Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዮናስ የማነ፤ ከኦሎምፒያ ሠፈር ውልደት እስከ ሀገረ አውስትራሊያ ዘላለማዊ ዕረፍት
ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ አውስትራሊያን ሁለተኛ ሀገራቸው አድርገው የኖሩት አቶ ዮናስ የማነ ዘላለማዊ ዕረፍታቸውም እዚሁ ሆኗል። ቤተሰብና ወዳጆቻቸው የሕይወት ዘመናቸውን አንስተው ይዘክራሉ። የፀሎተ ፍትሐት ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ማርች 1 ቀን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#80 Talking about changing habits (Med) - #80 Talking about changing habits (Med)
Learn how to express yourself when talking about changing your habits. - Learn how to express yourself when talking about changing your habits.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር መሸጡን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለተፈናቃዮች ሊሠራቸው የነበሩ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችንና ሌሎች ድጋፎቹን ማቋረጡን ገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአድዋ ድል ቋንቋችንና ባሕላችን ሳይጠፉ፣ ባንዲራችን ሳይረክስ፣ እምነቶቻችን ሳይደፈሩ አባቶቻችን ያቆዩልን የነፃነትና አንድነት መገለጫ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በማኅበሩ አዘጋጅነት ሜልበርን ውስጥ ስለሚከበረው 129ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛThe AI Election: How artificial intelligence impacted the world's biggest ballots - ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ምርጫ፤ ሰው ሠራሽ አስተውሎት እንደምን የዓለም ግዙፉ ምርጫ ላይ ተፅዕኖ እንዳሳደረ
From "Communist Kamala" to Bollywood endorsements, artificial intelligence and disinformation played a big role in some of the biggest democratic elections…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ ፍቅር የበዛበት ትልቅ ቤተሰብ ነው፤ ከወንድም በላይ የሆኑ ጓደኞችን አፍርተንበታል" ሚካኤል አባተ
የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ 7ኛ ዓመት አከባበርን አስመልክቶ የክለቡ መሪዎችና አባላት ምልሰታዊ ምልከታቸውንና የወደፊት ትልሞቻቸውን አንስተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#79 Talking about visas (Med) - #79 Talking about visas (Med)
Learn how to talk about your visa status. - Learn how to talk about your visa status.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያ ሩስያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች
ፕሬዚደንት ዜለንስኪ ለዩክሬይን ሰላምና የኔቶ አባልነትን የሚያስገኝ ከሆነ ፈጥነው ስልጣናቸውን ለመልቀቅ የሚሹ መሆኑን አስታወቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያና ሶማሊያ ቴክኒካዊ ድርድር በመጪው ወርኃ መጋቢት እንደሚቀጥል ተገለጠ
አሊ ባባ በኢትዮጵያ ብር ክፍያ መቀበል ሊጀምር ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያና ሶማሊያ የአንካራ ስምምነትን ለመተግበር የቴክኒክ ውይይት ጀመሩ
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬይኑን ፕሬዚደንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ "አምባገነን" ብለው ጠሩ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ባንኩ ፈጥኖ ቀጣይ የወለድ መጠን ቅነሳ ያደርጋል የሚል ተስፋ ማሳደር እንደማይገባ አሳሰቡ
ጠቅላይሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በሁለት ሙስሊም ሴቶች ላይ የደረሱ ጥቃቶችን አስመልክተው ፈጥነው አላወገዙም በማለት ለደረሱባቸው ትችቶች ማስተባበያ ሰጡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#78 Talking about holidays (Med) - #78 Talking about holidays (Med)
Learn how to talk about recent holiday or trip. - Learn how to talk about recent holiday or trip.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እኛ ኢትዮጵያውያን የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅር ልዩ ፀጋ ያለን ሕዝብ ነንና እነዚህን በየዓመቱ አጠናክረን እንቀጥላለን" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተባባሪነት የተዘጋጅውን "የታላቁ ጉዞና የቤተሰብ ቀን" አስመልክቶ፤ የቤተክርስቲያኒቱ አስተዳዳሪ፣ የአስተባባሪ ኮሚቴ አባልና ተሳታፊ የማኅበረሰ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች በማኅበራዊ ኑሮ፣ በኢኮኖሚና በፖለቲካውም ተሳስረው የኖሩ ናቸው፤ በጥቂት ልሂቃን ሰላማቸው ሊነካ አይገባም" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል
ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በአንድ የአክሱም ትምህርት ቤት ሂጃብ የለበሱ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍሎቻቸው ከመዝለቅ መታገዳቸውን አስመልክቶ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"መስቀልን የሚከተል መስቀል የማድረግ መብት እንዳለው ሁሉ፤ ሙስሊም የሆነች ሴትም ሂጃብ የማድረግ መብት አላት" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል
ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በአንድ የአክሱም ትምህርት ቤት ሂጃብ የለበሱ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍሎቻቸው ከመዝለቅ መታገዳቸውን አስመልክቶ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአማራ ክልል ዋግህምራ ዞን አራት ወረዳዎች ባጋጠማቸው የምግብ እጥረት ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ጠባቂ ሆነዋል
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛREPEAT: Expressing love and affection | Valentine’s Day - REPEAT: Expressing love and affection | Valentine’s Day
Learn how to express romantic feelings. Plus, find out why the 14th of February became known as St Valentine’s Day. - Learn how to express romantic feelings…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ አውስትራሊያ ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት የ25 ፐርሰንት ታሪፍ አያገኛትም ተስፋ አልተሟጠጠም
የዩክሬይንና ሩስያ ጦርነትን ለማስቆም በአውሮፓ የሰላም ንግገር ሊካሔድ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአማራ ክልል ኤች.አይ.ቪ / ኤይድስ በደማቸው ከሚገኝባቸው ሰዎች ውስጥ አምስት በመቶው ሕፃናት መሆናቸው ተገለጠ
የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ከሠራተኞቻቸው ደመወዝ ላይ የፖለቲካ ፓርቲ መዋጮ እንዳያሰባስቡ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ በምርጫ ቦርድ ተዘጋጀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛDoes Australia's Parliament reflect society? - የአውስትራሊያ ፓርላማ የሕብረተሰቡን ገፅታ ያንፀባርቃልን?
Australia is one of the world's most multicultural nations but our Parliament isn't. Does it matter? - አውስትራሊያ ከዓለም መድብለ ባሕላዊ አገራት አንዷ ብትሆንም ፓርላማው ግና እንዲያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዶናልድ ትራምፕ የብረትና አሉሚኒየም ታሪፍ ውሳኔ ለአውስትራሊያ አሻሚና አሳሳቢ ሆኗል
አውስትራሊያና ኢትዮጵያ በሉላዊ ሙስና መመዘኛ ደረጃቸው ከፍና ዝቅ ማለቱ ተመለከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር የኤች.አይ.ቪ ምርመራ አካሔዱ
የአውስትራሊያ ፖለቲከኞች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ብረትና አሉሚኒየም 25 ፐርሰንት ታሪፍ ጭማሪ አስመልክተው እንደምን ምላሽ እንደሚሰጡ የፕሬዚደንቱን መግለጫ እየተጠባበቁ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዩናይትድ ስቴትስ የሕዳሴ ግድብን ከግብፅ ጋር ላላት ግንኙነት መዋዋያነት እየተጠቀመችበት ነው ተባለ
በግ ጠባቂዋን የዘጠኝ ዓመት ሕፃን አስገድዶ የደፈረ ግለሰብ ላይ የፅኑ እሥራት ብይን ተጣለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የኤርትራ ሁለት ትናንሽ ከተሞች ግርዛትን ትተዋል የሚለው ሪፖርት ደስ የሚል ነው፤ ግርዛት የጠፋ ጎጂ ባሕል አይደለም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም
ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 29 የልጃገረዶችና ሴቶች ግርዛት የሚያስከትላቸውን አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት በመላው ዓለም በግንዛቤ ማስጨበጫ ቀንነት የማሰቡን ፋይዳዎች አስመልክተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማውያንን ከጋዛ ወደ አጎራባች አገራት በቋሚነት የማስፈር አተያያቸውን ደግመው አነሱ
ዩክሬይን በሩስያ እጅ ያለውን አውስትራሊያዊ የጦር እሥረኛ ለማስለቀቅ እንደምትደራደር ቃል ገባች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ግብር ላይ ሊውል ነው
የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል አካባቢ በሚገኘው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት (በተለምዶ ሸኔ) ላይ ዒላማ ያደረገ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት ሥራውን በይፋ ጀመረ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ካናዳና ሜክሲኮ ላይ የጣሉትን የ25 ፐርሰንት ታሪፍ ለ30 ቀናት ግብር ላይ ከመዋል ተገትቶ እንዲቆም ወሰኑ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በየዓመቱ የመሰባሰባችን ዓላማ በሜልበርን የሚገኙ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት እንዲተዋወቁ፣ እንዳይረሳሱና ወደ አንድነት እንዲመጡ ለማስቻል ነው" ኦቦ ተስፋዬ ደፋ
