Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጀርመን እየገሰገሰች ነው፤ ጃፓን ከፍልሚያ ጋር በመከተል ላይ ናት
የ2026 ፊፋ እግር ኳስ የዓለም ዋንጫ የግብ ቆጠራ ድርቅ አልመታውም። ጀርመንና ስዊድን በግብ ሲንበሸበሹ፤ ጃፓን ለፍፃሜ ጨዋታ ሁለት ደቂቃ ጉዳይ ላይ ከኔዘርላድንስ ጋር ለአቻ ያበቃትን ግብ አስቆጥራለች ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ጀምሮ በአዲስ አበባ እንዲካሔድ ቀን ተቆረጠለት
የአድዋ ድል በዓል በአሜሪካ በይፋ እንዲከበር በሕግ ተወሰነ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የእኔ ፍላጎት - በሃይማኖት የተነሳ ክርክርና ጭቅጭቅ የሌለባት ኢትዮጵያ እንድትኖር ነው" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል
አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል መጠይቅ ለሕትመት ያበቁትን ተከታይ መጣጥፋቸውን ጭብጦች…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እስልምናን አያይዞ የተወሰኑ የትግራይ አባቶች አቋም 'አክሱምን ቅድስት ከተማ፤ እንደ ቫቲካን ራሷን የቻለች እናደርጋታለን' ከሚል የመነጨ ነው" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል
አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል መጠይቅ ለሕትመት ያበቁትን ተከታይ መጣጥፋቸውን ጭብጦች…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበ442 ወታደራዊ ካምፖችና በ82 መጠለያ ጣቢያዎች ለመራጭነት የተመዘገቡ ዜጎች ድምፅ መስጠታቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
ኮትሮባንድ የጫኑ ተሽከርካሪዎች እንዲወረሱ የሚደነግገው አዋጅ ፀደቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ስልጣን ላይ መውጣቱም መውደቁም መከራ ነው፤ የመውጣትን ያህል መውደቁ ግን ይብሳል።" - ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም፤ በአዲስ አበባና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች መምህር፤ ስለ አዲሱ የግጥም መድብል መጽሐፋቸው "ትዝብትና ተስፋ" ጭብጦች ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ትዝብቴ ሰብዓዊ ሆነን ተፈጥረን፤ ኢ-ሰብዓዊ ሆነን የመውደቅ ትዝብት ነው።" - ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም፤ በአዲስ አበባና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች መምህር፤ ስለ አዲሱ የግጥም መድብል መጽሐፋቸው "ትዝብትና ተስፋ" ጭብጦች ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛAre electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus - Are electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus
Electric vehicles are becoming more common on Australian roads as fuel prices remain unstable and more drivers look for cheaper ways to travel. Here's what you…

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 47 መደበኛ ቅሬታዎች እንደቀረቡለትና 825 የምርጫ ጣቢያዎች ውጤቶቻቸውን ይፋ እንዳደረጉ አስታወቀ
ኢትዮጵያ የበርበራን ወደብ በፈለገችው መንገድ መጠቀም እንደምትችል ሶማሌላንድ አመላከተች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛእንጀራ (ግጥም) - በኢመረተስ ፕሮፌሰር ባየ ይማም ብዕርና አንደበት
ከኢመረተስ ፕሮፌሰር ባየ ማሞ አዲስ መድብለ ግጥም መጽሐፍ "ትዝብትና ተስፋ" ተመርጦ በደራሲው አንደበት የተነበበ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየብሪስበን 2032 ኦሎምፒክ ስታዲየም ግንባታ ዛሬ በይፋ ይጀመራል
የደቡብ አፍሪካ ቡድን በቪዛ ችግር ሳቢያ የሜክሲኮ ጉዞው ተስተጓጉሏል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በአሜሪካን ሀገር 'ወደ ነጮቹ ነው የንሳበው ወይስ ወደ ጥቁሮቹ?' የሚል ትልቅ ጥያቄ አለ። ስንቶቹ አስበውበታል? ስንቶቹ ችላ ብለውታል?" ዶ/ር ስዩም ገብረእግዚአብሔር
