Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመግታት የድርጊት እርምጃ ጥሪ ቀረበ
ሕወሓት ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ሊዋሃድ ነው የሚለው ዜና ከእውነት የራቀ ነው አለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ 56 በመቶ የሁለተኛና ሶስተኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ እንደማይችሉ ተገለጠ
ከየመን የባሕር ዳርቻ ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ በነበረች አንዲት ጀልባ ላይ በደረሰ አደጋ ተሳፋሪ ከነበሩት 77 ኢትዮጵያውያን ውስጥ 5 ሕፃናትንና ሴቶችን ጨምሮ የ16 ዜጎች ሕይወት አለፈ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛTackling misinformation: How to identify and combat false news - ሐሰተኛ መረጃን መገደብ፤ ሐሰተኛ ዜናዎችን እንደምን መለየትና መፋለም እንደሚቻል
In an era where information travels at the speed of light, it has become increasingly difficult to distinguish between true and false. Whether deemed false…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትጥቅ ታጋዮች በሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፤ ጥበቃም እንደሚደረግላቸው ገለጠ
የራያና አላማጣ ተፈናቃዮች ቁጥር እንደሚጨምር ተመለከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበጅሮንድ ቻልመርስ የአውስትራሊያ የወደፊት የምጣኔ ሃብት ዕድገት ትንበያን አለዝበው ገለጡ
በሲድኒ ቦንዳይ ጃንክሽን የገበያ ማዕከል በስለት ተወግታ የነበረችው የዘጠኝ ዓመት ሕፃን አገግማ ከሆስፒታል ወጣች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የጋምቤላ ችግር መታየት ያለበት የኑዌሮችና አኟኮች ተደርጎ ሳይሆን፤ ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር ሊያዋጋ የሚችል አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ነው" ዶ/ር ኦፒዎ ቻም
ዶ/ር ኦፒው ኦሙት ቻም፤ የቀድሞ የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ጋምቤላ ክልል ውስጥ ተከስተው ስላሉት ዋነኛ ችግሮች፣ መንስዔዎችና ምክረ ሃሳቦችን አንስተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይና አማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ውጥረት በአገራዊ ምክክር ሂደቱና በኮሚሽኑ ዕቅዶች ላይ ስጋት እንደሚፈጥር ገለጠ
ኢትዮጵያ የጠየቀችውን አዲስ ብድር አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ጋር ያላት ልዩነት አልተፈታም
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በሐረሪ ሕብረተሰብ ውስጥ 40 ያህል የአለላ ስፌት ዓይነቶች መኖራቸውን ጥናቶች ያመለከታሉ" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም
ወ/ሮ ዉዳድ ሳሊም፤ የጤና ባለሙያና አንቂ፤ ስለ ሐረሪ ማኅበረሰብ የአለላ ስፌት ባሕላዊ ቅርስነትና የማንነት መገለጫነት አስመልክተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዓለም ጤና ድርጅት ኢትዮጵያ በረሃብና ተላላፊ በሽታ እየተፈነች እንደሆነና ከፍ ያለ የሰብዓዊ እርዳታ እንደሚያሻት አሳሰበ
የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት 'ሕወሓት ወረራ ፈፅሞብኛል' ሲል ለፀጥታ አካላት፣ ለነዋሪዎች፣ የፌዴራል መንግሥትና ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ አስታወቀ፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራልና የአማራ ክልል መንግሥታት ጋር ግጭት ውስጥ አይደለሁም…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኤልያስ ዋንጫ፤ "ኤልያስ አገራችን ካፈራቻቸው የእግር ኳስ ተጫዋቾች በጣም ለየት ያለ ተጫዋች ነው" አቤል አስመላሽ
በአዘጋጅና ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ "የኤልያስ ዋንጫ" በሚል ስያሜ የቀድሞውን የመብራት ኃይልና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝነኛ እግር ኳስ ተጫዋች ኤልያስ ጁሐርን ግለ ታሪክ የዘገበ ፊልም እሑድ ሚያዝያ 6 ከቀትር በኋላ በሜልበርን ከተማ ለሕዝብ ዕይታ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሲድኒ የቤተክርስቲያን ውስጥ ጥቃትን ተከትሎ የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የተቃዋሚ ቡድን መሪ የአንድነት ጥሪ አቀረቡ
ኬንያ - ኢትዮጵያ ውስጥ የኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት እየተባባሰ ነው በሚል አስባብ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረመችውን የኤሌክትሪክ ሽያጭ ስምምነት የመከለስ ዕሳቤ እንዳላት ፍንጭ ሰጠች።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ ውስጥ ለሰፈነው የጎሣ ፖለቲካ ኃላፊነት ወሳጅ ማን ነው? የ1966ቱ ተራማጆች ወይስ የወቅቱ የማንነት ፖለቲካ አራማጆች?
የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴ "ኢትዮጵያዊነት ሞቷል፤ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ተዳክሟል ሊባል የሚችል አይመስለኝም። ኢትዮጵያን በውስጣቸው ይዘው የሚኖሩ፤ ታማኝ ሆነው ያሉ አሉ። በጎሣ ፖለቲካ ሁሉም ተጎጂ ነው" ሲሉ፤ አቶ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የመኢሶን ትልቁ አስተዋፅዖ ለውጡ ሕዝባዊ ይዘት እንዲኖረው በመሬት፣ ሕዝባዊ ድርጅቶችና የብሔሮች መብቶች ዙሪያ የተቻለውን ሁሉ ማድረጉ ነው" አቶ አበራ የማነአብ
"የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴና አቶ አበራ የማነ አብ፤ በኢትዮጵያ አብዮታዊ እንቅስቃሴ ወቅት የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) ፖለቲካዊ ሚና ነቅሰው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" 'የመኢሶን ሰማዕታት' መጽሐፍ ፋይዳ አንድ ተጨባጭ የሆነ የታሪክ ሰነድ ማቆየት ነው" ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴ
"የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴና አቶ አበራ የማነ አብ፤ በ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት ወቅት ሕይወታቸውን ላጡ የድርጅታቸው የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) አባላት የመዘከሪያ መጽሐፍን መሰናዶና ትሩፋቶቹን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ሰንደቅ ዓላማ በሲድኒ የገበያ ማዕከል በስለት የተገደሉ ስድስት ሰዎችን በክብርና በሐዘን ለመዘከር በግማሽ ዝቅ ብሏል
አውስትራሊያ ኢራን በእሥራኤል ላይ ያደረሰችውን ጥቃት አወገዘች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ የምግብ ሸቀጦች የዋጋ ግሽበት ከታየባቸው አምስት የአፍሪካ አገራት ውስጥ ተካተተች
ኢትዮጵያ ፆታዊ ጥቃት ፈፃሚዎች ከሥራና ማኅበራዊ ግልጋሎቶች እንዲገለሉ የሚያደርግ ምዝገባ ልትጀምር ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የአቶ ባቴ ኡርጌሳን ግድያ አስመልክቶ ገለልተኛና ሙሉዕ ምርመራ እንዲካሔድ ጠየቁ
ዩናይትድ ስቴትስ የዊኪሊክስ መሥራቹን ጁሊያን አሳንጅ ክስ ልታነሳ እንደምትችል ፕሬዚደንት ጆ ባይደን አመላከቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#59 Talking about cooking (Med)
Learn how to talk about cooking and sharing recipes.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛከጂቡቲ ወደ የመን በጀልባ ይጓዙ የነበሩ 38 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ሕይወታቸውን አጡ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔኒ ዎንግ አውስትራሊያ ለፍልስጤም አገራዊ ዕውቅና ለመስጠት ዕሳቤ እንዳላት አመላከቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢድ አልፈጥር! አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፤ ደም ማፍሰሱን አላህ በኃይሉ ያስተካክልልን" ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር
ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ ፤ የዘንድሮውን ኢድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክተው የፆምና ፀሎት መንፈሳዊ ፋይዳዎችንና የሰላም ምኞታቸውን አሰናስለው ይገልጣሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያ ውስጥ ከ2035 አንስቶ በነዳጅና በናፍጣ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ለሽያጭ እንዳይውሉ ጥሪ ቀረበ
የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት አዲስ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሾመ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጥያቄ ድርድር ሊቀጥል ነው
በነዳጅ የሚሠሩና ሙሉ በሙሉ በውጭ አገር ተገጣጥመው ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የግል ተሽከርካሪዎች ላይ የውጭ ምንዛሪ ማዕቀብ ተጣለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአዲሱ የምግብና ግሮሰሪ ሥነ ምግባር ደንብ ሱፐርማርኬቶች እስከ 10 ሚሊየን ዶላርስ የሚደርስ መቀጮ ሊያገኛቸው ነው
የቀድሞው የአውስትራሊያ መከላከያ ኃይል አዛዥ በእሥራኤል የአየር ጥቃት ለተገደለችው አውስትራሊያዊት የእርዳታ ሠራተኛ ምርመራ ልዩ አማካሪ ሆነው ተሰየሙ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኤልያስ ካለ ጎል አለ፤ አብዛኛዎቹ የመብራት ኃይል ቡድን ዋንጫዎች የኤልያስ ጁሐር ዋንጫዎች ናቸው" የፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ
"የኤልያስ ዋንጫ" አዘጋጅና ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ፤ የቀድሞውን የመብራት ኃይልና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝነኛ እግር ኳስ ተጫዋች ኤልያስ ጁሐርን ግለ ታሪክ በዘጋቢ ፊልም ቀርፀው ለሕዝብ ዕይታ ለማቅረብ ስለምን እንደወደዱና የፊልሙን ጭብጥ አሰናስለው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" የደብረ ዘይት በዓልን ስናከብር የክርስቶስን ዳግም ምጽአት እያሰብን ነው ። ” መልአከ ጽዮን ቀሲስ እንግዳ ቸሩ
መልአከ ጽዮን ቀሲስ እንግዳ ቸሩ በአውስትራሊያ የልደታ ለማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ፤ በትናንትናው እለት የተከበረውን የደብረ ዘይት በዓል ምክንያት ባስተላለፉት መልእክት ክርስቲያኖች ከመቼው ጊዜ በበለጠ ለኢትዮጵያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበነባር ዜጎች መካከል ያለ ባሕላዊ ዝንቅነትን የመረዳት ጠቀሜታ
የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ከሆኑት የአቦሪጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴት ሰዎች ጋር ተሳትፎ በማድረግ ትርጉም ያለው ግንኙነቶችን ለመገንባት ካሹ በመካከላቸው ያሉ ባሕላዊ ዝንቅነቶችን መረዳት ግድ ይላል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#58 How to say 'no' at work (Adv)
Learn how to professionally and politely decline additional workload.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ የአውስትራሊያዊቷን እርዳታ ሠራተኛ ሞት ተከትሎ የእሥራኤል መንግሥት ኃላፊነት እንዲወስድ ጠየቁ
*** ሰማንታ ሞስቲን በአውስትራሊያ የንጉሥ ቻርልስ ሳልሳዊ እንደራሴ ሆነው ተሾሙ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" የ29ኛው ኩዊል የጋዜጠኛነት ልህቀት ሽልማት ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያውያንም ጭምር ነው ። "- የኩዊል ሽልማት አሸናፊ ጋዜጠኛ ካሣሁን ሰቦቃ
“ ይህ ታሪክ እንዲህ በቀላሉ የሚነገር አይደለም ፤ ሲያነቡትም ሆነ ሲጽፉት ስሜትን የሚፈታተን ስለሆነ አጠናቅቆ ለማውጣት ስድስት ወራትን ፈጅቷል ። ” ሩቺካ ታልወር
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“ ጋዜጠኝነት ለእኔ ሕዝብን እና አገርን በቀናነት ማገልገል ነው ። ” የኩዊል ሽልማት አሽናፊ ጋዜጠኛ ካሣሁን ሰቦቃ
