Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በስደት ሕይወት እንኳንስ ለሌሎች ለመትረፍ ለራስ ቆሞ ለመሔድም የሚያስቸግር ሁኔታ ውስጥ መውደቅ አለ፤ የሁሉም ሕይወት ባይሆን" ደራሲ ማትያስ ከተማ
ደራሲ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው የቀለም ጠብታዎቹ በረከት "ጉርሻና ቅምሻ፤ የዳመና ግላጭ ወጎች" መፅሐፉ ይዘት ያወጋል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ጥላሁን ገሠሠ ለሁለት በሰጠን አንድ ብር ብስኩት በልተን፣ ጫማ አስጠርገን፣ አውቶብስ ተሳፍረን፤ የተረፈንን 20 ሳንቲም ለሌላ ሰው ሰጥተናል" ማትያስ ከተማ
ደራሲ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው የቀለም ጠብታዎቹ በረከት "ጉርሻና ቅምሻ፤ የዳመና ግላጭ ወጎች" መፅሐፉ ይዘት ያወጋል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የብዕር ስሜን 'ወለላዬ' ማለቴ እናቴንና ሀገሬን አንድ ላይ ጠቅልሎ ይይዝልኛል ብዬ ነው። እናትም ወለላ ናት፤ ሀገርም ወላላ ናት" ደራሲ ማቲያስ ከተማ
ደራሲ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው የቀለም ጠብታዎቹ በረከት "ጉርሻና ቅምሻ፤ የዳመና ግላጭ ወጎች" መፅሐፉ ይዘት ያወጋል።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በኢትዮጵያ የሙቀት መጠን በየዓመቱ ከአንድ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ እየጨመረ መሆኑ ተገለጠ
የትምህርት ሚኒስቴር በኃላፊነት ላይ ያለ የመንግሥት ሹመኛ ወይም ተመራጭ ለክብር ዶክትሬት እንዳይታጭ የሚከለክል መመሪያ አወጣ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሱዳን ጦርነት ሳቢያ ከ150 ሺህ በላይ ስደተኞች ወደ አማራ ክልል መግባታቸው ተገለጠ
ኢትዮጵያ ከ10 ዓመታት በኋላ በሶማሊያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደሯን ሾመች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛAustralia’s Indigenous education gap and the way forward - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የትምህርት ክፍተትና የወደፊት እርምጃ
Education is a pathway to opportunity, but for too long, Indigenous students in Australia have faced barriers to success. While challenges remain, positive…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያ ለፍልስጥኤም ሀገረ መንግሥታዊ ዕውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች
"የጋዛ ሁኔታ ከዓለም የከፋ ፍርሃት ዐልፎ የሔደ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ፍትሕ በእግዚአብሔር ኃይል ከእያንዳንዱ ከማኅበረሰባቱ ልብ ውስጥ እንጂ ከተቋማት ብቻ አይደለም" አቡነ ጴጥሮስ
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባልና በኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብክት ሊቀ ጳጳስ፤ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባራትን አካትተው የሰኔ ጾም / ጾመ ፍልሰታን ዋነኛ ይዘትና ትርጓሜ ነቅሰው ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በእግዚአብሔር ፊት የምንጾም ከሆነ ከታይታ ያለፈ ጾም ያስፈልገናል፤ ለእዩልኝ አታድርጉት" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባልና በኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብክት ሊቀ ጳጳስ፤ የሐዋርያት ጾም / ጾመ ፍልሰታን ዋነኛ ይዘትና ትርጓሜ አስመልክተው ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#92 Asking for donations (Med) - #92 Asking for donations (Med)
Learn how to ask for money or donations in English. - Learn how to ask for money or donations in English.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2017 በጀት ዓመት ከሰጣቸው አገልግሎቶች 7.6 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው አንድ ዓመት በሀገሪቱ በርካታ አሳሳቢ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታዎች እንደተከሰቱ፤ በተለይም በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥት ኃይሎችና ታጣቂ ቡድኖች መካከል የሚካሔዱ የትጥቅ ግጭቶች በሕይወት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛልዕለ ሞዴል ሩት ይርጋዓለም፤ ከቄራ ሠፈር እስከ ዓለም አቀፍ የቁንጅናና ፋሽን መድረክ
"የቁንጅና ውድድር በቁንጅና ብቻ የተወሰነ አይደለም። ማኅበረሰባትና ኢንዱስትሪዎችንም ለማገናኘት እንደ ድልድይ የሚጠቅም ነው። ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን የምናነሳባቸው፤ ያልተሰሙ ድምፆችን የምናስተጋባበት ነው" የሚል አመኔታዋን ያነሳቸው ልዕለ ሞዴል ሩት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያ 11 የጦር መርከቦችን ለማሠራት ከጃፓን ጋር ተፈራረመች
የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚና የፍልስጥኤም ባልስልጣን ፕሬዚደንት ማሙድ አባስ በስልክ ተወያዩ - አውስትራሊያ 25 ሺህ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን በ2026 ልትቀበል ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአሜሪካ የሚንቀሳቀሱ አራት የሐዋላ አስተላላፊዎችን በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና ሽብርተኝነት በመደገፍ ወነጀለ
ድምፃዊ ይሁኔ በላይ ከባሕዳር ዩኒቨርሲቲ ዕውቅና ተቸረው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሌበር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት በአስቸኳይ ለፍልስጥኤም መንግሥታዊ ዕውቅና እንዲቸርና እሥራኤል ላይ ማዕቀብ እንዲጥል ጥሪ አቀረቡ
ዩቲዩብን ጨምሮ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች በሆኑ አውስትራሊያውያን ታዳጊ ወጣቶች ላይ የማኅበራዊ ሚዲያ ተደራሽነት ዕገዳ ሊደረግ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየተከፈለ ካፒታላቸውን አምስት ቢሊየን ማድረስ ያልቻሉ የግል ባንኮችን በአስገዳጅነት እንዲዋሃዱ የሚያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ግማሹ ለጤናማ አመጋገብ የሚያስፈልጉ ምግቦችን ለመግዛት የሚያስችል ምጣኔ ሃብታዊ አቅም የለውም ተባለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአንድ ሰው ስኬት፤ የሁላችንም ስኬት ነው" ኢንጂነር መቅድም አየለ
የኢትዮጵያውያን ቢዝነስ ማኅበር መሥራችና ተሳታፊዎች ለሶስተኛ ጊዜ ሜልበርን ከተማ ውስጥ ስላካሔዱት የኢትዮጵያውያን ንግድ ማኅበረሰብ ውይይት ፋይዳዎች ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት በአስቸኳይ ለፍልስጥኤም መንግሥታዊ ዕውቅና እንዲቸርና እሥራኤል ላይ ማዕቀብ እንዲጥል ጥሪ ቀረበ
ከአምስት አንድ አውስትራሊያውያን የመብራትና ጋዝ ክፍያ ለመክፈል እየተሳናቸው እንደሁ አንድ አዲስ ሪፖርት አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ አየር መንገድ እጅግ ዘመናዊ የተባለ ግዙፍ የጥገና ማዕከል አስመረቀ
የትምህርት ሚኒስቴር፤ ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ማዕረግ የሚመረቁ ተማሪዎች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተማሪ እንዲሆኑ ለማስቻል ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀ አስታወቀ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#91 Asking for a job reference (Adv) - #91 Asking for a job reference (Adv)
Learn polite ways to request a job reference from managers or colleagues. - Learn polite ways to request a job reference from managers or colleagues.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ 'ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በእኔ ገንዘብ ነው የተገነባው የሚል የውጭ አካል ካለ ማስረጃ ያቅርብ' አለች
የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 135.3 ሚሊየን መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት የሥነ ሕዝብ ፈንድ 2025 ሪፖርት አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያን ጨምሮ 28 ሀገራት የጋዛ ግድያ 'አሌ የማይባል' ነው ሲሉ እሥራኤልን አወገዙ
የአውስትራሊያ ሠራተኞች ማኅበር የአውስትራሊያ የሥራ ቀናት በሳምንት አራት ቀናት እንዲሆን ጠየቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛስንብት - ኦቦ ኩምሳ ቡራዩ "በሕልፈትህ ብዙዎች አዝነዋል፤ ከአንተ የሚጠበቀውን ለሕዝብ አድርገሃል" አምባሳደር ሌንጮ ባቲ
የቀድሞው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ታጋይ የነበሩት ኦቦ ኩምሳ ቡራዩ ከእዚህ ዓለም በድንገት ተሰናብተዋል። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ጁላይ 26 / ሐምሌ 19 በፐርዝ ከተማ ይከናወናል።

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሕግ ጥላ ስር ያሉ ዜጎች በምክክር ሂደቱ እንዲሳተፉ ጥረት መደረጉን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ
በኢትዮጵያ ከሚፀንሱ 100 ሴቶች መካከል 21ዱ ፅንሶቻቸውን ያቋርጣሉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየውይይት መድረክ፤ አማራጭ መፍትሔዎችና ምክረ ሃሳቦች ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ
ዶ/ር ቢቾክ ዋን፤ በቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር፣ ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዓለማየሁ በዛብህ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፣…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ቦርድ ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም?
ዶ/ር ቢቾክ ዋን፤ በቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር፣ ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዓለማየሁ በዛብህ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፣…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ የገጠሙት ተግዳሮቶችና ያስከተሏቸው መዘዞች
ዶ/ር ቢቾክ ዋን፤ በቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር፣ ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዓለማየሁ በዛብህ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፣…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ከየት ተነስቶ የት ደርሷል?
ዶ/ር ቢቾክ ዋን፤ በቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር፣ ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዓለማየሁ በዛብህ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፣…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዜና - በሙአለ ህጻናት በሚጠበቁ ህጻናት ላይ የሚደርሰውን የጾታ ጥቃት ለመከልከል መረጃ አያያዝ ላይ ማሻሻያዎች ያስፈልጋል ተባለ
አውስትራሊያ እና ቻይና የፍራፍሬ ንግድ ስምምነትን ተፈራረሙ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" እድር ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ዋስትናችን ነው " ፟ ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን የኢትዮጵያውያን የእድር መረዳጃ ማህበር በቪክቶርያ ጸሀፊ
የኢትዮጵያውያን የእድር መረዳጃ ማህበር በቪክቶርያ ባሳለፍነ ሰሞን አጠቃላይ የአባላት ስብሰባ ማድረጉ ይታወሳል ፡፡ የማህበሩ ሊቀመንበር ወ/ሮ ማህሌት ማስረሻ ፤ ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን ጸሀፊ እንዲሁም አቶ ዮናስ ደገፋ ገንዘብ ያዥ ፤ እድሩ ከነበረበት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአገርኛ ሪፖርት - በአዲስ አበባ እና አጎርባች ከተሞች ለመጪው አስር ቀናት ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ናብ ሊኖር ይችላል ተባለ
ከኢትዮጵያ ከሀምሳ አምስት እስከ ሰማኒያ በመቶ የሚሆነው ገንዘብ በህገ ወጥ ንግድ ሳቢያ ከአገር ወስጥ እንደሚወጣ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ፡፡
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የዘንድሮውን ዕንቁጣጣሽ አብረን ሲድኒ ላይ በትልቁ ለማክበር በናፍቆት እየጠበቅን በዝግጅት ላይ ነን" ወ/ሮ መሠረት አሰፋ
ወ/ሮ መሠረት አሰፋ፤ የ Habesha Spices and Events መሥራች፤ መጪውን የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት 2018 ቅበላና የኤርትራውያንን ቅዱስ ዮሐንስ በዓላት እንደምን በጋራ ድምቀትን በተላበሰ ሁኔታ ለማክበር መሰናዶ ላይ እንደሚገኙ ይገልጣሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በቦርድ መኖር ጥቅም እንጂ ጉዳት አላየንም፤ ቦርዱ የግድ መኖር አለበት የሚል ፅኑዕ እምነት አለን" አቶ ጋሻው አንለይ እና አቶ ታጠቅ መንጂ
በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ጋሻው አንለይና በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ታጠቅ መንጂ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ማኅበር መተዳደሪያ ደንብ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በእኛ በኩል በሽምግልናም ይሁን በጠቅላላ ጉባኤ ተገናኝተን የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት ፈቃደኞች ነን" አቶ ጋሻው አንለይ እና አቶ ታጠቅ መንጂ
በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ጋሻው አንለይና በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ታጠቅ መንጂ፤ ከማኅበር እስከ ቦርድ ምሥረታ የነበሩ ሂደቶችንና በቦርድና የማኅበሩ የሥራ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFirst Nations representation in media: What’s changing, why it matters - በሚዲያ የነባር ዜጎች ውክልና፤ ምን ዓይነት ለውጥ እየተካሔደ ነው፤ ፋይዳውስ ምንድን ነው?