አቶ አብዱሰላም ሁሴን፤ በሜልበርን የኦሮሞ አረጋውያን በጎ አድራጎት ፕሬዚደንትና አቶ ተስፋዬ ደፋ፤ በሜልበርን የኦሮሞ አረጋውያን በጎ አድራጎት ፀሐፊ፤ ቅዳሜ ጥር 24 ከኦሮሞ ሲቪክ ድርጅቶች ፌዴሬሽን ጋር በጋራ ስላዘጋጁት የእራት ግብዣ ተልዕኮ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ
መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ - በደብረ ገነት ቅዱስ…

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ
የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ተቀማጭ 2 ነጥብ 74 ትሪሊየን ብር መድረሱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ
የአክሱም ወረዳ ፍርድ ቤት ያሳለፈውን የሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ ዕገዳ የጣሱ ርዕሰ መምህራን በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የትም ሀገር ብንሆን ኢትዮጵያን ከውስጣችን ማውጣት አይቻልም፤በአፍሪካ የመጀመሪያው በሆነው የሰርከስ ማዕከል ግንባታ ኢትዮጵያውያን ተሳታፊ ቢሆኑ ደስ ይለኛል"ሶስና ወጋየሁ
የቀድሞዋ ኢትዮ - ሰርከስ ኮከብ አባልና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ ከግለ ሕይወት ታሪካቸው ጋር አሰናስለው እንደምን ከሀገረ አውስትራሊያ ወደ ሀገር ቤት በመመለስ፤ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሚሆነውን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ ገታ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየጨመረ የመጣውን ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ለማስቀረት በአዲስ አበባ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞችን የትምህርት ማስረጃ ሊያጣራ ነው።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአፋር፣ ኦሮሚያና አማራ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለው ርዕደ መሬት ከ99 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ለጉዳት መዳረጉ ተመለከተ
የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲዎች 'የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ለማፍረስ ወስነናል' መባሉን እናወግዛለን አሉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአማራ ክልል ያለውን የመምህራን ደመወዝ አለመከፈል ለመቋቋም መምህራን የጉልበት ሥራ ለመሥራት ግድ መሰኘታቸው ተመለከተ
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት በይፋ የተመዘገበው የፍቺ መጠን በ34 በመቶ ሲጨምር የጋብቻ መጠን በሰባት በመቶ ቀንሷል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛCelebrating, reflecting, mourning: Indigenous and migrant perspectives on January 26 - አከባበር፣ ምልሰታዊ ምልከታ፣ ሐዘን፤ የነባር ዜጎችና ፍልስተኞች የጃኑዋሪ 26 አተያይ
Some celebrate Australia Day with patriotic pride, others mourn and protest. What’s the right way to mark January 26, and can you have pride in your country…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አባቶቻችን አንድ የሚያደርግ፤ የሚያሰባስብ ጥምቀትን ፈጥረውልናል፤ ልንጠብቀው የሚገባ መንፈሳዊና ማኅበራዊ ዕሴት ነው" አቶ ሰለሞን በላይ
በዓለ ጥምቀት በሀገረ አውስትራሊያ ሜልበርን በድምቀት ተከብሮ አልፏል። የሜልበርን ነዋሪዎችን ጨምሮ ከተለያዩ የአውስትራሊያ ክፍለ አገራት የመጡ ኢትዮጵያውያን የበዓሉን መንፈሳዊና ማኅበራዊ ፋይዳዎች አስመልክተው አተያዮቻቸውን ያንፀባርቃሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሶስና ወጋየሁ፤ ከአውስትራሊያ ጥገኝነት ጥየቃ ለክብር ሽልማት መብቃት
የቀድሞዋ ኢትዮ - ሰርከስ ኮከብ አባልና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ እንደምን በሀገረ አውስትራሊያ ከጥገኝነት ጥየቃ ለከፍተኛ የክብር ሽልማት እንደበቁ ያወጋሉ።

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መጪውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ለማካሔድ ተቋሙ የሚመራበትን አዋጅ ለማሻሻል መዘጋጀቱን አስታወቀ
በጦርነት ምክንያት ተስተጓጉሎ የነበረውን የአዋሽ - ወልዲያ ሃራ ገበያ ባቡር መስመርን ለማጠናቀቅ ዓለም አቀፍ ጨረታ ወጣ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሜልበርን የጥምቀት በአል እንዴት አለፈ ? በካህናት ዕይታ
መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤እንዲሁም መጋቢ ምስጢር ቀሲስ ስንታየሁ አባተ፤ በምሥራቅ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዶ/ር ይርጋ ገላው፤ ኢትዮጵያን ከራሷ ልጆች ማን ያድናታል?
ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር ናቸው። ሰሞኑን የ2024 Fremantle Hungerford ሽልማት አሸናፊ ለመሆን የበቁበትን "Trials of Hope - የተስፋ ፈተና" የሥነ ግጥም…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እንኳን ለበአለ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።"- ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ
መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ ጥምቀት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፤…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየጥምቀት ዋዜማ፤ የሙዚቃ ድግስ በሜልበርን
አንጋፋውን ድምፃዊ ሻምበል በላይነህን ማዕከል ያደረገ፤ በሜልበርን ምርጥ ድምፃውያንና ሙዚቀኞች የታጀበ የሙዚቃ ድግስ ምሽት ስለመሰናዳቱ አስተባባሪው አቶ አበራ አያሌውና የጥበብ ባለሙያዎቹ ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ሕዝቤ የማያውቀውንና ከሕይወቱ ጋር ግንኙነት በሌለው የባዕዳን ሀገር ዕውቀትና ሀብት ራሴን ትልቅ አድርጌ ለማቅረብ የምሞክር ዘመናዊ ደንቆሮ አይደለሁም" ዶ/ር ይርጋ ገላው
ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር ናቸው። ሰሞኑን የ2024 Fremantle Hungerford ሽልማት አሸናፊ ለመሆን የበቁበትን "Trials of Hope - የተስፋ ፈተና" የሥነ ግጥም…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የተራቡትን ይመግብልን፣ የተበተኑትን ይሰብስብልን፣ በዓላችን የታይታ ሳይሆን የክብር በዓል ይሁንልን" መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ገሪማ
መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ገሪማ ተስፍዬ፣ የደብረ መድኃኒት መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪና የሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፤ መልአከ ምሕረት ቀሲስ ዜናዊ ቸኮል፣ የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዩናይትድ ስቴትስ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥትና ታጣቂ ኃይሎች መካከል በየትኛውም ሥፍራ ንግግር እንዲደረግ ለመደገፍ ዝግጁነቷን ገለጠች
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለስልጣን አዲስ ዋና ዳይሬክተር ተሾመለት
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ሰንደቁን እንደ አንድ ዋርካ ነው የምናየው፤ ሰውን በዘሩ፣ በሃይማኖቱ የማያርቅ ሰው ነው ያጣነው" አቶ መስቀሉ ደሴ
አቶ ሰንደቁ ተሰማ፤ በምዕራብ አውስትራሊያ - ፐርዝ ከተማ በታክሲ አገልግሎት ሥራ ላይ ተሠማርተው ሳለ፤ በፖሊስ ገለጣ መሠረት ሆን ብሎ መንገድ አሳብሮ በመጣ መኪና በደረሰባቸው የግጭት አደጋ ከጫኗቸው ሁለት ተሳፋሪዎቻቸው ጋር በ58 ዓመታቸው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በዓለ ጥምቀት በሃይማኖትም፣ በማኅበራዊም፣ እንዲሁም፤ ባሕልን አስጠብቆ ለትውልድ ለማውረስ ትልቅ ፋይዳ አለው" ቀሲስ አንተነህ ወርቁ
ቀሲስ አንተነህ ወርቁ፤ የሲድኒ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ እና ዲያቆን ዳዊት ይርጉ፤ የሲድኒ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ፤ ስለ ዘንድሮው የሲድኒ በዓለ ጥምቀትና…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያና ሶማሊያ አዲስ አበባና ሞቃዲሾ ላይ የተሟላ ዲፕሎማሲያዊ ውክልና ለማድረግ ተስማሙ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እንደገና እንዲዋቀር ተጠየቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኤርምያስ ወንድሙ ከመሀል ሜዳ መትቶ ያስቆጠራት ግብ ዛሬ ድረስ ባልንጀሮች ሆነን እንድንቀር መንሰአኤ ናት ።" - ሻምበል በላይነህ
ድምጻዊ ሻምበል በላይነህ እና የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ኤርሚያስ ወንድሙ ሩብ ምእተ አመት ያስቆጠረው የጓደኝነታቸውን ትሩፋት አጫውተውናል ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሶስና ወጋየሁ፤ ከሜክሲኮ አደባባይ እስከ ሀገረ አውስትራሊያ
ሶስና ወጋየሁ፤ ስርከስ ኢትዮጵያ ካፈራቸው ምርጥ ኮከቦች አንዷ ናቸው። ከሜክሲኮ አደባባይ ውልደትና ዕድገታቸው እስከ አውስትራሊያ የጥገኝነት ጥየቃ ሕይወታቸው ያወጋሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የእኔ ሕልም ኢትዮጵያውያን ተስማምተው፤ በአንድነት ሀገራቸውን አሳድገው እኩልና ባለፀጋ እንዲሆኑ ነው፤ በሕይወት ዘመኔ ይኼ ሆኖ አያለሁ ብዬ አላስብም" አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
ያለ ዝንፈት ሁሌም ውድ ሀገሬ ብለው በጠሯት የኢትዮጵያ ዕቅፍ ውስጥ ዳግም ላይመለሱ ለዘላለሙ ያረፉት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፤ ሀገራቸውን በምጣኔ ሃብት ባለሙያነት በምክትል የፋይናንስ ሚኒስትርነት፣ በዓለም አቀፍ መድረክ በዓለም ባንክና በተባበሩት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበዓለ ልደት በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ዘንድ
ወ/ሮ ወጋሐተ መለስ (ከሜልበርን)፣ አቶ ጥላዬ ታረቀኝ (ከብሪስበን)፣ እና ወ/ሮ ሱዛ አበበ (ከፐርዝ)፤ እንደምን በዓለ ልደት 2017ን እንዳከበሩ ይገልጣሉ፤ የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውንም ያስተላልፋሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ይህን ታላቅ በዓል በአውስትራሊያና የተለያዩ ቦታዎች ለምታከብሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን፤ ምኞቴም ፀሎቴም የሕይወት ለውጥ እንዲሆንላችሁ ነው" ፓስተር ናትናኤል ገመዳ
ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ - በዘፀአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር፤ በዓለ ልደትን አስመልክተው መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ። መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በዓሉ የእምነት፣ የትህትና፣ የደስታና የሰላም እንደመሆኑ እግዚአብሔር የደስታ በዓል ያድርግልን፤ በመከራ ውስጥ ያሉ ወገኖችን በምሕረት እጁ ይጎብኝልን" ቀሲስ መልአከ ፀሐይ
መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የገና በዓልን አስመልክተው መንፈሳዊ መልዕክታቸውን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያና ሶማሊያ አልሻባብን ለመፋለም ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቀ
ሴት እንጀራ ልጁን ለ10 ዓመታት አስገድዶ ሲደፍር ቆይቶ የገደላት ግለሰብ የሞት ፍርድ ተበየነበት
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በእርግዝና ወቅት ማጤስ ለከማኅፀን ውጪ እርግዝና ያጋልጣል፤ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው እናቶች ልጆች በሁለት እጥፍ ለኦቲዝም የተጋለጡ ይሆናሉ"ዶ/ር በረከት ዱኮ
ዶ/ር በረከት ዱኮ፤ በደቡብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ ከአንድ አጥኚ ቡድ ጋር በመሆን በቅድመ እርግዝናና በእርግዝና ወቅት ሲጋራ የሚያጤሱ ሴቶች ላይ የሚከሰቱ የጤና ጠንቆችን፤ እንዲሁም ከመጠን በላይ ውፍረት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያውያን-አውስራሊያውያን የ2025 አዲስ ዓመት ተስፋና ምኞቶች
ኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን ዮናስ ሐጎስ (ከብሪስበን)፣ ቲቲ ጥሩነህ (ከሜልበርን) እና አዱኛ ኢቲቻ (ከፐርዝ)፤ የ2024 ስንብትንና የ2025 አዲስ ዓመት ቅበላን አስመልክተው ይናገራሉ።