“ በሽልማቱ ላይ ከተገኙት ሰዎች መካከል የኢትዮጵያም ሆነ አፍሪካ ዝርያ ካላቸው የተገኘሁት እኔ ብቻ ነበርኩ ።ይህ የታሪክ አጋጣሚም የሽልማቱን ዋጋ በተለየ ሁኔታ ላቅ ብሎ እንዲታይ አድርጎታል ። ” ለሜልበርን ፕሬስ ክለብ በመድብለባሕል ጉዳዮችና ሚዲያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየረመዳን ጾም እና የሴቶች ድርሻ
ወይዘሮ ነጁም አብደላ የረመዳን ጾም ወቅት በመስጠት በረከትን የምንቀበልበት ቅዱስ ወር ነው ይላሉ። ወ/ሮ ነጁም የሜልበርን ነዋሪ እና የአራት ልጆች እናት ናቸው ፤ ምንም እንኳን ልጆቻቸውን ለብቻቸው ቢያሳድጉም ውጤታም ልጆችን ለማውጣት እና እርሳቸውም…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአዲስ አበባ የከርሰ ምድር ውኃ እየተሟጠጠ ነው ተባለ
*** በቀይ ባህር በተፈጠረው የጸጥታ ሁከት ሳቢያ የገቢ እና ወጪ ንግድ ላይ ችግር መፈጠሩ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኩዊንስላንድ የዝናቡ መጠን እንደቀነሰ ቢነገርም ፤ ውኃው እስኪደርቅ ጊዜ ሊፈጅ እንደሚችል ተገለጸ
*** የአርስናል የሴቶች ቡድን ቼልሲን አንድ ለባዶ በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆነ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኦሮሚያ ክልል በርካታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቀሳውስትና ምዕመናን መገደላቸው ተመለከተ
የአውስትራሊያ ጦር አዛዥ ይቅርታ ጠየቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#57 Talking about ageing (Med)
Learn fun phrases you can use to describe the process of growing older.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛAustralian Easter: Exploring social and cultural traditions beyond religion - በዓለ ትንሣኤ በአውስትራሊያ፤ ከሃይማኖት ባሻገር የማኅበራዊና ባሕላዊ ልማዶች ዳሰሳ
Easter holds great significance for Christians. Yet, for those of different faiths or non-religious backgrounds, it presents a chance to relish a four-day…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር 'የኢትዮጵያ ውስብስብ ፖለቲካዊና የደህንነት ቀውሶች በውይይት መላ ሊበጅላቸው ያሻል' አሉ
አውስትራሊያን ለቅቀው እንዲወጡ ሲጠየቁ 'እምቢኝ' የሚሉ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ፍልሰተኞች እስከ አምስት ዓመታት ለእሥር የሚዳርጋቸው ሕግ ሊፀድቅ ነው።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛስንብት፤ ዶ/ር አንድዓለም ሙላው 1944-2024
"አውስትራሊያ ውስጥ ደስታ ካልሆነ በስተቀር ምንም የገጠመን እንከን የለም" የሚሉት አቶ በሪሁን ካሠኝ፤ ሰሞኑን ከእዚህ ዓለም ስለተለዩት የቀድሞ የትግል አጋራቸው ዶ/ር አንድዓለም ሙላው፤ የከፋኝ ኢትዮጵያ ጀግኖች ግንባር መሪ የግልና ሰብዓዊ…

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ መንግሥት የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል ከዋጋ ግሽበት ጋር እኩል እንዲራመድ የፍትሓዊ ሥራ ኮሚሽንን ሊጠይቅ ነው
የአውስትራሊያ ምስጢራዊ ሕጎች ላይ ክለሳ ሊደረግ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበትግራይ ጦርነት ወቅት ምርኮኞች የነበሩ 212 የመከላከያ ሠራዊት አባላት በምሕረት ተለቀቁ