The representation of Indigenous Australians in media has historically been shaped by stereotypes and exclusion, but this is gradually changing. Indigenous…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#90 Talking about role models | First Nations Elders (Med) - #90 Talking about role models | First Nations Elders (Med)
Learn how to describe people who inspire you. - Learn how to describe people who inspire you.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥራ አመራሮች ሥራ በለቀቁ በአምስት ዓመታት ውስጥ በማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ወይም አመራር እንዳይሆኑ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ
ቻይና የኢትዮጵያ አኩሪ አተር ምርቶች ወደ ሀገሯ እንዲገቡ ፈቃድ ሰጠች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአዲስ አበባ እንጦጦ ላይ የሚገኙትን የባሕር ዛፎች በሶስት ዓመታት ውስጥ በሀገር በቀል ዛፎች ለመተካት ዕቅድ መያዟን አስታወቀች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስጋትን፣ ግጭትን፣ ጥርጣሬንና አለመተማመንን የሚፈጥር ድርጊት ፈፅመዋል ያላቸውን የፖለቲካ ፓርቲዎች ከምዝገባ እንዲሰርዝ ስልጣን የሚሰጥ አዲስ የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ ለፓርላማ ቀረበ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጎጆ የኢትዮጵያ ካፌና ሬስቶራንት ከሜልበርን - አውስትራሊያ 15 ምርጥ ካፌዎች አንዱ ሆኖ ተመረጠ
አቶ ዳንኤል አለማር፤ የጎጆ ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት የቡናና ምግብ አቅርቦታቸው ለሽልማት የመጨረሻ ማጣሪያ ከቀረቡት 15 የሜልበር ምርጥ ካፌዎች አንዱ ለመሆን በመብቃቱ "የሬስቶራንቴ ስም 'ጎጆ የኢትዮጵያ ካፌ እና ሬስቶራንት'፤ ሀገርን ተሸክሞ ያለ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ጠቅላላ ጉባኤ የጠራነው የፋይናንስ ሪፖርት ለማቅረብ፤ ለአሁኑና ወደፊትም ለሚመጣው ማኅበረሰብ የሚጠቅም የመተዳደሪያ ደንብ ክለሳ ላይ ለመነጋገር ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ለሰኔ 29 / ጁላይ 6 በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ለመላ የማኅበረስብ አባላት ስለቀረበው የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪና የመነጋገሪያ ዋነኛ አጀንዳዎች ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሃማስ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ "የመጨረሻ" የተኩስ አቁም ውል ብለው ያቀረቡትን ዕሳቤ እንደሚያጤነው አስታወቀ
የኢራን ፕሬዚደንት ኢራን ለዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኃይል ኤጄንሲ ትብብሯን እንድትነፍግ የሚፈቅድ ሕግ አፀደቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ እሥራኤል ለ60 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት ይሁንታዋን መቸሯን ገለጡ
የአውስትራሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔኒ ዎንግ የአራትዮሹ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ፍሬያማ ነበር አሉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሕገ መንግሥት ጥሰት ጥያቄ አስነስቶ የነበረው የውጭ ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት የባለቤትነት ረቂቅ አዋጅ በመኖሪያ ቤት ባለቤትነት ተቀይሮ ፀደቀ
የሕወሓትን ክፍፍል ተከትሎ ለሁለት የተከፈሉት የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ወደ እርስ በእርስ ግጭት ሊያመሩ ነው የሚል ስጋት ተፈጥሯል ተባለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ፕሮፌሰሮቹ - መጽሐፍ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ፕሮፌሰሮች ያለፉበትን ሕይወት፣ ለሀገሪቱ ያላቸው ከፍተኛ ሚናና የኢትዮጵያን የታሪክ ገፅታ ለማሳየት የተፃፈ ነው" ተሾመ ብርሃኑ
ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ አዲስ ለሕትመት ባበቁት "ፕሮፌሰሮቹ" መጽሐፋቸው ስለምን ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ፕሮፌሰሮች ሙያዊ አስተዋፅዖዎች ላይ ለማተኮር እንደወደዱ ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"መጽሐፉን መፃፉ እንደመስታወት በለሰለሰ አለት ላይ የመውጣት ያህል ነው" ደራሲ ብርሃኑ ተሾመ ከማል
በሥነ ጽሑፍ ሥራዎቻቸው 32 መፃሕፍትንና ከ2000 በላይ መጣጥፎችን ለአንባቢያን ያበረከቱት አንጋፋ ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ ሰሞነኛ ስለሆነው "ፕሮፌሰሮቹ" መጽሐፋቸው ተልዕኮና ይዘት ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ያስመረቅነው የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ለአማኞች አምልኮ ብቻ ሳይሆን ለማኅበረሰቡም ጭምር ነው" ፓስተር ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ
"በቤተ ክርስቲያንም ተከፋፍለን፣ በማኅበረሰብም ተከፋፍለን፣ በዘርም ተከፋፍለን ያሳለፍናቸው ምንም አልጠቀሙንም። አንድ ከሆንን፤ ከተባበርን፤ ከእዚህ በላይ መሥራት እንችላለን። ኅብረት የውስጥም የውጭም ጩኸቴ ነው!" አቶ ዳንኤል አለማር፤ በሜልበርን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት ለውጭ ባንኮችና ሙዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች በይፋ መከፈቱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
ኢትዮጵያን ጨምሮ 39 ሀገራት በግጭቶችና አለመረጋጋቶች ምክንያት የከፋ ረሃብና ድህነት ማዕከል እየሆኑ ስለመሆናቸው የዓለም ባንክ ባወጣው ይፋ ሪፖርት አመላከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዶናልድ ትራምፕ የኢራንና እሥራኤል ጦርነት ከእነአካቴው ማክተሙን ዳግም ሲያስታውቁ፤ የኢራን ፓርላማ የሀገሪቱ ኑክሊየር ፕሮግራም ተፋጥኖ እንዲቀጥል በሙሉ ድምፅ ውሳኔ አሳለፈ
ዩናይትድ ስቴትስና ኢራን በሚቀጥለው ሳምንት የቀጥታ ሁለትዮሽ ውይይት ሊጀምሩ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛከ23 ቢሊየን ብር በላይ ከሕግና መመሪያ ውጪ የተጠቀሙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እስካሁን የገንዘቡን 86 በመቶ አለመመለሳቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ
አማኑኤል የአዕምሮ ልዩ ሆስፒታል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ100 ሺህ በላይ ለሆኑ ተገልጋዮች የሕክምና አገልግሎት መስጠቱን ገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዘጸአት የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን ህብረት ያሰራውን ህንጻ ቤ/ክ በመጪው ቅዳሜ ሊያስመርቅ ነው
አቶ ዳንኤል አለማር ከዘጸአት የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን ህብረት የህንጻ አሰሪ ሰብሳቢ ፤ በሜልበርን ከተማ በመጪው ቅድሚ የሚመረቀው የቤተክርስቲያን ህንጻ ፤ ህብረተሰቡ ከሌለው አቅሙ ቀንሦ ለትውልዱ እና ለመጪው ትውልድ ያሳነጸው ሲሆን ፡ በህንጻ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፕሬዚደንት ትራምፕ ኢራንና እሥራኤል ለተኩስ አቁም ተስማምተዋል ማለታቸውን ኢራን አስተባበለች፤ ከእሥራኤል በኩል ይፋዊ ምላሽ እየተጠበቀ ነው
የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን "ኢራን ውስጥ የሥርዓት ለውጥ ማድረግ ካስፈለገ በኢራን ሕዝብ እንጂ በቦምብ አይደለም" ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስን የሥርዓት ለውጥ ዕሳቤ ተቹ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ማዕቀፍን ከሰኔ 24 ቀን ጀምሮ ተግባራዊ ልታደርግ ነው
በሳዑዲ ዓረቢያ ከአደንዛዥ ዕፅ ጋር በተያያዘ 37 ኢትዮጵያውያን የሞት ቅጣት ይጠብቃቸዋል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢራን ባደረሰችው የሚሳይል ጥቃት የደቡባዊ እሥራኤል ሶሮካ ሆስፒታል ጉዳት ደረሰበት
በሺህዎች የሚቆጠሩ አውስትራሊያውያን ኢራንና እሥራኤልን ለቅቀው ወደ አውስትራሊያ ለመመለስ ተመዝግበዋል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢራን መሪ ኢራን ለእሥራኤል ምሕረት አታደርግም ሲሉ፤ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት በፊናቸው ኢራን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ‘እጇን እንድትሰጥ’ አሉ
አውስትራሊያ በሩስያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀቦችን ጣለች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአዲስ አበባና ስድስት ክልሎች የተስፋፋው የዝንጀሮ ፈንጣጣ እስካሁን 22 ሰዎችን አጥቅቷል
በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ በማስመሰልና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀሎችን የሚመረምሩ አካላት አስገዳጅ ሆኖ ሲገኝ ከግድያ በስተቀር ያሉ የምርመራ መንገዶችን የሚፈቅደውና አነጋጋሪ የሆነው አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#88 Celebrating an anniversary (Med) - #88 Celebrating an anniversary (Med)
Learn how to congratulate someone on their work or wedding anniversary. - Learn how to congratulate someone on their work or wedding anniversary.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበአዲስ አበባ በቀን በትንሹ አራት ሕፃናት በወላጆቻቸው መንገድ ላይ ተጥለው እንደሚገኙ ተመለከተ
ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት አሜሪካ እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር አስታወቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#85 Going to a hospital emergency department (Med) - #85 Going to a hospital emergency department (Med)
Learn how to ask for medical help when in an emergency department. - Learn how to ask for medical help when in an emergency department.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያን ጨምሮ አምስት ምዕራባውያን ሀገራት በሁለት ገዲብ የእሥራኤል ሚኒስትሮች ላይ የፋይናንስና ጉዞ ማዕቀብ ጣሉ
ኳንታስ የጄት ስታር እስያ በረራውን ገታ፤ የሲድኒ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጠናቀቀ