Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያዊነት የደም፣ የባሕልና የቋንቋ ልውውጥ ውጤት ነው" ዶ/ር አውግቸው አማረ
ዶ/ር አውግቸው አማረ አጎናፍር፤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "በኢትዮጵያ የሕዝብና ባሕል ትስስር የጦር ሠራዊቱን ሚና…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የጨዋ ሠራዊት በተሠማራበት ሁሉ ቀልጦ የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት በማስጠበቅ ቀጣይ አድርጓል" ዶ/ር አውግቸው አማረ
ዶ/ር አውግቸው አማረ አጎናፍር፤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "በኢትዮጵያ የሕዝብና ባሕል ትስስር የጦር ሠራዊቱን ሚና…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#74 Talking about your pet peeves (Med)
Learn how to talk about things that annoy you.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዩናይትድ ስቴትስ በአማራ ክልል እየተባባሰ ያለው ግጭት አሳሳቢ ነው አለች
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ከ700 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ብድር ፈቀደች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአንድ ሀገር የመሬት ፖሊሲ መቀረጽ ያለበት የመንግሥት ስልጣንን መገደብና የአርሶ አደሮችን መብትና ነፃነት ማስፋት በሚቻልበት ሁኔታ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"መሬትን በብሔር ከተረዳነው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዜጋ ከተወለደበት ሥፍራና ከብሔሩ ውጪ መሬት የማግኘት ዕድሉ ጠባብ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አሁን ላለንበት የፖለቲካ ቀውስ የመሬት ባለቤት ሕገ መንግሥቱ ላይ የሠፈረውን ብሔርን መሠረት ያደረገ አረዳድ ስላለ ነው" - ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ተማሪዎች ቢያንስ ሶስት ቋንቋዎችን እንዲማሩ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ
የዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ሹመት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ አስነሳ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አንድ አገር እየኖሩ በቋንቋ አለመግባባት አገሪቱ ፀንታ ለመኖር ያላትን ዕድል ያመነምነዋል፤ ብሔራዊ ቋንቋ ያስፈልጋል" ፕ/ር አዴኖ አዲስ
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "አገራችን ብዙ ቋንቋዎች አሏት፤ መራራቂያ እንጂ መቀራረቢያ አላደረግናቸውም" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ብሔር ተብሎ መዋቀርና የመገንጠል መብት ባይኖር ኖሮ፤ የወሰን ሽኩቻው እንደዚህ አይብስም ነበር" ፕ/ር አዴኖ አዲስ
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "የብሔር ማንነት እየጠነከረ የሔደው በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን፣ በሃይማኖትም፤ በብዙኅን መገናኛም ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አፈፃፀሙ ብቻ ሳይሆን አወቃቀሩ አገሪቱ አሁን ላለችበት ችግር ትልቅ አስተዋፅዖ አለው" ፕ/ር አዴኖ አዲስ
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "ሕገ መንግሥት ማለት ሕዝብን የሚያስተሳስር ዜጎች ዕጣ ፈንታችን አንድ ነው ብለው ተያይዘው የሚጓዙበት ጎዳና፣ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ ለመመሥረት የሚያስችል ዘርፍ ነው፤…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛIs democracy on the decline in Australia? - የአውስትራሊያ ዲሞክራሲ እያሽቆለቆለ ነውን?
Home Affairs Minister Clare O’Neil has labelled democracy our most precious national asset. But some people say it’s at risk. - የቀድሞዋ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች (የወቅቱ የቤቶች)…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#73 When public transport goes wrong (Med)
Learn how to communicate when using public transport, particularly when there are disruptions.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዴቪድ ክሪሳፉሊ የኩዊንስላንድ 41ኛው ፕሪሚየር ሆነው ቃለ መሐላ ፈፀሙ
የዘንድሮው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ብርቱ መዘዞችን የሚያስከትል እንደሁ ካማላ ሃሪስ አመላከቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኤርትራ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3.7 ሚሊየን ዶላር እንዲከፍለው ጠየቀ፤ በሀገር ውስጥ ፍርድ ቤትም ክስ መሠረተ
በአዲስ አበባ ከተማ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ብቻ 127 የአሳት፣ ጎርፍና ሌሎች አደጋዎች መከሰታቸው ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ ዝግጁነቷን አስታወቀች
በአማራ ክልል የወባ በሽታ ከምንጊዜውም በላይ መስፋፋቱና ከ600 ሺህ በላይ በበሽታው መጠቃታቸው ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛRumours, Racism and the Referendum - አሉባልታ፣ ዘረኝነትና ሕዝበ ውሳኔ
Misinformation and disinformation were rife during the referendum. The effects are still being felt a year on. - የተሳሳተ መረጃና አሳሳች መረጃ በሕዝብ ውሳኔ ወቅት ስር ሰደው የተሰራጩ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኩዊንስላንድ የምርጫ ዘመቻ ብርቱ ፉክክርና እሰጥ አገባ እያሳየ ነው
ዩናይትድ ስቴትስ በምስጢር የተያዘ የእሥራኤል ኢራንን የማጥቃት ዕቅድ እንደምን ሾልኮ አደባባይ እንደዋለ ምርመራ መጀመሯን አስታወቀች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" 'ማንኛውም ዜጋ መራብ የለበትም' የሚለው መብት እየተጠበቀ አይደለም፤ ቀውሱ ሰፍቶ እየቀጠለ ነው" ዶ/ር ሚሊዮን በላይ
ዶ/ር ሚሊዮን በላይ፤ Alliance for Food Sovereignty for Africa ዋና አስተባባሪ፤ ከ45 የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ 200 ወጣቶች አዲስ አበባ ስለታደሙበት የአፍሪካ ምግብ ሉዓላዊነት፣ የሰላም ጉዳይ፣ ግብርና፣ የምግብ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ ከ86 ሚሊየን በላይ በድህነት ውስጥ የሚገኝ ሕዝብ በመያዝ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሥፍራ መያዟን ተመድ አመለከተ
ኢትዮ - ቴሌኮም ያስጀመረው የ30 ቢሊየን ወይም 10 በመቶ ድርሻ አክሲዮን ሽያጭ በኢትዮጵያ ብርና ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተፈቀደ መሆኑ ተነገረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በተለይ አፍሪካውያውን ወጣቶችን ንግድ የሚያስገኛቸው ጠቃሚ ዕድሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማበረታታት ያስፈልጋል" ሲ/ር ሰላም ተገኝ
ሲ/ር ሰላም ተገኝ፤ ቅዳሜ ኦክቶበር 19 በምዕራብ አውስትራሊያ ፐርዝ ከተማ ስለሚካሔደውና ተጋባዥ ተናጋሪ ስለሆኑበት የአፍሪካውያን - አውስትራሊያውያን ሙዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ጉባኤ ፋይዳዎች ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የባሕር ዳርቻ የግል መኖሪያ ቤት መግዛት ትችት አስከተለ
ዩናይትድ ስቴትስ እሥራኤል በ30 ቀናት ውስጥ እርዳታዎች ወደ ጋዛ እንዲዘልቁ ካላደረገች የተወሰነ የጦር መሳሪያ እገዳ እንደምታደርግ አስታወቀች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየውጭ ምንዛሪ መግዣና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከ2 በመቶ በላይ እንዳይሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከማክሰኞ አንስቶ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ሊጀምር ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ጥረታችን የተፈሪ መኮንንን'ዕውቀት የሀገራችን መሳሪያ ናትና እንዳትጠብ እንድትሰፋ፤እንዳትወድቅ እንድትበረታ እንድትረዷት እለምናችኋለሁ'አደራ ለመፈፀም ነው"ዶ/ር ብሥራት
ዶ/ር ብሥራት አክሊሉ፤ የቀድሞ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ማኅበር ሰብሳቢ፤ በአሁኑ መጠሪያው የእንጦጦ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅን ወደ ቀድሞ ስያሜው ተፈሪ መኮንን እንዲመለስ ማኅበራቸው እያደረጋቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎች ያስረዳሉ። ትምህርት ቤቱ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛክሽፈት የገጠመው የድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ አንደኛ ዓመቱን አስቆጠረ
የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አስከባሪ አካላት በዶናልድ ትራምፕ ላይ ለሶስተኛ ጊዜ ሊቃጣ የነበረውን የግድያ ሙከራ ማምከናቸውን አስታወቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዳያስፖራ ሚኒስቴር እንዲቋቋምና የጥምር ዜግነት እንዲፈቀድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበር ጠየቀ
የኢትዮጵያ ፓስፖርት የሚያገለግልበት የጊዜ ገደብ ከአምስት ወደ 10 ዓመት ከፍ ሊል መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛIndigenous astronomy: How the sky informs cultural practices - የነባር ዜጎች የሥነ ፈለግ ጥናት፤ ሰማይ እንደምን ባሕላዊ ትግበራዎች ያመላክታል
Astronomical knowledge of celestial objects influences and informs the life and law of First Nations people. - የሕዋ አካላዊ ቁሶች የነባር ዜጎች የሥነ ፈለግ ጥናት ዕውቀት ላይ ተፅዕኖን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#72 Talking about which team sport to join (Med)
Learn how to describe social team sports and choose one that is right for you.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ብሔራዊ ብሮድባንድ ኔትዎርክ በሕዝብ ንብረትነት እንዲቆይ ረቂቅ ድንጋጌ ለፓርላማ ቀረበ
ሴናተር ፋጡማ ፔይማን 'የአውስትራሊያ ድምፅ' የተሰኘ የፖለቲካ ፓርቲ አቋቋሙ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#21 Workplace conflict | Mind Your Health
Learn phrases you can use to resolve workplace conflict. Plus, find out where to access free content that can help you reduce the daily stress in your life.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የውድድር ደረጃዎች ውስጥ ተካተተ
በየዓመቱ በባሕዳር ከተማ በአፍሪካ ሰላምና ፀጥታ ላይ የሚመክረው ዓለም አቀፉ የጣና ፎረም ለሶስተኛ ጊዜ ተራዘመ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ተፈጥሮን ባልተንከባከብናት ቁጥር በእኛ ላይ ታምፃለች፤ፍልሰተኛው ማኅበረሰብ ተጎጂ እንደሆነ ሁሉ በታዳሽ ኃይል ተጠቃሚ መሆን አለበት" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የ renewaustraliaforall.org አስተባባሪ፤ ድርጅቱ ሰሞኑን በአውስትራሊያ ፓርላማ ተገኝቶ ስላቀረባቸው ረቂቅ ፖሊሲዎችና ለአውስትራሊያ ፍልሰተኛ ማኅበረሰብ አባላት ስለሚኖሩት ትሩፋቶች ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአማራ ክልል ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ የሚፈፀሙ እሥሮች በአዲስ መልክ መበራከታቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
በመላ አውስትራሊያ የኦክቶበር 7 ዝክረ መታሰቢያ ተካሔደ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ምክር ቤት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ልዩነታቸው በአስቸኳይ እንዲፈቱ አሳሰበ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከወርኅ መስከረም አንስቶ ታሳቢ የሚሆን የደመወዝ ጭማሪ አፅድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮምሽን በዜጎች ላይ የሚፈጸመው እስር እና ግድያ አሳስቦኛል አለ
ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት መብቷ ሊከበርላት ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዮ አጽቀስላሴ ተናገሩ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛእስራኤል የኢራንን የሚሳኤል ድብደባ ተከትሎ የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች
እስራኤል የኢራንን የሚሳኤል ድብደባ ተከትሎ የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውና ፡፡
ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ የሚያሻቸው ሰዎች ተገቢውን እገዛ ከመንግስት እንዲያገኙ ተገልጋዮች ማድረግ ያለባቸውን በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውናል፡፡