በኢትዮጵያ ብቸኛ የተባለለት የኑክሊየር ሕክምና ማዕከል ተከፈተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ብዙ ስፖንሰሮች ወይም አጋሮች ድጋፋቸውን የሚያበረከቱት ሆይ ሆይታ ለበዛበት ነው፤ በአስተውሎት ሀገርን ለሚያልቁ ሥራዎች ድጋፍ ቢያደርጉ ጠቀሜታ አለው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን
የ "ኦብሲቱ" መጽሐፍ ደራሲት ሐሊ ሙዘይን፤ ስለ መጽሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች፣ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራም ዝግጅቶቻቸው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን የልብ ትርታ ናት፤ ኢትዮጵያዊነት ልቤ ውስጥ ታትሞ ያለ መቼም የማይፋቅ ሕትመት ነው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን
የ "ኦብሲቱ" መጽሐፍ ደራሲት ሐሊ ሙዘይን፤ ስለ መጽሐፋቸው ስያሜና ይዘቶች ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ታካይ የአገር ውስጥ መዳረሻ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታን ጀመረ
በትግራይ 1700 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ወደ ሥራ ተመለሱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የዘረኝነት አንዱ ቁልፍ ነገር ጭካኔን ወደ አርበኝነት የመቀየር ኃይል አለው" ዶ/ር ይርጋ ገላው
ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day)…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ዘረኝነት ሰብዓዊነትን ይገድላል፤ ዘረኛ ሰው ሰዎችን የሚያየው በሰውነት ሳይሆን በዘር ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው
ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day)…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“ወደ ማገብት ስገባ አዕምሮዬ በጠባብነት የታጠበ ነበር፤ ከሕወሓት ስወጣ ከእኒዚህ ጋር መኖር ማለት ባርነት ነው ብዬ ነው” ገብረመድኅን አርአያ
የቀድሞው የሕወሓት ታጋይ ደራሲ ገብረመድኅን አርአያ፤ ሰሞኑን “የነባሩ ሕወሓት ታጋይ መራር ትዝታዎች” በሚል ርዕስ ለአንባቢያን ስላቀረቡት መፅሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“የቅዱሳንን ገድላት ለታሪካችን፣ ለባሕላችን፣ ለኢትዮጵያዊነታችን ጠቀሜታ ይኖረዋል ብሎ የመመርመር ጠንካራ ዝንባሌ የለም” አባ ዶ/ር ኅሩይ ኤርሚያስ
አባ ዶ/ር ኅሩይ ኤርሚያስ በሃምቡርግ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር መስክ ተመራማሪ፤ በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCultureላይ ለኅትመት ስላበቁት “Accounts…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“አሁን ያለው ሁኔታ ሲሻሻል፤ ወደ ኢትዮጵያዊነቱ የማይመለስ የለም።” - ገብረመድኅን አርአያ
ስለ አቶ ገብረመድኅን አርአያ ሲነሳ የሕይወት ገፅታቸው ጎልቶ የሚታየው ከቀድሞው የትግል ድርጅታቸው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ጋር ተቆራኝቶ ነው። ለሕወሓት ታግለዋል፤ በሕወሓት ለስደት ተዳርገዋል። “በአገር ቤትና ባሕር ማዶ” ዝግጅታችን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛLife and Legacy: Yeharerwerk Gashaw - Pt 1
የሐረርወርቅ ጋሻው፤ ቀዳሚ የልጅ እግርነት መታወቂያቸው የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሞዴልነታቸው። ምራቅ ከዋጡ በኋላ ግና በሰብዓዊ መብቶች፣ በምግባረ ሰናይና ፖለቲካዊ ንቁ ተሳትፏቸው ይታወቃሉ። በሕይወት ዘመን ጉልህ አስተዋጽዖዎቻቸውና የሕይወት…