Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ ለሚያስገነባው አዲሱ የአየር ማረፊያ ለሚነሱት ቤተሰቦች ህዳር ወር ላይ ቤት ሰርቶ እንደሚያስረክብ ገለጸ
129 የፌደራል መሰሪያቤት ሰራተኞች ፤ የትምህርት ማስረጃቸው ሀሰተኛ ሆኖ ተገኝቷል ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ
መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የፋሲካን በአል አስመልክተው የእንኳን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳ
ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ - በዘፀአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር፤ የፋሲካ በአልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም
የዓለም ንግድ ድርጅት የፕሬዚደንት ትራምፕ ታሪፍ ትግበራ ከቀጠለ የንግድ መስፋፋት በ1 ነጥብ 5 እንደሚቀንስ፤ አፍሪካ፣ መካከለኛው ምሥራቅና በተለይም ሰሜን አሜሪካ ተጎጂዎች እንደሚሆኑ አመላከተ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#84 Going for a run (Med) - #84 Going for a run (Med)
Learn how to talk when going for a run. - Learn how to talk when going for a run.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀ
ሐረር የዓለም የቱሪዝም ከተሞች ፌዴሬሽን አባል ሆነች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛThe legal loophole allowing political lies during elections - የሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል
With an election date set for May 3rd, campaigning has officially begun. But political advertisements have already been circulating for months. Can you trust…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያውያን ለፋሲካ ሰሞን ሸመታ ከስድስት ቢሊየን ዶላር በላይ እንደሚያወጡ ይጠበቃል
ሌበር ፓርቲና የተቃዋሚ ቡድኑ የመኖሪያ ቤቶችን ችግሮች ለመቅረፍ፤ የግሪንስ ፓርቲ ትምህርትን በነፃ ለመቸር የተቀረፁ የምርጫ ዘመቻ ፖሊሲዎቻቸውን ይፋ አደረጉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበ2025 የአፍሪካ 10 ወታደራዊ ኃያል ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ 5ኛ ደረጃ ላይ ተመደበች፤ ከዓለም 52ኛ ደረጃን ይዛለች
ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል አጀንዳዎችን ተረከበ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዝክረ መታሰቢያ፤ "ትምህርት የሰው ልጆች ሁሉ ዕድል ማግኛ መንገድ ነው፤ ትልቅ በር ይከፍታል" ኡርጌ ፈቃዱ ዲነግዴ
የኡርጌ ፈቃዱ ዲነግዴ ሕልፈተ ሕይወት ውርሰ አሻራ ሕፃናትን በትምህርት አበልፅጎ ለሙሉዕ ሰውነት ማብቃት ነው። ተስፋዋን ብሩህ፣ ሕልሟን ዕውን ለማድረግ ለቅዳሜ ኤፕሪል 12 ዓለም አቀፍ ዝክረ መታሰቢያ ተሰናድቶላታል። አቶ ያደታ ሞሲሳና አቶ ዑመር ኩጂ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አውስትራሊያ ውስጥ በምርጫ ወቅት ድምፅ አለመስጠት ሕግ እንደመጣስ ይቆጠራል፤ መራጭነት መሠረታዊ መብትና ኃላፊነት ነው" አቶ አናንያ ኢሳያስ
አቶ አናንያ ዳንኤል ኢሳያስ፤ የአውስትራሊያ ምርጫ ኮሚሽን ቃል አቀባይ፤ ሜይ 3 / ሚያዝያ 25 የሚካሔደውን የአውስትራሊያ የፌዴራል ምርጫ ሂደትና የኮሚሽኑን ሚናዎች አስመልክተው ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ልጄ ሳላስበው ተለየችኝ፤ አደራ የእናንተው ወገን፣ የእናንተው ደም ናት" እናት አልማዝ አባተ
የወ/ሮ ትርንጎ አባተ የሕይወት ጉዞ ከሀገረ ኢትዮጵያ ተነስቶ በሕልፈተ ሕይወቷ አውስትራሊያ ላይ አክትሟል። በዘላለማዊ ስንብቷም ተስፋና ሕልሞቿም አክትመዋል። ቅዳሜ ኤፕሪል 12 / ሚያዝያ 17 በደብረ ፅዮን ቤተክርስቲያን ፀሎተ ፍትሐት ክንውን በኋላ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበመጀመሪያ ዙር የመሪዎች የፌዴራል ምርጫ ክርክር መራጮች ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚን አሸናፊ አድርገው ሰየሙ
ሰሜን ኮሪያ ከኑክሊየር ጦር መሣርያዬ አልለይም አለች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ የእሥራኤል አምባሳደር የአፍሪካ ኅብረት የሩዋንዳውን የዘር ጭፍጨፋ ለመዘከር ካዘጋጀው ስብሰባ ተገድደው እንዲወጡ ተደረገ
በኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግር ሴቶችን ከማኅበራዊ ተሳትፎ እየገደበ ነው ተባለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚና የተቃዋሚ ቡድን መሪ ፒተር ዳተን መካከል ማምሻውን የመጀመሪያ ዙር የምረጡኝ ዘመቻ ክርክር ይካሔዳል
የግሪንስ ፓርቲ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ በተቻለ ፍጥነት የወለድ መጠን ቅነሳ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያውያን የምርጫ ምዝገባ ቀነ ገደብ ሳያከትም ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ወይም የስምና አድራሻ ለውጦቻቸውን እንዲያስታውቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ
የፌዴራል ተቃዋሚ ቡድኑ ከቤት ውስጥ መሥራትን ለማገድና ከ40ሺህ በላይ የመንግሥት ሠራተኞችን ለመቀነስ የነደፈው ፖሊሲ የተሳሳተ መሆኑን አመነ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ ለቤት ሠራተኞች የጡረታ ክፍያ ሊጀመር ነው
"ሕጋዊ ባልሆነ መልኩ በአሜሪካ የሚኖር ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ካላችሁ፤ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የምትነግሩበት ጊዜ አሁን ነው" በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያውያን መጥተው ድጋፋቸውን ቢቸሩኝ ደስ ይለኛል" ሶሊያና እርሴ
አንፀባራቂ ኮከብ በመሆን ላይ ያለችው ሶሊያና እርሴ፤ ከትውልድ ከተማዋ ጎንደር፣ ከዕድገት ክፍለ ሀገሯ ትግራይ ተነስታ፤ እንደምን ትንፋሽን የሚያስውጥ፣ የልብ ትርታን ከፍና ዝቅ የሚያደርግ፣ ምትሃታዊ እንጂ ከቶውንም የመድረክ ዕውነታ የማይመስለው፤ ግና…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#83 Describing menopause symptoms (Med) - #83 Describing menopause symptoms (Med)
Learn how to talk about menopause and its symptoms. - Learn how to talk about menopause and its symptoms.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየፌዴራል መንግሥቱ ለሶስት ሚሊየን አውስትራሊያውያን ሠራተኞች ተጨማሪ ደመወዝ ለማስገኘት እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ
የተቃዋሚ ቡድን መሪው ዶናልድ ትራምፕን በታሪፍ ጭማሪ ላይ ተገዳድረው እንደሚቆሙ ገለጡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትን ያለ ክልሎች ፈቃድ ጣልቃ መግባት የሚያስችል የማሻሻያ አዋጅ ፀደቀ
በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘውን የአደይ አበባ ስታዲየም ቀሪ ሥራዎች ለማጠናቀቅ 18 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየፌዴራል መንግሥቱ በጀት ይፋ ከሆነ በኋላ የሌበር ፓርቲ የተቃዋሚ ቡድኑን እየመራ መሆኑን የሕዝብ አስተያየት ስብስብ አመለከተ
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የሩስያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን እንዳስቆጧቸውና ለሶስተኛ ጊዜ በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንትነት ለመቀጠል እያሰቡ መሆኑን ገለጡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበፓስፖርት ድለላ ተሠማርተዋል የተባሉ 65 ተጠርጣሪዎች ተያዙ፤ 25ቱ ሴቶች ናቸው
በባሕር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን ሐዋላ የሚያስተላልፉበት አዲስ የክፍያ ሥርዓት ይፋ ሆነ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛWhy are we debating Welcome to Country? - በወደ ሀገር እንኳን ደህና መጡ የምንሟገተው ስለምን ነው?
The government's Welcome to Country spending has been heavily criticised but some believe the cultural protocol is being used as a "political football". -…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል አደረሳችሁ " ሼህ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር
በአገር ቤት ምንም እንኳን የሰላም ስጋቱም ሆነ የኑሮ ውድነቱ ህብረተሰቡን ለስጋት ቢጥልም ፤ የእስልምና እምነት ተከታዪች የረመዳን ጾምን በመረዳዳት አሳልፈው ፤ የኢድ አልፈጥር በአልን በደስታ እያከበሩ ነው ፤ ሲሉ በአገር ቤት የሚገኙት እና…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የተማረ የሰው ኃይል በበቂ ቁጥር አለማግኘትን በተግዳሮት፤ ለችግር ፈቺነት መብቃትን በስኬት እንመለከታለን" ዶ/ር አሥራት አፀደወይን
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አፀደወይን "ምርጥ የምርምር ዩኒቨርሲቲ መሆንና ለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲነት መብቃት የዩኒቨርሲቲያችን ርዕይ ነው" ይላሉ። የዩኒቨርሲቲውን 70ኛ፤ የአጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሉን 100ኛ ዓመት ክብረ በዓል ፋይዳና…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጠ/ሚ አንቶኒ አልባኒዚ የመንግሥታቸው በጀት አማካይ ገቢ ላላቸው አውስትራሊያውያን 2500 ዶላር ያህል እንደሚያስገኝ ሲገልጡ የተቃዋሚ ቡድኑ የግብር ቅነሳውን አልደግፍም አለ
ፕሮዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የአስተዳደራቸው ከፍተኛ አመራር አባላት ወታደራዊ ዕቅዶችን በማኅበራዊ ሚዲያ ኧፕ መወያይትን አስመልክቶ ምልከታ እንደሚያደርጉበት አስታወቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መኪናዎች ኤርትራውያንን ሲያጓጉዙ የተገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በእሥራት ተቀጡ
የኢትዮጵያ የግል ኩባንያዎች ነዳጅ እንዲያስመጡ ተፈቀደላቸው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቤታችን ወደ ቀድሞ ስሙ 'ተፈሪ መኮንን' እንዲመለስ አፅድቋል፤ ትልቅ ደስታ ላይ ነው ያለነው" ዶ/ር ብሥራት አክሊሉ
ዶ/ር ብሥራት አክሊሉ፤ የቀድሞ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ማኅበር ሰብሳቢ፤ የአሁኑ የእንጦጦ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ወደ መሠረተ ስያሜው ተፈሪ መኮንን እንዲመለስ የመወሰኑን ታሪካዊ ፋይዳዎችና የትምህርት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛብርቅዬዎቹ የኢትዮጵያ ቅርስ ዋሊያዎች በሕገወጥ አደን ለምግብነት እየዋሉ መሆኑና ቁጥራቸውም አሽቆልቁሎ 300 መድረሱ በእጅጉ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጠ
ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ ሰጠች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየደብረ ዘይት በአል ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ከመምጣቱ በፊት የሚታዩ ምልክቶችን በተራራው ስብከቱ ያስተማረበትን ለማስታወስ የሚከበር በአል። "
ኢየሱስ ክርስቶስ በተራራው ስብከቱ የተነበያቸው ትንቢቶች በአብዛኛው እየታዩ ናቸው፤ የትንቢቱ መፈጸሚያዎች እንዳንሆን ወደ ንሰሀ መመለስ ይኖርብናል፤ የሚሉን በሜልበርን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ አገልጋይ የሆኑት መጋቢ ሓዲስ ብሩክ ተስፋዬ ናቸው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"መሬት ከፖለቲካ ወጥቶ ለኢኮኖሚው መሆን አለበት፤ አለመታደል ሆኖ የብሔር ፖለቲካ ከመሬት ጋር ተጣብቆ ተያይዟል" ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን
ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁን - በኦስተን ኮሌጅ የጂኦ ስፔስ ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ የመሬት ለአራሹ አዋጅ ግማሽ ክፍለ ዘመን መድፈን አስባብ አድርገው "የመሬት ለአራሹ አዋጅ፤ ዋዜማ፣ መባቻ፣ እና ማግሥት" በሚል ርዕስ ሰሞኑን ለሕትመት ስለአበቁት መጣጥፋቸው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛማኅበረሰባዊ የስንብት ቃል፤ "የዶ/ር እንግዳ ሕልፈት ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ትልቅ ጉድለት ነው" አቶ ሰለሞን ወንድሙ
በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የነበሩት ዶ/ር እንግዳወርቅ ለማ ዘላለማዊ ዕረፍት በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ዘንድ ጥልቅ ሐዘንን አሳድሯል። የቅርብ ጓደኞቻቸውና ብቸኛ ልጃቸው ጥልቅ የሐዘን ስሜታቸውን ይገልጣሉ። የዶ/ር እንግዳወርቅ የቀብር…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛCultural burning: using fire to protect from fire and revive Country - ባሕላዊ እሳት ልኮሳ፤ እሳትን በእሳት የመከላከል አጠቃቀምና ሀገራዊ ትድግና
Did you know that Indigenous Australians have been using fire to care for the land for tens of thousands of years? Evidence show that cultural burning…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#82 Describing taste (Med) - #82 Describing taste (Med)
Learn how to describe the taste of food. - Learn how to describe the taste of food.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) 'በትግራይ ክልል ለሰላም ስምምነቱና ለሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ስጋት የሆነው ውጥረት' በሰላም እንዲፈታ ሲል አሳሰበ
ለኢትዮጵያ የሚዲያ ባለሙያዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ አንድ ወጥ መታወቂያ ሊዘጋጅ እንደሚገባ ምክረ ሐሳብ ቀረበ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" 'አፊኒ' ዕርቅ ማውረጃ፣ ግጭቶችን መፍቻና ቅድመ ግጭቶችን መከላከያ የሲዳማ ባሕላዊ ዕሴት ነው" አቶ ጃጎ አገኘሁ
አቶ ጃጎ አገኘሁ፤ የሲዳማ ክልል የባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ፤ ሰሞኑን በቢሯቸው ተደግፎ በ21ኛው New African Film Festival ላይ ቀርቦ ስላለው "አፊኒ" ፊልም ፍቺ፣ ጭብጦችና ስኬቶች ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዘንድሮው የአውስትራሊያ በጀት የተረፈ ፈሰስ ጉድለት እንደሚኖረው ተመለከተ
የፌዴራል ተቃዋሚ ቡድኑ የግብር ቅናሽን የምርጫ አጀንዳው ለማድረግ ከውሳኔ ላይ አለመድረሱን ገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበትግራይ ክልል ያረበበው ስጋት ከፌዴራል መንግሥቱ ተሻግሮ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ስቧል
የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን 'የአማራ ክልል መንግሥት ተኩስ አቁሜያለሁ ብሎ በማወጅ የመጀመሪያውን እርምጃ እንዲወስድ' ጠየቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛWant to help shape Australia’s future? Here’s how to enrol to vote - የአውስትራሊያን የወደፊት ዕድል መቅረፅ ይሻሉን? ድምፅ ለመስጠት እንደምን መመዝገብ እንደሚችሉ እነሆን
With another federal election due this year, there are steps you will need to take before casting your vote for the first time. Plenty of resources are…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ግጭት ቀስቃሽ ይዘቶችን አወገዘ
32 ኢትዮጵያውያን ከማይናማር ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውንና 43 ያህሉም በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት እንደሚመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያዊ አንዱ ለሁሉ፤ ሁሉም ለአንዱ ይቆማል ከሚል ፅንሰ ሃሳብ፤ በኢትዮጵያዊነት ላይ መደራደር እፈልጋለሁ የሚሉ ምሁራን ያለበት ጊዜ ላይ ተደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞ
የ "አስራ ሰባት በአንድ" መጽሐፍ ደራሲ መስፍን ማሞ፤ ለስምንት ዓመታት የመጽሐፍ ቅኝት ያካሄዱባቸውን ስመ ጥር ኢትዮጵያውያን ደራሲዎችን የሕትመት ውጤት አንኳር ጭብጦች አንስተው ያመላክታሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የዘረኝነቱ ጣራ ዘመነ መሳፍንት ላይ ደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞ
የ "አስራ ሰባት በአንድ" መፅሐፍ ደራሲ መስፍን ማሞ፤ የማንነት ፖለቲካን አሉታዊ ተፅዕኖዎች ያነሳሉ፤ የፊስቱላ ሆስፒታል መሥራችና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩትን የአውስትራሊያና ኢትዮጵያ ውድ ልጅ የሆኑቱን ዶ/ር ካትሪን ሃምሊንን ውርሰ አሻራዎች ሞገስ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የሳይክሎን አልፍሬድ መምጣት በጣሙ አስፈሪ ነበር፤ ጥበቃውን ለእግዚአብሔር ነበር የሰጠሁት" ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ
ሳይክሎን አልፍሬድ የተፈራውንም ያህል ባይሆን፤ ተዳክሞ በደረሰ ጉልበቱም ቢሆን ኩዊንስላንድና ኒው ሳውዝ ዌይልስ ላይ ጉዳቶችን አድርሷል። የብሪስበን ነዋሪዋ፤ የፊልም ተዋናይትና ዳይሬክተር ሰናይት መብራህቱ የሳይክሎኑ መምጣት ያሳደረባትን ሥነ ልቦናዊ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛግብር አልከፈሉም የተባሉ ግለሰቦች ከሀገር እንዳይወጡ ዕገዳ ተጣለባቸው
በኢትዮጵያ የኮንዶም እጥረት እየተባባሰ መሆኑ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዘላለማዊ ስንብት፤ ትዝታ ሰለሞን መስፍን
ፀሎተ ፍትሐትዋ በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን፤ የቀብር ሥነ ሥነ ሥርዓቷ Bull Cemetery ቅዳሜ መጋኒት 6 ቀን 2017 / ማርች 15 ቀን 2025 የሚካሔደውን የወ/ሮ ትዝታ ሰለሞን መስፍንን ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ ከሀገር ቤት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአለም አቀፍ ሴቶች ቀን በሜልበርን
ወጣት ማርታ ከበደ የዘንድሮውን የአለም አቀፉን የሴቶች ቀን ማርች 8 ፤ በሜልበርን የምንገኝ አፍሪካውያን እህትማማቾች ህብረት በአንድ ላይ ለማክበር ተዘጋጅተናል ብላናለች።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አደራ ማለት የምፈልገው የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ዕድል ተሳታፊም፣ ተጠቃሚም እንዲሆኑና ለሚታዩ ችግሮችም የመፍትሔ አካል እንዲሆኑ ነው" አምባሳደር ፍፁም አረጋ
አምባሳደር ፍፁም አረጋ፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር፤ መጪውን የኢትዮጵያና አውስትራሊያ 60ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አካትተው፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትን ሀገራዊ ትስስሮሽ አሰናስለው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፤ የዳያስፖራው ጠበቃ ሆኖ ጉዳያቸው በሀገር ውስጥ እንዲፋጠን፤ መፍትሔ እንዲያገኝ ይሠራል" አምባሳደር ፍፁም አረጋ
አምባሳደር ፍፁም አረጋ፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር፤ የአገልግሎቱን ዘርፈ ብዙ ሚናዎችና ተልዕኮዎች አስመልክተው ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ትውልዱ ለምንድን ነው በሀገሩ የሚዘባበተው? ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ላይ እንዲህ የጨከነባት? በዘር የሚቧደነው?" ደራሲ መስፍን ማሞ
ደራሲ መስፍን ማሞ፤ የመፅሐፍ ዳሰሳ አካሂደው በ "አስራ ሰባት በአንድ" መድብል ያካተቷቸውን ደራሲዎች የሕትመት ውጤቶች አንስተው፤ ትውልዶችን በንፅፅሮሽ አጣቅሰው አተያያቸውን ያጋራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛእጹብድንቅና ዓለምሰገድ ከበደ
የቤዝ ጊታር ተጫዋች አለምሰገድ ከበደ፤ ስለ ሙዚቃ ሕይወት ጅማሮውና አዲስ ስላወጣው "እጹብድንቅ" ሲዲው ይናገራል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#81 Talking about elections | Voting in Australia - #81 Talking about elections | Voting in Australia
Learn to talk with confidence about voting and elections in Australia. Plus, find out about the voting system in the country. - Learn to talk with confidence…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛቀዬአቸውን ለቅቀው ለሚወጡ የኩዊንስላንድ ነዋሪዎች የመሰብሰቢያና ጊዜያዊ መጠለያ ማዕከላት ተቋቋሙ
የአውስትራሊያ ግራንድ ሙፍቲ ለሁሉም እምነቶች እኩል ጥበቃ እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብድር ወለድ መጠን ላይ ጭማሪ አደረገ
የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሁሉም ሀገር በቀል ድርጅቶች ላይ ጥሎት የነበረውን ዕግድ ማንሳቱን አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአድዋን ድል ማክበር ኢትዮጵያዊ መለያችን ነው፤ ሁልጊዜ እላያችን ላይ ተቀምጦ ያለ፤ የሚነድ እንጂ የጠፋ እሳት አይደለም" አቶ እሸቱ ሙሉጌታ
በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአድዋ ድልን ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኃይሉ መርጊያ፤ ከጎጃም ማር ነሽ እስከ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ
"ከሙዚቃው ዓለም መውጣት አልፈልግም፤ የሚቻለኝን እያበረከትኩ መቆየት ነው የምሻው" የሚለው የኪቦርድና አኮርዲዮን ተጫዋች፣ ሙዚቃ አቀናባሪና ደራሲ ኃይሉ መርጊያ፤ ከ14 ዓመት የምድር ጦር ሙዚቀኛ ክፍል የልጅ ወታደርነት እስከ ምዕራቡ ዓለም - ዓለም…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" 129ኛው የአድዋ ድል ክብረ በዓል በኢትዮጵያ
በሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት የእጅ ስልክ ይዞ መግባት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከለከለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አለመታደል ሆኖ እንጂ የአድዋን ድል ለማክበርና ላለማክበር፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለማንሳትና ላለማንሳት ያለው እሰጥ አገባ መኖር ያልነበረበት ጉዳይ ነው" ደራሲ መስፍን ማሞ
ደራሲ መስፍን ማሞ፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስላበቁት "አስራ ሰባት በአንድ" መፅሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“ዋ አድዋ!” - በብላቴን ጌታ ጸጋዬ ገብረመድኅን
"ዋ አድዋ!" ግጥም - ብላቴን ጌታ ጸጋዬ ገብረመድኅን ድምፅ - አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና