Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ አየር መንገድ ለገናና ጥምቀት በዓላት ተጨማሪ የሀገር ውስጥ በረራዎችን መመደቡንና የዋጋ ጭማሪም ማድረጉን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሕወሓት ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርግ አሳሰበ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ከዋጋ ግሽበት ቅነሳ እስከ የግዴታ መጠባበቂያ ተቀማጭ ሂሳብ ላይ ማስወሰኑን አስታወቀ
የ2025 አዲስ ዓመት ቅበላ በዓለም ዙሪያ ተካሔደ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በሜልበርን ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ፍቅር፣ እንግዳ ተቀባይነት፣ ሰላማዊነትና አንድነት እረክቻለሁ" የሀገረ ጀርመን ነዋሪ አቶ ደረጀ ኃይሉ
ከ28ኛው የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ውድድር ጋር ተያይዞ ዲሴምበር 28 / ታሕሳስ 19 በድምቀት ተከብሮ የተጠናቀቀውን የኢትዮጵያ ቀን በማስመልከት ጎብኚና ነዋሪ የማኅበረሰቡ አባላት አተያዮቻቸውን ያጋራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የስፖርት ውድድሩና የኢትዮጵያ ቀን ካሰብነው በላይ በጥሩ ሁኔታ ተጠናቅቋል፤ ዓመቱን ሙሉ በልጆቻችን የሚናፈቅ እናድርገው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
28ኛው የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ውድድር መጠናቀቅን አስመልክቶ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፣ የዘንድሮው ውድድር አሸናፊ ስቲት ሁመራ ቡድን እግር ኳስ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ በአዲሱ የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ መካተት እስካሁን አልተረጋገጠም
መንግሥት በአምስት የሲቪል ማኅበረሰብ ላይ የጣለውን ዕገዳ እንዲያነሳ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"28ኛውን ዓመታዊ የእግር ኳስ ውድድር ጀምረናል፤ 'የኢትዮጵያ ቀን' ን በጉጉት እየተጠባበቅን ነው" አስተባባሪዎችና ታዳሚዎች
የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዓመታዊ የስፖርት ውድድር የመጀመሪያ ዙር ግጥሚያዎችና ውጤቶች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች!"ተወዳጅ ሚዲያና የአንጋፋ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ዕውቅናና ምስጋና
ዕዝራ እጅጉ፤ የተወዳጅ ሚዲያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የ"ታላላቆቻንን እናክብር" የዕውቅናና ምስጋና ሽልማት ተሽላሚ ስለሆኑት 13 አንጋፋ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ጉልህ ሥራዎችን በማጣቀስ የውርሰ አሻራዎቻቸውን ዘመን ተሻጋሪ ታሪካዊ ፋይዳዎች ያስገነዝባል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" እንኳን ለፈረንጆቹ የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፡፡ " - ዶ/ር ግርማ ሞላ
ዶ/ር ግርማ ሞላ የኢትዮጵያን እናድን ሰብሳቢ በዛሬው ዕለት እየተከበረ ያለውን የፈርንጆቹን የገና በዓል እንዲሁም የመጪውን አዲስ ዓመት እና የኢትዮጵያን ገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፡፡
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛቪክቶርያ ከ2019 በኋላ ከፍተኛ በተባለ የእሳት አደጋ ስጋት ላይ ወድቃለች ተባለ
ከአውስትራሊያ ውጭ አገራቸውን በማገልገል ላይ ያሉ የጦር ኃይል አባላት የገና በዓልን አስመልክተው መልእክታቸውን አስተላለፉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛከመተሀራ 13 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
ኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የአፍሪካ የቀረጥ ነፃ አገራት ዝርዝር ዳግም መመለስ አልቻለችም
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ለP2P 25ኛ ዓመት የደረስነው ትኩረታችንን ጎሣ፣ ሃይማኖትና ፖለቲካ ላይ ሳይሆን ሳይማር ያስተማረን ሕዝባችን ላይ በማድረግ ነው" ዶ/ር አንተነህ ሀብቴ
ዶ/ር አንተነህ ሀብቴ፤ የPeople To People Inc (P2P) የቦርድ ሊቀመንበርና ዶ/ር እናውጋው መሃሪ፤ የPeople To People Inc (P2P) መሥራችና ፕሬዚደንት፤ የP2Pን የ25 ዓመታት የሕክምና መስክ ዋነኛ አስተዋፅዖዎችና የወደፊት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የ P2P አነሳስ 'የሰዎች ችግር፤ በሰዎች ይፈታል' በሚል ዕሳቤ ነው" ዶ/ር እናውጋው መሃሪ
ዶ/ር እናውጋው መሃሪ፤ የPeople To People Inc (P2P) መሥራችና ፕሬዚደንት፤ ዶ/ር አንተነህ ሀብቴ፤ የPeople To People Inc (P2P) የቦርድ ሊቀመንበር፤ የሩብ ክፍለ ዘመን የአገልግሎት ዓመታትን ስላስቆጠረው P2P ጅማሮና…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአዲስ አበባ ለመኖር ውድ ከሆኑ ከተሞች መካከል ተካተተች
'ሕወሓት ለዳግም ጦርነት እየተዘጋጀ ነው' ሲሉ የክልሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመላከቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሶርያ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ የተርኪዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ጠየቁ
በቪክቶሪያ ለተከሰተው የሰደድ እሳት በሳምንቱ መጨረሻ አካባቢ በሚታየው የአየር ለውጥ ሳቢያ ሊባባስ እንደሚችል ተነገረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የኢትዮጵያ ቀን ግብዣችን ለሁሉም ነው፤ እኛ ኢትዮጵያዊነትን አንሰጥም፤ አንነፍግም" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ዲሴምበር 28 / ጥር 20 በሜልበርን - አውስትራሊያ ተከብሮ ስለሚውለው የኢትዮጵያ ቀን ፋይዳዎች ይናገራሉ። ግብዣቸውንም በማኅበሩ ስም ያቀርባሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት በቁጥር ትንሽ ቢሆኑም እንኳ ኢትዮጵያ ስትጠራቸው እጅግ የሚያኮራ ድጋፍ ማድረጋቸውን እናደንቃለን" ሚ/ር ጫልቱ ሳኒ
ጫልቱ ሳኒ፤ የኢፌዴሪ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤታቸው፣ የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዘርፈ ብዙ የሀገር ግንባታ ሁነኛ ሚናዎችና ተጠቃሚነትን ይገልጣሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአውስትራሊያ ከተሞችን በመጎብኘት ለከተሞቻችን የበለጠ ዕድገት፣ ውበትና ምቹነት የሚያግዙ መሠረታዊ ነገሮችን ለመቅሰም ዕድል አግኝቻለሁ" ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ
ጫልቱ ሳኒ፤ የኢፌዴሪ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ ሰሞኑን አውስትራሊያ ተገኝተው ስላካሔዱት ይፋ የሥራ ጉብኝት ዓላማና ፋይዳዎች ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ፍቅር ዘላለማዊ እንዲሆን እንመኛለን፤ ዘላለማዊ እንዳልሆነ እያወቅን፤ የፍቅርን ጅማሬ እንጂ መጨረሻውን አናውቅም" ደራሲት ከበደች ተክለአብ
ደራሲት ከበደች ተክለአብ ሰሞኑን በቀይ ባሕር ፕሬስ ለሕትመት ስላበቋቸው "የት ነው?" እና "ሱታፌ" መፅሐፍት ይዘቶች ይናገራሉ፤ ያስደምጣሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በልዩነት መሃል የሰውነትን ሰብዓዊነት መገንዘብ ትልቅ ነገር ነው፤ በጥቃቅን ነገሮች መስማማት ከቻልን በትልቁም መስማማት እንችላለን" ደራሲት ከበደች ተክለአብ
ደራሲት ከበደች ተክለአብ ሰሞኑን በቀይ ባሕር አሳታሚ በኩል ለአንባብያን እነሆኝ ስላሏቸው "የት ነው?" እና "ሱታፌ" መፅሐፍት ጭብጦች ይናገራሉ። ከሥነ ግጥሞቻቸው መካከልም ነቅሰው ያስደምጣሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛSummer listening: Into the bush | Let's go bushwalking (Adv)
Learn how to talk about bushwalking. Plus find out tips on how hikers can stay safe and have fun.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የት ነው?" ገጣሚት፣ ደራሲትና መምህርት ከበደች ተክለአብ
በሥነ ግጥም፣ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥር ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ የሆኑት ከበደች ተክለአብ፤ ዳግም ለሕትመት ስላበቁት "የት ነው?" መፅሐፋቸው ጭብጦች ይናገራሉ። በቀጣዩ ክፍለ ዝግጅታችን አዲስ ስላሳተሙት "ሱታፌ"…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛAre gambling organisations targeting CALD communities? - የቁማር ድርጅቶች ባሕላዊና ቋንቋዊ ዝንቅ ማኅበረሰባትን ዒላማቸው አድርገዋልን?
Australians lose $32 billion a year to gambling — more per person than any other nation. And it’s affecting diverse communities differently. - አውስትራሊያውያን በዓመት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛSummer listening: Into the bush | Let's go fishing! (Med)
Learn how to talk about fishing. Plus, find out a bit of history on why Australians love fishing.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጉዞ ወደ አውስትራሊያ፤ "ባለ ጋቢው" ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ
ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ፤ ሜልበርን - አውስትራሊያ ከዲሴምበር 25 / ጥር 17 እስከ ዲሴምበር 29 / ጥር 21 በሚካሔደው 28ኛው ዓመታዊው የእግር ኳስ ውድድርና የኢትዮጵያ ቀን ክብረ በዓል ላይ ይገኛል። የሕይወት ጉዞውን ከጠዳ እስከ አውስትራሊያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በ13ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ከሚባሉት ብሔረሰቦች መካከል አርጎባ ነበር" ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ
ደራሲ ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ፤ የ"ኩሽ እና ኩሻዊ፤ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ሃይማኖት እና ነገድ" መጽሐፍ ደራሲ፤ በኩሽና ኩሻዊነት ዙሪያ ያሉ ብዥታዎችን ያመላክታሉ። የማረቂያ ምክረ ሃሳቦችንም ይቸራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሕጋዊ ዕውቅናና ውክልና ያላቸው 76 ብሔር ብሔረሰቦች ብቻ ናቸው ተባለ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በቻይና የመጀመሪያውን ደብር ሰየመች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የጥንቱ የኩሽ ሀገረ መንግሥት ከአሁኑ የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪዎች ጋር ምንም ቀጥተኛ ግንኙነት የለውም" ዶ/ር ግርማ ደመቀ
ደራሲ ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ ሰሞኑን ለሕትመት ስላበቁት "የኩሽ እና ኩሻዊ፤ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ሃይማኖት እና ነገድ" መጽሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ካለፈው ዓመት ዘንድሮ አንድነታችንን አጠንክረናል፤ ኢትዮጵያውያንን አነቃቅተናል" ወ/ት ገነት ማስረሻና አቶ አሕመድ ዳውድ
ወ/ት ገነት ማስረሻ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ አሕመድ ዳውድ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ንብረት ኃላፊ ዘንድሮ ከዲሴምበር 25 / ጥር 17 እስከ ዲሴምበር 29 / ጥር 21…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢሰመኮ በኦሮሚያ አካባቢ የግዳጅ ምልመላ የፈፀሙ አካላት ሊጠየቁ እንደሚገባ አሳሰበ
አምስቱ የቦብ ማርሌይ ልጆች የሙዚቃ ዝግጅት ኢትዮጵያ ውስጥ በወርኃ ግንቦት ሊካሔድ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ትንሽ ፊደል ቀመስን በሚለውም ውስጥ ኩሽና ኩሻዊነትን በተመለከተ ማደናገር አለ" ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ
ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ የሥነ ልሳን ተጠባቢ ናቸው። በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ታሪክ ዙሪያ የምርምር ግኝቶችን ያካተቱ ደርዘን የተጠጉ መፅሐፍትን ለሕትመት አብቅተዋል። ሰሞኑንም በኩሽ ዙሪያ በውዥንብር የታጨቁ ዕይታዎችን ለማጥራት በሚል ሙያዊ ኃላፊነት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኔልሰን ማንዴላን ከአንድ ሳምንት በላይ አስታመናል፤ ከእሥር ነው የወጡት ምንም የላቸውም በሚል 100 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ሰጥቻለሁ" የቀድሞው ፕ/ት መንግሥቱ ኃ/ማርያም
የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃይለ ማርያም የSBS አማርኛ እንግዳ ሆነው ለሁለት ጊዜያት ቀርበዋል። በቀዳሚነት ለደቡብ ሱዳን ነፃነትና ሉዓላዊነት የኢትዮጵያን አስተዋፅፆዎች በማስረዳት፤ ዳግም "ኢትዮጵያ ብቸኛ የነፃነት ኮከብ ሆና…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#76 Getting a gift (Med)
Learn how to talk about getting a gift for someone. Plus, find out what the Secret Santa tradition is all about.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ ከ600 ሺህ በላይ ሰዎች የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ እንዳለ ተገለጠ
ለኢትዮጵያ በየዓመቱ 270 ሚሊየን ኮንደም የሚያስፈልግ ቢሆንም ወደ ሀገር ቤት እየገባ ያለው የኮንደም መጠን ከ90 ሚሊየን ያልበለጠ ነው።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሜልበርን ኢሬቻ በዓል ነፃ አገልግሎት ሰጪ የማኅበረሰብ አባላት የብሩስ በጎ ፈቃደኞች ዕውቅና ሽልማት 2024 ተሸላሚ ሆኑ
የሜልበርን ኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት ኦቦ አብደታ ሆማ፣ ኦቦ ዳኜ ደፈርሻ፣ ኦቦ በንቲ ኦሊቃ እና አዴ ኢፍቱ ሚደቅሳ በተለይ በተከታታይ ለዓመታት ለኢሬቻ በዓል ትውውቅና አከባበር ላበረከቱት የማኅበረሰብ አገልግሎቶች የዘንድሮውን የብሩስ በጎ ፈቃደኞች…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛከኢትዮጵያ ባንኮች የተሰረቀው የገንዘብ መጠን ከአምናው 1 ቢሊየን ብር ዘንድሮ ወደ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ከፍ አለ
የገንዘብ ምንዛሪው ገበያ መር መሆን የሀገሪቱ ጥቅል ምርት ዕድገት በቀጣዮቹ ወራት በሶስት በመቶ እንዲቀንስ፤ የዋጋ ግሽበቱ ከ10 በመቶ በላይ እንዲጨምር እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚስቶች ማኅበር አመላከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያን እንታደግ፤ ከውጭ ምንዛሪ ድጎማ ወደ ረድኤት ድርጅት
ዶ/ር ግርማ ሞላ፤ የኢትዮጵያን እንታደግ ግብረሰናይ ድርጅት ሊቀመንበር፤ ስለ ረድኤት ድርጅቱ ሚና ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#75 Discussing eyesight and vision (Med)
Learn how to talk about eyesight getting worse. Plus, find out why people with lighter eye colour have a higher risk of UV damage.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ጤናማ ልጅ ለመውለድ እናቶች አንባቢ መሆን አለባቸው" በየነ መረሳ
በየነ መረሳ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የነርስነትና አዋላጅነት ትምህርት ቤተ ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፤ በቪክቶሪያ ነዋሪ በሆኑ አፍሪካውያን ሴቶች ላይ በማካሔድ ላይ ስላሉት የቅድመ እርግዝና ክብካቤ ጥናታዊ ምርምር ፕሮጄክት ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በአፍሪካውያን ሴቶች ዘንድ የቅድመ እርግዝና እንክብካቤ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዝቅተኛ ነው" በየነ መረሳ
በየነ መረሳ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የነርስነትና አዋላጅነት ትምህርት ቤት ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፤ በቪክቶሪያ ነዋሪ በሆኑ አፍሪካውያን ሴቶች ላይ በማካሔድ ላይ ስላሉት የቅድመ እርግዝና ክብካቤ ጥናታዊ ምርምር ፕሮጄክት ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕ/ት ጌታቸው ረዳ "ወደ ስልጣን ሽኩቻ እንድንገባ ተገደናል፤ እንደ ሕወሓት መዳን ከፈለግን በእራሳችን እንጂ በውጭ ኃይሎች መሆን የለበትም" አሉ
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይሁንታ የተቸረውን 582 ቢሊየን ብር አክሎ የኢትዮጵያ 2017 በጀት ከ1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር በላይ ደረሰ፤ የመጪው ዓመት በጀት ከአሁኑ እንደሚበልጥ ተመለከተ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛSBS Examines: In Conversation with the Governor-General - SBS Examines: ወግ ከጠቅላይ እንደራሴዋ ጋር
Australia's Governor-General is hopeful about Australia's future, despite conflict and difficulty dominating headlines. - ምንም እንኳ ርዕሰ ዜናዎች በግጭትና ሁከት ቢሞሉም፤…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበትግራይ ክልል ለሠራዊት ብተናና መልሶ ማቋቋም ሥራ የሚውል ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት 60 ሚሊዮን ዶላር፤ ከፌዴራል መንግሥቱ አንድ ቢሊየን ብር መመደቡ ተገለጠ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካይሮ - ግብፅ በተካሔደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ በዓለም አቀፍ አገልግሎት ዘርፍ "የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ" ሆኖ ለስምንተኛ ጊዜያት ሽልማት ተቀዳጀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ዘንድ ባካሔድነው ጥናት የዕንቅልፍ ማጣት ችግር 40 ፐርሰንት ነው" ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ
ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ፤ በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ሕክምና መካነ ተቋም ገዲብ ተመራማሪ፤ በተለይ በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎችን በተመለከተ በቡድን ስላካሔዱት የዕንቅልፍና አመጋገብ ጥናታዊ ምርምር ዓላማና…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት ጌታቸው ረዳ ከኤርትራ ጋር ሥራን መፍጠር እንደሚፈልጉና ዳግም ጦርነት ማካሔድ እንደማያሻ አመላከቱ
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነት ስጋት መሆኑ እስከሚያበቃ ድረስ ኢትዮጵያ አልሻባብን ከማዳከም ተግባር እንደማትገታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"መንገደኞች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የሚያገኙት መስተንግዶ ብቻ አይደለም፤ ባሕልም ነው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ
ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ቀጣና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የአየር መንገዱን ሁነኛ ትልሞችና ትግበራዎች ያመላክታሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ርዕይ 2035 ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢያንስ ወደ ሶስት የአውስትራሊያ ከተሞች ለመብረር ወስኗል" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ
ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ቀጣና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ አውስትራሊያ የሥራ ጉብኝታቸው ተልዕኮና የአየር መንገዱን ውጥኖች አንስተው ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የተቃውሞ ሰልፍ ያካሔዱ ወገኖች በአማራ ክልል ተንቃሳቃሽ የሆኑ ኃይሎች ወጥ አመራር ፈጥረው ለውይይትና ድርድር ዝግጁ እንዲሆኑ ተፅዕኖ መፍጠር አለባቸው" አምባሳደር ሃደራ
በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሃደራ አበራ አድማሱ፤ በዓለም አቀፍ አማራ ግብረ ኃይልና በሜልበርን የአማራ ኅብረት አስተባባሪነት በሜልበርን ከተማ የቪክቶሪያ ፓርላማና ፌዴሬሽን አደባባይ ያካሔዱትን የተቃውሞ ሰልፍ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበናሙናነት ወደ ውጪ ሀገራት የሚላኩ ማዕድናት ወደ ሀገር ውስጥ እንደማይመለሱ በሕዝብ ምክር ቤት ተነገረ
የአፋር ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ከትጥቅ ትግል ወጥቻለሁ አለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በአማራ ክልል የድሮን ጥቃትና ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም የአውስትራሊያ መንግሥት በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫና እንዲያደርግ እንጠይቃለን" አቶ ግርማ አካሉ
አቶ ግርማ አካሉ፤ የዓለም አቀፍ አማራ ግብረ ኃይልን በሜልበርን የአማራ ኅብረት አስተባባሪ፣ ወ/ሮ ትዕግሥት አበረ፤ የተቃውሞ ሰልፍ ተሳታፊና አቶ ዳዊት ይኩኑ፤ በሜልበርን ከተማ የቪክቶሪያ ፓርላማና ፌዴሬሽን አደባባይ ስለ አካሔዱት የተቃውሞ ሰልፍ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በዘር መተዋወቅ ጥላቻን ነው ያመጣው፤ ወገን እንጂ ዘር አያስመካም፤ ከየትኛውም ዘር ሁኑ አንድ ወገን ነን" መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ
መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ፤ በሜልበርን ቤተ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፤ ለሕትመት አብቅተው እሑድ ሕዳር 8 / ኖቬምበር 17 ለምርቃት ስላሰናዱት "እኔ ማነኝ?" መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ማንነታችንን አለማወቅ፤ ከማንነታችን በታች እንድንሆን ያደርገናል" መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ
መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ፤ በሜልበርን ቤተ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፤ ለሕትመት አብቅተው እሑድ ሕዳር 8 / ኖቬምበር 17 ለምርቃት ስላሰናዱት "እኔ ማነኝ?" መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን ገለጠች
የአፍሪካ ኅብረት በአዲሱ የሰላም አስከባሪ ኃይል የሶማሊያን ሉዓላዊነት የሚያከብሩ አገራት ብቻ ይሳተፋሉ አለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛThe impacts of First Nations tourism - የነባር ዜጎች ቱሪዝም ተፅዕኖዎች
Are you seeking a truly impactful Australian travel experience? Whether you’re seeking wilderness, food, art or luxury, there are plenty of First Nations…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“ኢትዮጵያን የሁሉም ነገዶች ቤት ሆና ኖራለች፤ ትኖራለች፤ ክልላዊነትን ዝቅ ማድረግ ያስፈልጋል” ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሰሎሞናውያን ከሮሃ ይልቅ አክሱምን፤ ከአምሐራ፣ ሐበሻ (ት) ይልቅ ብሔረ- ኢትዮጵያን ለምን መረጡ?
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ መንግሥታዊ፣ ሃይማኖታዊና ወታደራዊ ሥርዓቶች የቆሙት በመካከለኛው ዘመን ነው” ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዝክረ መታሰቢያ፤ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ገጣሚ ዜናነህ መኮንን
"የኩላሊት ሕመም እንደያዘኝ ከማወቄ በፊት፤ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የራሴ ስቱዲዮ እንዲኖረኝ ሃሳብ ነበረኝ" ያለን ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ገጣሚ ዜናነህ መኮንን በገጠመው የኩላሊት ሕመም ሳቢያ ከእዚህ ዓለም በሕልፈተ ሕይወት ተሰናብቷል። በሕይወት ሳለ ከ SBS…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በምንሔድበት ሁሉ ኢትዮጵያዊነታችንን አጉልተን የምንገልጥበት፤የይድነቃቸው ተሰማን ስም የምናስተዋውቅበት ተሞክሮዎች እንዲኖሩን ጥረቶችን እያደረግን ነው" አቶ ኢዮብ እሱባለው
አቶ ኢዮብ እሱባለው፤ የይድነቃቸው ተሰማ ማኅበራዊ እግር ኳስ ክለብ የስልጠና ክፍል ኃላፊ፤ ከኦክቶበር 25-27 የይድነቃቸው ተሰማን ቡድን አካትቶ 313 ቡድኖችና ከ4000 በላይ ታዳጊ ወጣቶች ተሳትፈው የእግር ኳስ ግጥሚያ ስለተካሔድበት የሸፐርተን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ከሆኑባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል በሁለተኛነት ተጠቀሰች
በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ አርጌ በተባለች አነስተኛ ከተማ ሰሞኑን በድሮን ጥቃት ሕፃናትን ጨምሮ ከ40 በላይ ሰዎች እንደተገደሉና ከ60 በላይ እንደቆሰሉ ተመለከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያ ውስጥ የፅንስ ማቋረጥ/ማስወረድ ሕግ አንዳለ የሚያውቁ ዜጎች 55 ፐርሰንት ያህል ብቻ ናቸው፤ የግንዛቤ ክፍተት አለ" ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ
ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ፤ በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤና ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ፅንስን የማቋረጥ / የማስወረድ አፋላሚ አስባብ ከሆኑት ከሕግ፣ ሃይማኖት፣ ሕክምና፣ ፖለቲካና ሥነ ምግባር አኳያ ነቅሰው ያስረዳሉ።