ዝክረ መታሰቢያ - ዶ/ር ስዮም ገብረእግዚአብሔር፤ የ Symphony of My Life መጽሐፍ ደራሲ፤ ከጎንደር ከተማ ከንቲባነት እስከ ስደት ሕይወት ትረካ (በሕይወት ሳሉ)።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ሳልጠየቅ፣ ሳልፈቅድ የጎንደር ከተማ ከንቲባ ሆነህ ተሹመሃል ተባልኩ። 'እንዴት ይሆናል?' ብዬ ጃንሆይ ዘንድ ቀረብኩ" ዶ/ር ስዮም ገብረእግዚአብሔር
ዝክረ መታሰቢያ - ዶ/ር ስዮም ገብረእግዚአብሔር፤ የ Symphony of My Life መጽሐፍ ደራሲ፤ ግለ ታሪካቸውን ባሰፈሩበት መጽሐፋቸው በሀገረ አሜሪክ "ኢትዮጵያ PhD ለምን ያስፈልጋታል?" ተብለው 'ሀገሬ እንዴት እንዲህ ትባላለች?' ብለው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#111 Water problems at home? |Talking to a plumber (Med) - #111 Water problems at home? |Talking to a plumber (Med)
Learn English useful for describing plumbing problems at home. Practise everyday phrases for explaining issues, asking about cost, and arranging repairs. -…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በኢትዮጵያዊነቴ ሁሌ እኮራለሁ፤ ተሸማቅቄ አላውቅም። በአፍሪካ ቀን ስሸለም በወገኖቻችን ከፍ ያለ ድጋፍ በጣም ነው የኮራሁት። የጋራ ክብር ነው።" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የአፍሪካ ቀን የማኅበረሰብ ስኬት ሽልማት ተሸላሚ፤ የሽልማቱን ፋይዳና የማኅበሩን ማኅበረሰባዊ አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል ካሉ ስምንት የምርጫ ጣቢያዎች በስተቀር በተያዘለት የምርጫ መርሃ ግብር መሠረት እንደሚካሔድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
ኢትዮ- ቴሌኮም በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዋዕለ ንዋይ ላይ በይፋ ተመዘገበ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ወደ አረንጓዴ ምጣኔ ሀብት መሸጋገሩ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኑሮ ውድነቱን ለመቋቋም እንዲያስችላቸው ሊያግዝ ይችላል የሚል እምነት ነው ያለኝ" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ
ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ፤ ከ2026 የአውስትራሊያ ዓመታዊ የፌዴራል በጀት ጋር የተሰናሰሉ ምክረ ሃሳቦችን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" ሀጅ መሄድ እና በአረፋ ቦታ መቆም ከእስልምና እምነት ምሶሶዎች አንዱ ነው :: " ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር
ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር ፤ በአውስትራሊያ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ እንዳሉት ፤ አረፋ አደም እና ሀዋ የተገናኙበት ቦታ ሲሆን ፤ ለሀጂ የሚጓዙ ሰዎች አረፋ የተባለው ቦታ ከጠዋት ጀምረው እስከ ቀኑ ዘጠኝ ሰአት ባለው ጊዜ ከዚያ በመሄድ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያ ውስጥ የግል ተመራጭ የምክር ቤት አባላትን ያሰባሰበ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመስረት ታስቧል
የኢቦላ ወረርሽኝ ኮንጎ ሪፐብሊክ ውስጥ ስር እየሰደደ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በፀጥታ አካላት ከሕግ አግባብ ውጪ የሚፈፀሙ የአፈሳና የጅምላ እሥር ድርጊቶች አሁንም አሳሳቢ ሆነው መቀጠላቸውን ኢሰመኮ አመለከተ
ኢትዮጵያ በዜጎቿ ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት የሚከታተል የልዑካን ቡድን ወደ ደቡብ አፍሪካ እንደምትልክ አስታወቀች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ትልቁ የቤት ችግር አቅርቦት ነው እንጂ የፍልሰተኞች ቁጥር አይደለም፤አንደኛና ሁለተኛ ዜጎችን የመፍጠር አዝማሚያ ማኅበራዊ ትስስሮሽ ላይ ችግር ይፈጥራል" ዶ/ር ደሴ ታርቆ
ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ፤ የ2026 የአውስትራሊያ ዓመታዊ የፌዴራል በጀት አሉታዊና አዎንታዊ ጎኖችን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አባታችን መቼም እንደማይተካ እናውቃለን። በጣም አዝነናል። ለማኅበረሰቡ ምስጋናችን ትልቅ ነው።" ሚካኤል ብርሃኑ