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" 'ሞቷል' የሚባለው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር እንደተነሳ የምናሳየው የምንሠራቸውን ነገሮች በማሳየትና ተጠያቂም በመሆን ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የማኅበረሰብ የበጎ ፈቃደኛ አገልጋይነትን ፋይዳዎች በማመላከት ጥሪዎችን ያቀርባሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በኢትዮጵያዊነታችን እናምናለን የምንል ከሆነ፤ የግል የፖለቲካ አቋማችንና ሃይማኖታችንን ሳናንፀባርቅ ወደ አንድነት እንምጣ" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ለማኅበረሰብ አገልጋይነት ገፊና ሳቢ የሆኗቸውን አስባቦች፤ በቀዳሚው ክፍለ ዝግጅታችን ያወጉት 'ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ' ግለ ታሪካቸው ተከታይ አድርገው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" መስቀል ለአለም ክርስቲያኖች ሁሉ የማንነት መለያ ምልክት ነው። " -ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር
ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሀፊ ፤ የኒውዪርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ እና በአለም ዚሪያ ለሚገኙ አማኒያን የእንኳን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#71 Talking about being scammed (Med)
Learn how to communicate about suspicious messages and scams.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የካንሰር በሽታ የሞት ፍርድ፣ እርግማን ወይም አለመታደል አይደለም" ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳና አቶ ጥላዬ ተከተል
ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳ፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ አስተባባሪና አቶ ጥላዬ ተከተል፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ 35 በመቶ የሚሆኑ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ የውጭ ኃይሎች ለሶማሊያ የሚያደርጉት የጦር መሣሪያ ድጋፍ በአሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ እንደሚችል አሳሰበች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ባለበት እንዲረጋ ወሰነ
እሥራኤል ሊባኖስ ላይ በሰነዘረችው የሚሳይል ጥቃቶች 500 ያህል ሰዎች ተገደሉ፤ ከ1600 በላይ ቆሰሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው የወቅቱ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ናቸው። ከውልደት ሥፍራቸው ጎንደር ከተማ እንደምን ለሀገረ አውስትራሊያ እንደበቁ ግለ ታሪካቸውን አጣቅሰው ያወጋሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዓለም መሪዎች የወደፊቱን ትውልድ ዕጣ ፈንታ የተሻለ ለማድረግ በመሠረተ ሃሳቦች ላይ ከስምምነት ላይ ደረሱ
ለተከራዮች፣ ጡረተኞች፣ አካል ጉዳተኞችና ሥራ ፈላጊዎች የገንዘብ ድጎማ ጭማሪ ተደረገ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮ-ቴሌኮም በ2017 በጀት የማሻሻያና የግንባታ ዕቅዶችን ወደ ተግባር ለመቀየር ከአንድ ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ መመደቡን አስታወቀ
በግብፅ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለእንግልትና ለዘፈቀደ እሥር እየተዳረጉ መሆናቸው ተናገሩ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሊባኖስ በደረሰ የፍንዳታ አደጋ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ፤ በሺህዎች የሚቆጠሩ ቆሰሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ መንግሥትና የንግዱ ማኅበረሰብ ተባብረው ከሠሩ ግዙፍ ምጣኔ ሃብታዊ ለውጥ ማድረግ እንደሚቻል አመላከቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዝክረ መታሰቢያ፤ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ
በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች በክልሉ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች በእኩልነት የሚሳተፉበት አዲስ የሲቪል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ጠየቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አሉታዊ ነገሮችን ከሚያጎላው ጋር ሳይሆን፤ ቀና ከሚያስበው፣ መልካሙን ነገር ከሚያስታውሰን አካል ጎን መሆንን ነው የምሻው" ድምፃዊ ያደሳ ቦጂያ
"ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲለውጥ የምፈልገው አንዱ አሸናፊ ሌላው ተሸናፊ፤ አንዱ ሀገሩን የሚወድ ሌላው ሀገሩን የማይወድ ተደርጎ እንዳይታይ፤ ሁላችንም የሀገራችን ጠባቂና የሀገራችን ባለቤት መሆናችን ታውቆ ልባችን ቅን እንዲያስብ ነው" የሚሉት ያደሳ ቦጂያ፤…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛCan we fight misinformation without threatening our freedom of speech? - SBS Examines: የንግግር ነፃነታችንን ለስጋት ሳንዳርግ የተሳሳተ መረጃን መፋለም ይቻለናል?
There are calls to crack down on the sharing of misinformation online. But would this be an attack on free speech? - የኦንላይን የተሳሳተ መረጃ ስርጭትን በቁጥጥር ስር የማዋል ጥሪዎች…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አንድነታችንን እናጠናክር፤ ባሕላችንን ለአውስትራሊያውያን እናስተዋውቅ፤ ብሩህ አዲስ ዓመት" - የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መሪዎች
ዶ/ር ለገሰ ጋረደው፤ በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና ዶ/ር ተስፋሁን ጫኔ በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ቅዳሜ መስከረም 11 / ሴፕቴምበር 21 ስለሚከበረው የአዲስ ዓመት መቀበያ ዝግጅት ይናገራሉ። የማኅበረሰቡ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሃመር በሕወሓት መካከል የተፈጠረው ልዩነት በንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቀረቡ
ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የወደብ ስምምነት ከተገበረች ሶማሊያ ኢትዮጵያውያን አማፅያንን ልደግፍ እችላለሁ አለች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ጥላቻውና መገፋፋቱ ተወግዶ፣ በመላ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ሕዝባችን ወደ ተረጋጋ ሕይወት የሚሸጋገርበት ዘመን ይሁንልን፤ እንኳን አደረሳችሁ" አምባሳደር ሀደራ አበራ አድማሱ
ሀደራ አበራ አድማሱ፤ በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን፤ የ2017 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ፤ መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአባቶቻችን መታወቂያ ሰውን ማክበር፣ሰላምን ማረጋገጥ ነውና እኛ ኢትዮጵያውያን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን ማስመስከር አለብን" መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ
መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የ2017 አዲስ ዓመት መልዕክት።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"2017 የለውጥ፣ የመጎብኘትና የመዳሰስ ዘመን ይሁንላችሁ" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ
የወንጌላዊ የምሩ ታደሰ - በሜልበርን የዘጸዓት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አገልጋይ የ2017 አዲስ ዓመት መልዕክት።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ቀጣዩ ዓመት ሁላችንም ሰላም የምንሆንበት፤ በዘር የማንለያይበት፣ ይቅር ተባብለን አንድ የምንሆንበት ዓመት ያድርግልን፤ መልካም አዲስ ዓመት" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ
ድምፃዊት ቬሮኔካ አዳነ፤ ስለ ነጠላ ዘፈኖቿና የመድረክ ትውስታዎቿ አንስታ ታወጋለች።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"መጠሪያዬ - ፍቅር፣ ተስፋ፣ አንድነና የሀገር ፍቅር ላይ የሚያጠነጥን፤ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን የተመኘሁበት አልበም ነው" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ
ድምፃዊት ቬሮኔካ አዳነ፤ ከፍተኛ ሬኮርድ አስመዝግቦ የ17 ሚሊየን ብር ሽያጭ ስላስመዘገበው "መጠሪያዬ" የሙዚቃ አልበሟና የዘፈኖቿ ይዘቶች ትናገራለች።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደርሳችሁ" የማኅበረሰብ መሪዎች - ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውና ዶ/ር ለገሰ ጋረደው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅብረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና ዶ/ር ለገሰ ጋረደው በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የ2017 ዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክተው የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውን…