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ የምሻው 'አይዞህ' የሚል የሞራል ድጋፍ ነው" ለማ ክብረት
በቀዳሚው ክፍለ ዝግጅት የቀድሞው ዝነኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በረኛ ለማ ክብረት፤ ከውልደት እስከ ዕድገት፣ ከቁስቋም የሶስተኛ ክፍል እግር ኳስ ተጫዋችነት እስከ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂነት እንደምን እንደ ደረሰ አውግቷል። በቀጣዩ ትረካው ከሞሪሽየስ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛለማ ክብረት፤ ከቁስቋም እስከ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በረኛነት
ለማ ክብረት፤ በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እግር ኳስ ባልደረባው ኤርሚያስ ወንድሙ አንደበት "ምናልባትም ከዓለም ምርጥ በረኛ" የተሰኘ፤ ሞሪሽየስ ላይ ከአምስት የመለያ ፍፁም ቅጣት ምቶች አራቱን በማዳን የሀገሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለድል…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የቀድሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቡድ ግብ ጠባቂ ለማ ክብረት ወገን አለኝ እንዲል፤ላበረከተው አገልግሎት ተሰባስበን እናመስግነው"ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውና አቶ ኤርሚያስ ወንድሙ
"ለማ ክብረት በዓለም ላይ ምርጥ ግብ ጠባቂ ሊሰኝ የሚችል፤ ቅን፣ ሰው አክባሪና የታመመን ጠያቂ ነው" የሚሉት የቀድሞው የለማ ክብረት የብሔራዊ ቡድን ባልደረባ አቶ ኤርሚያስ ወንድሙና "ለሀገራቸው ያገለገሉ የማኅበረሰብ አባላትን ዕውቅንና ከበሬታ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የዛጉዌ መንግሥት ዋነኛው የውድቀት ምንጭ የስልጣን ወራሾች ያደረሱት የእርስ በእርስ ቀውስ ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አፄ ዘርአ ያዕቆብ 'መንግሥቴን በሃይማኖታችሁ መለያየት መክፈል አይቻልም' ብለው ደንግገው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሕወሓት 14ኛ ጉባኤ - "ከለውጡ ጋር አብሮ መለወጥ ያስፈልጋል" ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል
የምዕራብ አውስትራሊያ የሌበር ሴናተር ከጥምር የውጭ ጉዳዮች፣ መከላከያና ንግድ ኮሚቴ አባልነታቸው ለቀቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የመፅሐፉ ዋነኛ ዓላማ የታሪኩ ባለቤትና ቅርስ ወራሽ ከሆኑት ኢትዮጵያውያን ጋር ማገናኘት ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ኢሚግሬሽን ሚኒስትር የሥራ ኃላፊነታቸውን እንዲለቁ ጫና እየደረሰባቸው ነው
የሰሜን ወሎ ሃገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት ለኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን ለጋሾች ምስጋና አቀረበ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአማኑኤል ሆስፒታል የአዕምሮ ሕሙማን ቁጥር እየጨመረ መምጣቱንና ከፍተኛውን ቁጥር የያዙትም ወንዶች መሆናቸውን አመለከተ
ከገንዘብ ብክነት ጋር በተያያዘ ሶስት የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች ከሥራ ኃላፊነታቸው ተሰናበቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛShould you consider private health insurance? - የግል የጤና ኢንሹራንስ ለመግባት ይሻሉን?