ሰሞኑን ከእዚህ ዓለም ለመጨረሻ ጊዜ ለተለዩት የማኅበረሰብ መሪ፣ ቅን አገልጋይ፣ የሶስት ልጆች አባትና መልካም ወዳጅ ዶ/ር ብርሃኑ ወልደኪዳንን ሕልፈተ ሕይወት አስመልክቶ ልጃቸው ሚካኤል ብርሃኑና የቅርብ ወዳጆቻቸው የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ይገልጣሉ።…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየ2026 የአውስትራሊያ ፌዴራል በጀት ተጠቃሚና ተጎጂዎች እነማን ናቸው?
ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ፤ የ2026 የአውስትራሊያ ዓመታዊ የፌዴራል በጀት ትሩፋቶችንና እንከኖችን ነቅሰው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየትግራይ ክልልን ለማስተዳደር ዓላማ ያደረገ ነው የተባለለት ጊዜያዊ ምክር ቤት መመሥረቱ ተገለጠ
ዳን ጎቴ ለማዳበሪያ ፋብሪካ የመደበውን 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ወደ 4 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ማድረጉን አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አማርኛ እየተናገረ ትምህርት ቤት የሚገባውም፣ በትግርኛ የሚማረውም፤ በቋንቋህ ፃፍ ስትለው አይችልም። ኦሮምኛውም እንደዚሁ ነው።" ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም፤ በአዲስ አበባና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች የቋንቋ መምህርና "የአማርኛ ሰዋሰው" መጽሐፍ ደራሲ፤ በመጽሐፋቸው ውስጥ ስላነሷቸው የአማርኛ ሰዋሰው አወዳደቅ ሂደትና ደረጃ፣ የሆህያት አጠቃቀምና ጥቅል የቋንቋ ሥርዓተ ትምህርትን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ቋንቋ የሃሳብ መግለጫ፣ የሃሳብ መመሥረቻ፤ ዐልፎም ሃሳቡን የሚገልፀውን ሰው ማንነት ማሳወቂያ ነው" ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
ኢመረተስ ፕሮፌሰር ባየ ይማም፤ በአዲስ አበባና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች የቋንቋ መምህር፤ በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ባሉት "የአማርኛ ሰዋሰው" መጽሐፋቸው አማርኛ ግዕዝንና አገውኛን ተክቶ እንደምን ለቤተ መንግሥት ቋንቋነት እንደበቃ፤ የቋንቋን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እኔ እንደምገምተው፤ የማናውቀው ጉዳይ ቢኖር የቋንቋን ረቂቅነት ነው" ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
በአዲስ አበባና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች የቋንቋ መምህር፤ ኢመረተስ ፕሮፌሰር ባየ ይማም፤ በቅርቡ ለሕተመት ስላበቁት "የአማርኛ ሰዋሰው" መፅሐፋቸውን ትሩፋቶች ነቅሰው ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዓለም ጤና ድርጅት የኢቦላ ወረርሽኝን በዓለም አቀፍ አጣዳፊ ክስተትነት ፈረጀ
በኩዊንስላንድ ተጨማሪ የቤት ግንባታዎች እንደሚካሔዱ የፌዴራል በጅሮንድ ጂም ቻልመርስ አስታወቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተጨማሪ 10 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ በጀት ጠየቀ
በኢትዮጵያ ላይ ተጥሎ የነበረው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መነሳቱን ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ሽሮና በርበሬን ወደ አውስትራሊያ ለማስገባት ሁለት ችግሮች አሉ። አንዱ እኛ ዘንድ ነው፤ ሌላው የጉምሩክ ሰዎች ጋር ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የበርበሬና ሽሮ ወደ አውስትራሊያ የማስገባት ፈቃድን ተከትሎ በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትና የጉምሩክ ተቆጣጣሪዎች ዘንድ ያሉ ብዥታዎችን አንስተው ያመላክታሉ። የማኅበሩን ወቅታዊ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛለኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእራሳቸው የሆነ የመቃብር ሥፍራ የሚያስፈልጋቸው ስለምን ነው?
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ማኅበሩ ስለምን ለኢትዮጵያውያን የሚውል የመቃብር ሥፍራ ለማግኘት ተነሳሽነት እንደወሰደ ያስረዳሉ። የማኅበረሰብ አባላትን አተያዮች ይጠይቃሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ መከላከያን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች ለመተባበር የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸው ተገለጠ
የቻይና በኢትዮጵያ ቀጥተኛ ሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት ከአምስት ቢሊዮን ዶላር በላይ መድረሱ ተነገረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛTips to manage financial stress | Fuel in Focus - የፋይናንስ የመንፈስ ሁከትን ሚዛን የማስጠበቂያ ፍንጮች | ትኩረት ነዳጅ ላይ
Australia's petrol and diesel prices remain under pressure. The RBA’s decision to hike the cash rate this month is adding to the financial strain facing many…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" አባቴ እግዚአብሄር ይባርክህ " - በቅርቡ በሞት የተለየው የአቶ ሰሎሞን አዲስ ታምሩ የመጨረሻ የስንብት ቃል እና ሽኝት
አቶ ሰሎሞን አዲስ ታምሩ ባደረበት ህመም ሳቢያ ሚያዚያ 22 ቀን 2026 ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ። አቶ ሰለሞን ወደ አውስትራሊያ ለመጀመሪያ የመጡት የአቶ አዲስ ታምሩ ሁለተኛ ልጅ ሲሆን ፤ እናቱ ወ/ሮ ሊሊያን ኒኮላስ የአቦርጅናል ዝርያ ያላቸው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ደህንነት በተመለከተ በአዲስ አበባ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደርን ጠርቶ አነጋገረ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ተጨማሪ 9 ነጥብ 94 ቢሊዮን ብር በጀት አፀደቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ " - ወ/ሮ እመቤት አሰፋ የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በሲድኒ
ወ/ሮ እመቤት አሰፋ የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በሲድኒ ፤ የዘንድሮውን የእናቶች ቀን ለየት የሚያደርገው አርአያ የሆኑ እናቶችን ሁለት ከኢትዮጵያውያን እንዲሁም ሁለት ከሱዳን የማህበረሰብ አባላት የእውቅና ሽልማትን ማድረጋችን ነው…

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ለእኔ ገብረክርስቶስ ደስታ በጣም ሀገራዊም፤ ዘመናዊም ነው። በሥራዎቹ ውስጥ የቀረርቶ፣ ፉከራና የቅኔ መንፈስም ይታየኛል" ከበደች ተክለአብ
በቅርቡ በሀገረ አሜሪካ - ኦክላሃማ ዩኒቨርሲቲ፤ የአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የጥበብ ሥራዎችና የሕይወት ዘመን አሻራዎቹ ላይ ያተኮረና የዘከረ ሲፖዚየም ተካሂዷል። የሕይወት ዘመን የጥበብ ሥራዎቹን አንስተው ከዘከሩት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ገብረክርስቶስ ደስታ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርጓል ተብሎ የሚታመነው የ'ዘመናዊነት' ሥነ ጥበብ አሠራርን ኢትዮጵያ ውስጥ ቀድመው ካነሱት አንዱ በመሆኑ ነው" ከበደች ተክለአብ
በቅርቡ በሀገረ አሜሪካ - ኦክላሃማ ዩኒቨርሲቲ፤ የአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የጥበብ ሥራዎችና የሕይወት ዘመን አሻራዎቹ ላይ ያተኮረና የዘከረ ሲፖዚየም ተካሂዷል። የሕይወት ዘመን የጥበብ ሥራዎቹን አንስተው ከዘከሩት…

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበጅሮንድ ጂም ቻልመርስ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ ጭማሪ በዋነኛነት ከመንግሥት ወጪ ጋር የተገናኘ አይደለም አሉ
በዘንድሮው የዩሮቪዥን የሙዚቃ ዝግጅት የተሳታፊ ሀገራት ቁጥር ቀንሷል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ በሱዳን መንግሥት የተሰነዘረበትን ክስ መሠረተ ቢስ ስትል ውድቅ አደረገች
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅና የተነፈገው የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤልን የክልሉ ፕሬዚደንት አድርጎ መሾሙን አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በጎ መሥራት ለራስም፤ ለማኅበረሰብም ጠቃሚ ነው። ሁላችንም መንፈሳችንን ወደ በጎ መንገድ መርተን ምሳሌ እንድንሆን በአደራ መልኩ ለማኅበርሰቡ አሳስባለሁ" ወርቅነህ ባይህ
አቶ ወርቅነህ ባይህ፤ የኩዊንስላንድ አፍሪካውያን ማኅበረሰባት ምክር ቤት የዓመቱ በጎ ፈቃደኛ ተሸላሚ ሆነዋል። ለሽልማት ስላበቋቸው የረጅም ጊዜያት የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶቻቸው አንስተው ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፕሬዚደንት ትራምፕ በሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያ ተገትተው ያሉ መርከቦችን በተለያዩ ሀገራት ጥያቄ በእጀባ እንዲያልፉ እንደሚያደርጉ አስታወቁ
የአምስት ዓመቷ ሕፃን ግድያ “የልብ ስብራት” ማስከተሉ ተመለከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛTips to reduce petrol costs | Fuel in Focus - የነዳጅ ዋጋ አቀናነስ ጥቆማዎች | ትኩረት ነዳጅ ላይ
Rising fuel prices are putting pressure on household budgets across Australia, and for many people, it’s changing the way they travel. So what can you do to…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሀገራዊው የምክክር ጉባኤ ምርጫው እንደተጠናቀቀ ይጀመራል ተባለ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለ ስልጣናትና ታዋቂ አርቲስቶች ከ98 ቢሊዮን ብር በላይ ምዝበራ እንደፈፀሙ በኦዲት መረጋገጡን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛThe overlooked story: Aboriginal and Torres Strait Islander service on ANZAC Day - ወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን
Each year Australians gather on ANZAC Day to remember those who served in wars, conflicts and peacekeeping missions. But whose stories are we remembering? Are…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#109 Talking about ageing parents (Med) - #109 ዕድሜያቸው እየገፋ ስላሉ ወላጆች መናገር
Learn English useful for talking about ageing parents and family responsibilities. Practise everyday phrases for describing challenges, offering help, and…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ በቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሠራተኞችና ኃላፊዎችን በፅኑዕ እሥራት የሚቀጣ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ
የትምህርት ሚኒስቴር ከስድስት ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከሁሉም ክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር 1,452 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚረዳ የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየፖርት ኧርተር የጅምላ ግድያ 30ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ ተከናወነ
በአውስትራሊያ ታሪክ የመጀመሪያው የሆነውን የቪክቶሪያ ክፍለ ሃገር የሌበር መንግሥት የአዋቂና ወጣት ወንዶች ሚኒስትር መሾምን ተከትሎ፤ የፌዴራል ተቃዋሚ ቡድኑ የአዋቂና ወጣት ወንዶች ልዑክ ሰየመ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ እንዳደረገ የተጠረጠረው ግለሰብ ማምሻውን ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው
የደቡብ ሊባኖስ ነዋሪዎች ቀዬአቸውን ለቅቀው እየወጡ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮችን ምዝገባ እንዲያከናውኑ ከተከፈቱ ምርጫ ጣቢያዎች መካከል 22ቱ ሕገወጥ ድርጊት በመፈፀማቸው መዝጋቱን አስታወቀ
የፌዴራል ፖሊስ በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ምላሽ ሰጠ፤ የድምፃዊው የቅርብ ወዳጆች የፖሊስን ምላሽ በትክክለኛ መረጃነት አልተቀበሉም
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛመብቶቻቸውን ለነፈገቻቸው ሀገር መዋጋት፤ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የጦር አባላት አገልግሎት ዝክረ መታሰቢያ
ከአንደኛው የዓለም ጦርነት አንስቶ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች በአውስትራሊያ የመከላከያ ሠራዊት አባልነት አገልግለዋል። ብሔራዊ የዜግነት መብት አልነበራቸውም። ሆኖም ግና ዜግነት የነፈገቻቸው ሀገር በመቶዎች የሚቆጠሩቱን ለወታደራዊ ግዳጅ ባሕር አሻግራ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴ
ሶሊያና እርሴ፤ ትንፋሽ አስዋጭ፣ የልብ ትርታን ደላቂ፣ ከዮጋም፣ ከጂምናስቲክም ልዩ አካላዊ እጥፋትና ዝርጋታን፣ ልዩ ምትሃት መሰል ክህሎትን ግድ የሚለው፤ ግና ሞገስን ተላብሶ መድረክ ላይ ግዘፍ የሚነሳ Contortionist Extraordinaire…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙ
የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ ናፍጣ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ከተለያዩ ሀገራት ጋር ከስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀ
የኢትዮጵያ የበሬ ቆዳ በጥሬው ለምግብነት እየዋለ መሆኑ ተነገረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች
የዋን ኔሽን የሕዝብ አስተያየት ድጋፍ መውረድ ጀመረ፤ ሆኖም ከፌዴራል ተቃዋሚ ቡድኑ ቀድሞ ሔዷል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን "ቴዲ አፍሮ" ኢቶሪካ አልበም ሬኮርዶችን መስበሩን ቀጥሏል
ኢትዮጵያ የራሷን ሳተላይቶች በሀገር ውስጥ ለመገጣጠምና መሞከር የሚያስችላትን ግዙፍ የማዕከል ግንባታ ከሩስያ የጠፈር ተቋም ጋር በጋራ ለመሥራት ዝግጅቷን ማጠናቀቋ ተነገረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የሴቶች ጉዳይ የተወሰኑ ሰዎች ኃላፊነት ብቻ አይደለም። ሁላችንም ለሴቶች ክብር፣ ነፃነት፣ እኩልነትና በዋናነት ለደህንነታቸው መቆም አለብን።" ናዲያ ሞናያ
በሥርዓተ ትምህርት፣ የሴቶችና መድብለ ባሕል ተኮር የሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ምርምራቸውን በሀገረ እንግሊዝ ኤክስተር ዩኒቨርሲቲ እያካሔዱ ያሉት ወ/ት ናዲያ ሞናያ፤ ከፊል የምርምር ግኝቶቻቸውንና ፖሊሲ ነክ ጉዳዮችን አንስተው ያስረዳሉ።