Australians have access to a quality and affordable public healthcare system. There's also the option to pay for private health insurance, allowing shorter…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የፌዴራልና የአማራ ክልል መንግሥታት የሕወሓት ታጣቂዎችን አስመልክቶ አስቸኳይ የእርምት እርምጃ እንዲወስዱ ጠየቀ
የጋምቤላ ክልልን ሰላም የሚያደፈርሱ ላይ "አስተማሪ ሕጋዊ እርምጃ" እንዲወሰድ ማሳሰቢያ ቀረበ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ለሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ግብዓት ያቀረባቸው አብዛኛዎቹ ምክረ ሃሳቦች ወደ ጎን መገፋት ያሳሰበው መሆኑን አመለከተ
በኩዊንስላንድ የ50 ሳንቲም የሕዝብ ትራንስፖርት ክፍያ ሊጀመር ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ በአምባሳደር ሌንጮ ባቲ እንደሚተኩ እየተነገረ ነው፤ መንግሥት ማረጋገጫ አልተሰጠበትም
ለሽሮ፣ በርበሬ፣ በሶና ጠጅ የተዘጋጀው ረቂቅ ደረጃ ምደባ ተጠናቅቆ ለሕዝብ አስተያየትና ለምክር ቤት ሊቀርብ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በእኔ በኩል ቀጣዩ ሕይወቴ አውስትራሊያ ይሁን ኢትዮጵያ አላውቅም" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ
በአንድ የጀርመን ባለስልጣን "ሰርከስ ኢትዮጵያ ጀርመን ውስጥ ኮካ ኮላ የሚታወቀውን ያህል በልጆች ዘንድ ይታወቃል" የተባለለት ድርጅት ዳይሬክተር የነበረው ዐቢይ አየለ፤ ስለ ጥገኝነት ጥየቃ ውጣ ውረዶችና የአውስትራሊያ ሕይወት ጉዞ ጅማሮው ይናገራል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ከ30 የሰርከስ ኢትዮጵያ አባላት ውስጥ 15ታችን አውስትራሊያ ጥገኝነት ጠይቀን ቀረን" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ
የቲአትርና ፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ፤ በቀዳሚ ክፍለ ዝግጅታችን ስለ ትውልድና ዕድገቱ፣ የቀለም ትምህርትና የጥበብ ዕውቀት ቀሰማውን ከሰርከስ ኢትዮጵያ መቀላቀሉ ጋር አሰናስሎ አንስቷል። በሀገረ አውስትራሊያ የጥገኝነት ጥየቃው ውሳኔውን አስከትሎ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛWhat were the Australian Wars and why is history not acknowledged? - የአውስትራሊያ ጦርነቶች ምን ነበሩ፤ ታሪክ ዕውቅና ያልቸራቸው ስለምን ነው?
The Frontier Wars is a term often used to describe the more than 100 years of violent conflicts between colonial settlers and the Indigenous peoples that…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#62 Talking about death (Med)
Learn how to talk about a death in the family.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ክልላዊና የከተማ አስተዳደራዊ ምክክር እንደሚጀምር አስታወቀ
በደቡብ ኢትዮጵያ ጌዴኦ ዞን የጅብ መንጋ በሕብረተሰቡ ላይ ስጋት ፈጥሯል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“ በጥቃቅን እና አነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሰዎች የተሻለ ብድርን ለማግኘት ቀረጥን በአግባቡ መክፈል ይኖርባቸዋል። “ - አቶ እስቅያስ መንግስቴ
አቶ እስቅያስ መንግስቴ የፋይናንስ የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ባለሙያ ፤ በአውስትራሊያ በኤን ዜድ ባንክ ለ 14 አመታት ያገለገሉ ሲሆን በአሁን ሰአት ከሌሎች መሰል ባለሙያዎች ጋር በመሆን በግል የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ላይ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ተበዳሪዎች ብድርን ለማመልከት ከመሄዳቸው በፊት የተለያዩ አበዳሪ ተቋማት ያላቸው ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ጥናት ማድረግ አለባቸው ። " - አቶ እስቅያስ መንግስቴ
አቶ እስቅያስ መንግስቴ የፋይናንስ የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ባለሙያ ፤ በአውስትራሊያ በኤን ዜድ ባንክ ለ 14 አመታት ያገለገሉ ሲሆን በአሁን ሰአት ከሌሎች መሰል ባለሙያዎች ጋር በመሆን በግል የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ላይ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዐቢይ አየለ፤ ከአዋሬ እስከ አውስትራሊያ
የቲአትርና ፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ፤ ከጥበብ ሙያ ጅማሮው ተነስቶ፤ የስደት ጉዞውን አጣቅሶ እስከ አውስትራሊያ የሠፈራ ሕይወቱ ያወጋል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሁለት ዋነኛ የኑሮ ውድነት መቋቋያሚያ ዘዴዎች ምንድናቸው?
ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ የዘንድሮውን 2024/25 የአውስትራሊያ በጀት የትኩረት አጀንዳዎችና ፋይዳዎች አንስተው ያስረዳሉ። የኑሮ ውድነትንም አስመልክተው ሙያዊ ምክረ ሃሳቦችን ያጋራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኒው ሳውዝ ዌልስ የቤት ውስጥ እና የቤተሰብ ጥቃትን በፈጸሙ ሰዎች ላይ በተደርገ የአራት ቀን ዘመቻ ፖሊስ በ550 ሰዎች ላይ ክስ መሠረተ
የኢራኑ ፕሬዝደንት ለሞት የዳረገው የሂሊኮፕተር አደጋ መንሥኤ አስቸጋሪ የአየር ጠባይ ነው ተባለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከ274 ሺህ በላይ የትግራይ ክልል ሠራዊት አባላት ትጥቅ ይፈታሉ ሲል አስታወቀ
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለሕክምና የሚሔዱት ወደ ውጭ ሃገራት መሆኑ ቀርቶ ወደ ቢሾፍቱ እንደሚሆን ተመለከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ለመንግሥትና ለታጣቂዎች ጥሪና ማሳሰቢያ አቀረቡ
ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ የዓለም መሪዎች በስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ የተቃጣውን የግድያ ሙከራ አወገዙ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛድጋፍና ትችት ያጀቡት የአውስትራሊያ በጀት 2024 ዋነኛ ትኩረት የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት መሆኑ ተመለከተ
የአውስትራሊያ 2024 በጀት የ9 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተረፈ ፈሰስ አስመዘገበ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛመለስ ሳህሌ፤ ከድሬዳዋ እስከ አውስትራሊያ
የቀድሞው የSBS አማርኛ አገልግሎት ዋና አዘጋጅ መለስ ሳህሌ፤ ስለ ድሬዳዋ ትውልድና ዕድገቱ፣ የጂቡቲ ስደት ፈተናዎቹና የአውስትራሊያ የሠፈራ ሕይወቱ ያወጋል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ መንግሥት የፍልሰተኞችን ቁጥር ለመቀነስ ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ላይ ገደብ ሊጥል ነው
እስከ ዓመቱ መጨረሻ የዋጋ ግሽበት እንደሚቀንስና የወለድ መጠን ሊጨምር እንደማይችል ተተነበየ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየእናቶች ቀን 2024፤ ትውልደ-ኢትዮጵያውያን እናቶችና ልጆች በአውስትራሊያ
ሐዌሪ ድንቄሳ (ከሲድኒ)፣ ፀሐይ በየነ (ከሜልበርን) እና ኤስሮት ሐብታሙ (ከብሪስበን)፤ የእናቶች ቀን አከባበርን፣ ለእናቶቻቸው ያላቸውን ፍቅርና ዕለተ በዓሉን እንደምን እንዳሳለፉ ይናገራሉ። ለመላ እናቶች መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአዲስ አበባ አየር ብክለት ከፍ ማለቱ ተገለጠ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙያ ማረጋገጫ መርሃ ግብር ሊጀመር ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየእናቶች ቀን በሀገረ አውስትራሊያ
በሜልበርን የተከበረውን የእናቶች ቀን አስመልክቶ ወ/ሮ ነጁም አብደላ ፤ ወጣት ባህጃ አብደይ ፤ ወ/ሮ መሊካ መሐመድ ፤ አርቲስት ሰብለ ግርማ ፤ ወ/ሮ ፍርዱስ ዪሱፍ እና ወ/ሮ ተወድዳ ዩሱፍ ዕለቱ ለእናቶችና ለማኅበረሰብ ስላለው ፋይዳዎች ይናገራሉ።…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የመብት ረገጣ ሊቆም ይገባል፤ የሕዝባችን ሰቆቃ ካልቆመ ጥያቄያችን ይቀጥላል" አቶ ዓለማየሁ ቁቤ
በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት የአቶ በቴ ኡርጌሳና ሌሎች ፖለቲከኞችን ግድያ በመቃወም በቪክቶሪያ ፓርላማ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሠልፍ አከናውነዋል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#61 Tackling a DIY project (Med)
Learn how to talk about doing do-it-yourself (DIY) projects.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛNavigating the implicit right to protest in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ ስውር የተቃውሞ መብትን ማሰስ
Every week, impassioned Australians take to the streets, raising their voices in protest on important issues. Protesting is not an offence, but protesters…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአስትራዜኒካ ኮቪድ-19 ክትባት ከዓለም ገበያዎች እየተሰበሰበ ነው
የዘንድሮው የአውስትራሊያ በጀት የዋጋ ግሽበትን በማያባብስ መልኩ የተበጀተ መሆኑ ተመለከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየበዓለ ትንሣኤ አከባበር በአገረ አውስትራሊያ
ወ/ሮ ሰላማዊት ታደሰ (ከፐርዝ)፣ ዘውዴ ተስፋማሪያም (ከብሪስበን) እና አቶ ወንድወሰን ሽቱ (ከሜልበርን) እንደምን የፋሲካ በዓልን ከቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር እንዳሳለፉ ይናገራሉ። ለመላ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የባና ርዕይ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለዓለም ገበያ ማቅረብና የኢትዮጵያን ባሕል በሉላዊ መድረክ ላይ እንዲያንፀባርቅ ማስቻል ነው" ድምፃዊትና ሥራ አስኪያጅ ብሌን መኮንን
የባና ሙዚቃ አሳታሚ መሥራች፣ ድምፃዊትና ዋና ሥራ አስፈፃሚት ብሌን መኮንን፤ ስለ ባና አመሠራረትና ሚና ታስረዳለች፣ ድምፃዊ ዕብነ ሐኪም እንደምን ወደ ሙዚቃ ዓለም እንደዘለቀና ስለመጪ የሙዚቃ አልበሙ "ብራና" ይናገራል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ በሕዋ የአምስት ዓመት የቆይታ ዕድሜ የሚኖራት ሳተላይት ለማምጠቅ ጨረታ አጠናቀቀች
40 በመቶ ያህል ኢትዮጵያውያን አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚያስችል አስፈላጊ ሰነድ የሌላቸው መሆኑ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየእሥራኤል ጦር የጋዛ ራፋህ መተላለፊያን ተቆጣጠረ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሱዳን ፈጣን ኃይል ሕወሓት ከሱዳን ጦር ሠራዊት ጋር አብሮ እየወጋን ነው የሚለው ክስ መሠረተ ቢስ ነው ሲል አስተባበለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአድዋ ጀግኖች ራሳቸውን መስዋዕት ያደረጉት ለእንጀራና ቡና አይደለም፤ የተለያየ ዘርና ሃይማኖት ላለው ሕዝብ ነፃነት ነው" ድምፃዊት ቤቲ ጂ
"ሽልማት ማለት ሥራችሁን ጨርሳችኋል፤ አቁሙ ማለት አይደለም። ለኒሻን ሲሆን ደግሞ ለሀገር ገና ብዙ ትሠራላችሁ የሚል አደራም ጭምር ነው" የምትለዋ ድምፃዊት፣ የሰብዓዊ ረድዔትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ማንነት አጉሊ ድምፅ ብሩክታይት ጌታሁን "Betty G"፤…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየፐርዝ ሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት በእስልምና ስም የሚካሔዱ የአመፅ ድርጊቶችን አወገዙ
የሃማስና እሥራኤል ድርድር በተስፋና ጥርጣሬ መካከል ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሳፋሪ ኮም ኢትዮጵያ በ1.5 ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ የኔትዎርክ ማስፋፊያ ሊያደርግ ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ የጉበት በሽታ እየጨመረ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“ የክርስቶስ ትንሳኤ ሞት የተሸነፈበት ታላቅ የምስራች የተሰበከበት ቀን ነው ። ” - መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ
መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አሕጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ እንዲሁም የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የፋሲካ በዓል መልዕክት፡፡
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ትንሣኤ የክርስቲያኖች ተስፋ የተረጋገጠበት ነው” ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ
ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ - በዘፀአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር፤ የፋሲካ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላልፋሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ሎሬየት ፀጋዬ ገ/መድኅን የሀገር ዋርካ የሆነ አይተኬ ድንቅ የፈጠራ ሰው ነው፤ እንደ ፀጋዬ ያለ ሰው በምዕተ ዓመት ውስጥ የሚፈጠረው አንዴ ነው" አበራ ለማ
ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ በድምፃዊ ጌታቸው ካሣ ተዘፍኖ ዘመን ተሻጋሪ ስለ ሆነው "ሀገሬን አትንኳት" ግጥሙ፣ ስለ ባለ ቅኔ ሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን ዘርፈ ብዙ ተጠባቢነትና ወዳጅነት አንስቶ ይናገራል። ሥነ ግጥሞቹንም ያስደምጣል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ሥነ ፅሑፍ ቁራኛ ነው፤ ከፀሐፊው ጋር በፍቅርም በትንቅንቅም ተያይዘው ይዘልቃሉ፤ አይላቀቁም" ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ
ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው "የዓለማችን ምስጢራት" መፅሐፉና የሥነ ግጥም በረከቶቹ ይናገራል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ጋዜጠኛ በንፁህ ኅሊናው ሚዛናዊ የጋዜጠኛነት ሥራን መሥራት እንጂ፤ ሙያውን የሚያራክስ ነገር መሥራት የለበትም። አሁን እንደወረርሽኝ የወረረን እሱ ነው" አበራ ለማ
ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ የአገረ ኢትዮጵያን የራዲዮ ስርጭት፣ የጋዜጣ ሕትመት ውጤቶችንና የባለ ሙያዎቹን የሥነ ምግባር ደረጃ መዝኖ ግለ አተያዩን ያጋራል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአበራ ለማ፤ ከመምህርነት ወደ ጋዜጠኛነትና ደራሲነት
ከኢትዮጵያ አንጋፋና ስመ ገነን ጋዜጠኞችና ደራሲዎች ውስጥ ቀዳሚ ተጠቃሽ ከሆኑቱ ውስጥ አበራ ለማ አንዱ ነው። በማስታወቂያ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ራዲዮና አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ በግሉ ፕሬስ በአዕምሮ ጋዜጣ የጋዜጠኛነት ድርሻውን አበርክቷል። በድርሰት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛUnderstanding the profound connections First Nations have with the land - ነባር ዜጎች ከመሬታቸው ጋር ያላቸውን ጥልቅ ቁርኝቶች መረዳት
The land holds a profound spiritual significance for Aboriginal and Torres Strait Islander peoples, intricately intertwined with their identity, belonging, and…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ለሚከናወነው የሽግግር ፍትሕ ሂደት ድጋፍ እያደረገች መሆኗን አስታወቀች
ከአፍሪካ ከፍተኛ የኮሌራ ታማሚዎች ቁጥር ኢትዮጵያ ውስጥ መመዝገቡ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“ ግላኮማን አንዴ ከተከሰተ ባለበት ማቆም እንጂ ሙሉ ለሙሉ ማዳን አይቻልም ” - ዶ /ር ለምለም ታምራት
ዶ /ር ለምለም ታምራት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ የዓይን ሐኪምና የግላኮማ ስፔሽያሊስት (ልዩ ሐኪም ) የዓይን ውስጥ ዕብጠት ግላኮማ ምንም አይነት ምልክቶችን ሳያሳይ ዕይታችንን ሊጋርድ የሚችል በሽታ መሆኑን ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሰሙነ ህማማት እና ትርጓሜው - በመጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ
መጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ በሜልበርን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ሀላፊ ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን አማንያን ዘንድ በተለየ ሁኔታ የሚታሰቡትን የሰሙነ ህማማት ቀናት ትርጓሜ አስረድተዋል ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓለ ትንሣኤን እንመኛለን" በሜልበርን-አውስትራሊያ የሰንበት ት/ቤት ዘማሪያን
በአገረ አውስትራሊያ-ሜልበርን ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤልና የመካነ ሰላም ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት መዘመራን፤ ቤተልሔም ትዕግስቱ፣ ፅዮን ብሩክ፣ ኤማንዳ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዜና - በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል የአውስትራሊያ ፓርላማ የአስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ አደረገ
በአብላጫው በሴቶች ለሚሰሩ ስራዎች የ9 በመቶ የክፍያ ጭማሪ እንዲደረግ የሰራተኞች ማህበር ጠየቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአዲስ አበባ ከ28 ሀገራት የተውጣጡ ከ77 ሺህ በላይ ስደተኞች እንደሚኖሩና 92 በመቶው ኤርትራውያን መሆናቸው ተገለጠ
የ2016 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተወሰኑ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአንዛክ ቀን በመላው አውስትራሊያና በባሕር ማዶ ተከበረ
የአውስትራሊያ ፌዴራል ፖሊስ ከእምነት መሪዎች ጋር መክረናል ሲል፤ በሲድኒ የእስልምና እምነት መሪዎች አሰሳውን አስመልክቶ "እንድናውቀው" እንጂ "እንድንመክርበት" አልተደረገም ይላሉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#60 Talking about commemorating | Anzac Day (Med)
Learn how to talk about commemorating Anzac Day, plus find out why it's important for all Australians.